cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

pp of pp

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደ አንተ ይመጣሉ። ንባብ ህይወት ይሰጥካል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇 @ppofpps1 ለማንኛውም አስተያየት እና ማስታወቅያ ስራ ያዋሩኝ👉 @Blakman21

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
962
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ኒቼ የፈጠረው ገፀባህሪ የዚህ ዓለምን የስብዕና ልሽቀት የሚያሳይ ጥሩ ምሳሌ ነው፡፡ እብድ የተባለው ሰው ይሟገት የነበረው ስለእውነት ነበር፡፡ ሃይማኖት ቢዝነስ ሲሆን፣ ፍትህ ሲጠፋ፣ እኩልነት ሲርቅ፣ አድልኦ ሲበዛ፣ ደሃ-አደጉ ሲበደል፣ ምስኪኑ ሀብት ንብረቱ ተቀምቶ ሲሰደድ፤ ንጹሃን በፖለቲከኞች ቁማርና ሴራ ደማቸው ደመ-ከልብ ሲሆን ሲያይ እንዴት እግዚአብሔር ሞቷል አይል፡፡ የሐገራችን ገበሬም እኮ በ77ቱ ድርቅ ወገን ዘመዶቹን በርሃብ ሲያጣ፣ ከብቶቹ መንምነው ሲሞቱ አይቶ የሚደርስለት ቢያጣ፡- ‹‹አንጋጥጬ ባየው ሰማዩ ቀለለኝ፣ አላህንም ሰፈራ ወሰዱት መሰለኝ፡፡›› ......... ብሏል እኮ፡፡ በርግጥ ይሄ ዘመን ስለእውነት ስትሟገት እብድ የምትባልበት ዘመን ነው፡፡ መታመን፣ ለህሊና መቆም፣ ለምን እንዴት ብሎ መጠየቅ እብድ ያስብላል፡፡ እውነት ያበደው ግን ማነው? ስለእውነት የተሟገተው? ማነው ህሊና ቢስ የሆነው? በጠራራ ፀሐይ ፋኖስ አብርቶ እግዚአብሔርን የፈለገው? አይደለም! እሱማ ጤነኛ ነው፡፡ ነገር ግን እብዶች በነገሱበት ሐገር ጤነኛው እንደቀውስ ይቆጠራል፡፡፡ ዘንድሮ መሪው እብድ፣ ተከታዩ እብድ፣ ጳጳሱ እብድ፣ ፓስተሩ እብድ! ኡስታዙ እብድ! ምሁር ተብዬው እብድ! ምዕመኑ እብድ፣ ፖለቲከኛው ቀውስ! ካድሬው ንክ ነው፡፡ ላመነበት የቆመ፣ ለእውነት የወገነ፣ ለሐገር የሚያስብ፤ ለተበደሉ የሚሟገት፣ ለምስኪኖች የሚጮህ ጤነኛ ሰው ማግኘት ብርቅ ነው፡፡ የሃይማኖት ድርጅት የበዛበት፤ እምነትና ምግባር ያነሰበት ሐገር ሆነናል 🏹↗️Share ማድረግ እንዳይረሳ Join us here👇👇 🎛Channel      @ppofpps                                               🎛Group @ppofpps1 .                        🎛Robot # በቅርብ ቀን                                                                          Comment ___
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙ ሰው ታላቁን ጀርመናዊ ፈላስፋ ፍሬዲሪክ ኒቼን የሚያስታውሰው ‹‹እግዚአብሔር ሞቷል! (God is dead)›› በሚለው ንግግሩ ነው፡፡ በዚህ አባባሉ ብዙዎች ተከራክረውበታል፣ ተነታርከውበታል፡፡ አንዳንድ ኢአማኞችም አጠቃላይ ጭብጡን ባለመረዳት ሃይማኖተኞችን ማብሸቂያ አድርገውታል፡፡ ኒቼ ከፃፋቸው አስራአምስት መፅሐፍቶቹ መካከል በዋነኛነት የሚጠቀሱለትና አንባቢው ዓለም ያጨበጨበለት ‹‹Thus Spoke Zarathustra›› እና ‹‹Beyond Good and Evil›› የተባሉት መፅሐፎቹ ሲሆኑ እነዚህን መፃህፍት ከማሳተሙ አስቀድሞ እ.ኤ.አ. በ1882 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ህትመት ባበቃው ‹‹The Gay Science›› በተባለው መፅሐፉ ‹‹The Madman›› በሚል ንዑስ ርዕስ ስር በፃፈው የእብድ ሰው ገፀባህሪ ምክንያት ነው ‹‹እግዚአብሔር ሞቷል! (God is dead)›› የሚለን፡፡ ኒቼ በዚህ ገጸባህሪ እንደሚነግረን አንድ እብድ ሰው ወደአንዲት ትንሽ መንደር ሄዶ በጠራራ ፀሃይ ፋኖስ ለኩሶ ‹‹እግዚአብሔርን እፈልጋለሁ (I seek God)›› በማለት በጩኸት መጠየቁን፤ እንዲሁም ‹‹እግዚአብሔር የት ነው ያለው?›› እያለ ህዝቡን ማፋጠጡን በመፅሐፉ ይተርክልናል፡፡ የእብዱን ጥያቄ ግን ማንም የመለሰለት አልነበረም፡፡ ይልቁንስ ይሄን የሰሙ ሁሉ ስቀውበታል፤ አንዳንዱም አላግጠውበታል፡፡ ሰውየው ግን ጩኸቱን ሳያቋርጥ ፊቱ በእንባ እየታጠበ ‹‹እኔ እነግራቹሃለሁ፤ እግዚአብሔርን እኔና እናንተ ገለነዋል፡፡ ሁላችንም ገዳዮቹ ነን፡፡ ‹‹እግዚአብሔር ሞቷል! (God is dead)›› በማለት አማኙ የሰው ልጅ በክፉ ስራው ምክንያት አምላኩን ከህይወቱ ውስጥ ማስወጣቱን በእብዱ ምሳሌ ያስረዳናል፡፡ የኒቼን ጭብጥ ያልተገነዘቡ ጥራዝ ነጠቆች ግን አውዱን ሳይረዱ ቃሏን ብቻ መዝዘው ላልተፈለገ ትርጉም አውለውታል፡፡ next
إظهار الكل...
02:47
Video unavailableShow in Telegram
እዬብ እንዲ አለ መስማትን በጆሮዬ ሰምቼ ነበር አሁን ግን አይኔም አየች ሙሉውን video ተከታተሉት አሪፍ መልእክት አለው የተመቻቹ ከሆነ ለጓደኛህ ሼር አርግለት @ppofpps @ppofpps @ppofpps
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Single's Day 🙅 November 11 ዛሬ November 11 የሲንግሎች ቀን ነው! የሲንግሎች ቀን መከበር የጀመረው በቻይና እንደሆነ ይነገራል። ሲንግሎች የብቻ ህይወት እንዴት ነው 😜😂 ♡ ㅤ   ❍ㅤ        ⌲           ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ @ppofpps መወያያ ግሩፕ 👥 @ppofpps
إظهار الكل...
👍 9😁 2
ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን ናቹ አንድ ነገር ላስተዋውቃቹ መጥቻለው የእህት ወይም ወንድምህ የልደት ቀን ደርሶ ምን አይነት ስጦታ አልያም አነስተኛ ድግስ መደገስ ፈልገው የሚፈልጉት እቃ አተው ይሆናል አያሳስቦት እኛ ጋር የሚሆኑለወዳጅ ዘመድ፣ ለፍቅረኛዎ፣ ለጓደኛዎ እንዲሁም ለልጆዎ የሚሆኑ በተለያየ አማራጭ የቀረቡ toy(አሻንጉሊት)፣ candles(ሻማዎች)፣ ቸኮሌቶች(chocolate) ይዘዙን፤እናቀርባለን። https://t.me/FETROA በውስጥ መስመር @Blakman21 አናግሩን
إظهار الكل...
Tutu Toys 🔥

ለወዳጅ ዘመድ፣ ለፍቅረኛዎ፣ ለጓደኛዎ እንዲሁም ለልጆዎ የሚሆኑ በተለያየ አማራጭ የቀረቡ toy(አሻንጉሊት)፣ candles(ሻማዎች)፣ ቸኮሌቶች(chocolate) ይዘዙን፤እናቀርባለን።

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሴቶችን የሚፈራው የ71 ዓመቱ ድንግል 😁 ይህ ሰው መሬት ውስጥ በተቆፈረ ጉድጓድ ውስጥ ይኖራል የተባለ ሲሆን ከ16 ዓመቱ ጀምሮ ራሱን ከሴቶች ማራቁ ተገልጿል። ሩዋንዳዊው ካሊአ ንዛምዊታ አሁን ላይ የ71 ዓመት አዛውንት ሲሆን ሴቶችን የመቅረብ የተጋነነ ፍርሃት እንዳለበት ተገልጿል፡፡ ይህ ግለሰብ ከ16 ዓመቱ ጀመሮ ለተቃራኒ ጾታ የተጋነነ ፍርሃት አለበት የተባለ ሲሆን በዚህ ፍርሃቱ ምክንያትም ራሱን መሬት ውስጥ ደብቆ እንዲኖር አድርጎታል ተብሏል፡፡ ከሴቶች ጋር ላለማውራት ፊት ለፊት ላለመገናኘት ሲል ራሱን ደብቆ ሲኖር 55 ዓመት እንደሞላው በአፍሪካ ያሉ ለየት ያሉ ክስተቶችን የሚዘግበው አፍሪማማክስ ቲቪ ዘግቧል፡፡ ህይወቱን የሚኖረው ሴቶችን ጨምሮ የአካባቢው ማህበረሰብ በሚሰጡት ምግብ እና አልባሳት ነው ተብሏል፡፡ ግለሰቡ እስካሁን ህመም አጋጥሞት ወደ ህክምና ተቋማት ሄዶ አያውቅም የተባለ ሲሆን የአካባቢው ነዋሪ ሴቶች በሚኖርበት ጉድጓድ አቅራቢያ ምግቡን አልያም ሌሎች እርዳታዎችን ካስቀመጡለት በኋላ መሄዳቸውን አረጋግጦ እንደሚወስድ አንድ የአካባቢው ነዋሪ ሴት ተናግረዋል፡፡ ይህች ሴት አክላም እኛ ቀርበን እንድናወራው እና እንድናየው ፈጽሞ አይፈልግም ነገር ግን ከርቀት ሆነን በምናስቀምጥው ምግብ እና ልብስ ግን ህይወቱን እየመራ ነው ስትልም ተናግራለች፡፡ እንደ ህክምና ባለሙያዎች አስተያየት ግለሰቡ ጋይኖፎቢያ ወይም በተጋነነ መልኩ የተቃራኒ ጾታን መፍራት ህመም ተጠቂ መሆኑን ተናግረዋል ሲል አል አይን ነው የዘገበው። @ppofpps
إظهار الكل...
😱 4👍 2🤔 2😁 1
#መሳጭ__ታሪክ ገበሬው ወደ ቤት በመመለስ ላይ ሳለ በጣም የሚወደውን የእጅ ሰዓቱን ከመጋዘን ውስጥ እረስቶት እንደመጣ ትዝ አለው፡፡ ይሄ ሰዓት ለእሱ እንደማንኛውም ሰዓት ባሰኘው ግዜ ከሱቅ የሚገዛው ሳይሆን ከቤተሰቦቹ በውርስ የተሰጠው ሰዓት ነበር፡፡ ወደ መጋዘን ተመልሶም ከላይ እስከታች ሁሉን አገላብጦ ፈለገው፤ ነገር ግን ሊያገኘው አልቻለም፡፡ ከዛ ወደ ውጭ ወጥቶ በአካባቢው የነበሩ ልጆችን ጠራና "ላገኘ ሰው እሸልማለው" በማለት ወደ ፍለጋው አሰማራቸው፡፡ ታዳጊዎቹም ሁሉን ቦታ አገላብጠው ፈለጉ፤ ነገር ግን ሰዓቱ ሊገኝ አልቻለም፡፡ ገበሬው ተስፋ ቆረጦ ሁሉን አስወጥቶ መጋዘኑን በመዝጋት ላይ ሳለ ግን አንድ ህፃን "ለመጨረሻ ግዜ ብቻዬን እንድፈልገው እድል ስጠኝ" አለው፡፡ ገበሬውም ይሄ ሁሉ ሰው ፈልጎ ያጣውን እንዴት ብቻህን ፈልገኽ ታገኘዋለክ በሚል አስተያየት እንዲፈልግ ፈቀደለት፡፡ ከደቂቆች በኀላ ያ ህፃን ለገበሬው ትልቅ ትርጉም ያለውን የእጅ ሰዓት #አገኘውና ለገበሬው ሰጠው፡፡ ገበሬውም ሰዓቱ በመገኘቱ በጣም እየተደሰተና እየተደነቀ "ምን ብታረግ ነው ብዙዎች የጠፋቸውን አንተ ያገኘከው?" በማለት ጠየቀው፤ ህፃኑም "ምንም ያደረኩት ነገር የለም፤ ለሰከንዶች ፀጥ አልኩና ትኩረቴን ሰበሰብኩ፤ ከዛ ሰዓቱ ላይ ያለው የሰከንድ አመልካች ሲሽከረከር የሚፈጥረውን ድምፅ ለመስማት ሞከርኩ፤ በስተመጨረሻ ድምፁን ተከትዬ አገኘውት፡፡" አለው፡፡ በእኛም ህይወት የሚያስፈልገው ይሄ ነው፡፡ ብዙዎቻችን በህይወታችን የምንፈልገው የሆነ የጠፋብን ነገር አለ፤ ነገር ግን እንዴት እና የቱ ጋር ፈልጎ ማግኘት እንዳለብን አናውቀውም፡፡ ምክንያቱም ብዙ ቆርቆሮ በበዛበት አለም እራሳችንን ማዳመጥ ባለመቻላችን ነው፡፡ እስቲ በእየቀኑ ለ5 ደቂቃ ከሰውም ሆነ ከማንኛውም ነገር ገለል በሉና ውስጣችሁን አዳምጡት፤ መጀመሪያ ወደ ውጭ ሳይሆን ወደ ውስጥ ተመልከቱ፡፡ የዛኔ በግርምት "ምን ሁኜ ነው ግን" እስክትሉ ድረስ በፍለጋ ስትኳትኑበት የከረማችሁትን ስራ፣ ሰው፣ ፍቅር፣ ሰላም ፊት ለፊታችሁ ተቀምጦ ታገኙታላችሁ፡፡ በእጃችሁ የበር ቁልፍ ወይም ሞባይል አልያም ሌላ ነገር ይዛችሁ ያንኑ የያዛችሁትን ነገር ፈልጋችሁ አታቁም? እኔ በጣም ብዙ ግዜ አቃለው፡፡ ከምን የመጣ ይመስላችኀላ? ለአእምሮ ፀጥታ ካለመፍጠርና በሚንቀዠቀዡና በሚንኮሻኮሹ ነገሮች አብዝተን ከመከበባችን የተነሳ ልባችን በመታወሩ የመነጨ ነው፡፡ "አቦ ሰላማችሁ ይብዛ"🫡 [☞ከወደዱት Share በማድረግ ወዳጆትን ያስገርሙ @ppofpps @ppofpps @ppofpps
إظهار الكل...
👍 5 1
እንባ ብቻ 😭😭😭 1- ሁሉም የአለም ሀገራት ከታላላቅ ኃያላን ጋር መልካም ግንኙነት ለመመስረት የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ (ሴት/ሴት ወይም ወንድ/ወንድ) መቀበል እንዳለባቸው አሜሪካ አረጋግጣለች።  በአሁኑ ጊዜ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ሕጋዊ የሆነባቸው 34 አገሮች አሉ፡ አንዶራ፣ አርጀንቲና፣ አውስትራሊያ፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጂየም፣ ብራዚል፣ ካናዳ፣ ቺሊ፣ ኮሎምቢያ፣ ኮስታሪካ፣ ኩባ፣ ዴንማርክ፣ ኢኳዶር፣ ፊንላንድ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ አይስላንድ፣ አየርላንድ፣  ሉክሰምበርግ፣ ማልታ፣ ሜክሲኮ፣ ኔዘርላንድስ፣ ኒውዚላንድ፣ ኖርዌይ፣ ፖርቱጋል፣ ስሎቬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ስፔን፣ ስዊድን፣ ስዊዘርላንድ፣ ታይዋን፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ አሜሪካ እና ኡራጓይ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 2- ጀርመን ከአሁን በኋላ የዘር ግንኙነት የለም የሚለውን ህግ ፈርማለች ማለትም ወንድም እና እህት እናት እና ወንድ ልጅ አባት እና ሴት ልጅ ወዘተ.. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭  😭😭😭 3-የሚያሚ ከተማ አሁን የህዝብ የወሲብ ግዢ ከተማ ተባለች።  ይህም ማለት፡ በመንገድ ላይ ወደ ቤተ ክርስቲያን በመስጊድ ፣በገበያ ፣በኳስ ሜዳ ሴክስ ከፈለጋችሁ በማንኛውም ሰአት ያለችግር መደሰት ትችላላችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 4-ካናዳ አውሬነትን ፈቀደች(ከእንስሳት ጋር ወሲብ)😭😭😭😭😭😭😭😭 5- በስፔን: የብልግና ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ እና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈቅዶላቸዋል.  😭😭😭😭😭😭 6- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ዝሙት አዳሪነት ፈቃድ ተሰጥቷል.  ማርግ ሉከር በ10 ዓመቷ የጾታ ደስታ የሚሰማት ማንኛዋም ወጣት ሴት ልጅ፣ ማንም ሊከላከልላት አይገባም ሰውነቱ እንዴት እንደሚሰራ እወቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 7- በመጨረሻም አሜሪካ የሰይጣን አብያተ ክርስቲያናት በይፋ እንዲከፈቱ ፈቅዳለች። ውድ ወንድሞች እና እህቶች መጨረሻው ቀርቧል፣ የክብር ጉዞው እየቀረበ ነው። ሰዎች ትኩረታቸው እየተከፋፈለ ነው እና ዲያቢሎስ ከመለኮታዊ ምህረት ለማስወገድ ከፍተኛውን የነፍስ ቁጥር ከእሱ ጋር መጎተት ይፈልጋል።  እንጠንቀቅ።  😭😭😭😭😭 አንድ ደቂቃ ካሎት...ይህንን መልእክት ሼር ያድርጉ።  በቤተክርስቲያን ውስጥ ለምን እንተኛለን፣ እና በመጠጥ ቤቶች ውስጥ እንነቃለን?  ስለ ኢየሱስ ማውራት በጣም ከባድ የሆነው ግን ለማማት ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ግን የቆሸሹ መልዕክቶችን መልሶ መላክ ቀላል የሆነው ለምንድነው? ይህን መልእክት ለጓደኞችህ ልትልክ ነው ወይስ ችላ ልትለው ነው?  እግዚአብሔርን የምትወዱ ከሆነ ይህንን መልእክት በ60 ሰከንድ ውስጥ ለእውነተኛ የቅርብ ጓደኞችዎ ይላኩ።  🙏🙏🙏🙏      አግዜር ይባርክህ.  አሜን!!! በአሁኑ ጊዜ የፆታ ብልግና ዓለምን እያናጋ ነው።   አምላክ እንዲህ ብሏል፡- “የሰው ልጅ አምስት ነገሮችን የሚወድበት አምስት ነገሮችን የሚረሳበት ጊዜ ይመጣል።   1. የዚችን ዓለም ተድላ ይወዳሉ የፍርዱንም ቀን ይረሳሉ።   2. ገንዘብን ይወዳሉ እና ገንዘቡን እንዴት እንዳገኙ እና እንዳወጡት የተጠያቂነት ቀን ይረሳሉ.   3. የተፈጠሩትን ይፈራሉ ፈጣሪንም ይረሳሉ።   4. ውብ መኖሪያ ቤቶችን ይወዳሉ መቃብራቸውንም ይረሳሉ.   5. ኃጢአትን ይወዳሉ እና የእግዚአብሔርን ይቅርታ መፈለግን ይረሳሉ።   እስቲ ይህን አስብበት?.......   1. የዘላለም ሕይወት = ነፃ   2. የቤተክርስቲያን መግቢያ = ነፃ   3. የክርስቶስ ማዳን = ነፃ   4. የእግዚአብሔር ፍቅር = ነፃ   5. የሕይወት እስትንፋስ = ነፃ   ሀ. ሲጋራ = ክፍያ   ለ. ዝሙት አዳሪነት = ክፍያ   ሐ. አልኮል = ክፍያ   መ. የምሽት ክለብ መግቢያ ክፍያ = ክፍያ   ሠ. ዓለምን የሚገዙ ኃይሎች = ክፍያ   ታዲያ ለምንድነው ሰዎች ገነት ነፃ እያለች ለገሃነም የሚከፍሉት?   ሁለት ጊዜ አስብ   በክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ።    ሁሌም የምናስበው ስለ ቫለንታይን ቀን ነው።   የልደት ቀን   የአባቶች ቀን   መልካም የእናቶች ቀን   የህፃናት ቀን   የገበሬዎች ቀን   የአስተማሪ ቀን   የገና ዕለት   የነፃነት ቀን   የቦክስ ቀን,   በዚህ ቀን፣   እዚ ቀን,   ቀን ውስጥ ቀን ውጭ.   ስለ ሞት ቀን እና ስለ ፍርድ ቀን አስበህ ታውቃለህ?  የበአል ቀን ወይም የውግዘት ቀን ይሆንልሃል?   ደህና ከሆንክ ስለ ጓደኞችህ እና የምትወዳቸው ሰዎችስ?  ስለ *የሞት ቀን እና የፍርድ ቀን* በመንገር ፍቅር አሳያቸው።    እባካችሁ ይህንን ለማንኛውም ቡድን አስተላልፉ ዛሬ መንግስተ ሰማያት ለናንተ ይሁን።  እባኮትን በኋላ እንዳትሉ፣ አሁኑኑ ያድርጉት ምክንያቱም ነገ በጣም ዘግይቶ ሊሆን ይችላል።   እግዚአብሔር ሆይ ይህንን መልእክት የሚያሰራጩትን ይባርክ።   አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ። @ppofpps
إظهار الكل...
👍 3 1🙏 1
እንባ ብቻ 😭😭😭 1- ሁሉም የአለም ሀገራት ከታላላቅ ኃያላን ጋር መልካም ግንኙነት ለመመስረት የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ (ሴት/ሴት ወይም ወንድ/ወንድ) መቀበል እንዳለባቸው አሜሪካ አረጋግጣለች። በአሁኑ ጊዜ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ሕጋዊ የሆነባቸው 34 አገሮች አሉ፡ አንዶራ፣ አርጀንቲና፣ አውስትራሊያ፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጂየም፣ ብራዚል፣ ካናዳ፣ ቺሊ፣ ኮሎምቢያ፣ ኮስታሪካ፣ ኩባ፣ ዴንማርክ፣ ኢኳዶር፣ ፊንላንድ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ አይስላንድ፣ አየርላንድ፣ ሉክሰምበርግ፣ ማልታ፣ ሜክሲኮ፣ ኔዘርላንድስ፣ ኒውዚላንድ፣ ኖርዌይ፣ ፖርቱጋል፣ ስሎቬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ስፔን፣ ስዊድን፣ ስዊዘርላንድ፣ ታይዋን፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ አሜሪካ እና ኡራጓይ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 2- ጀርመን ከአሁን በኋላ የዘር ግንኙነት የለም የሚለውን ህግ ፈርማለች ማለትም ወንድም እና እህት እናት እና ወንድ ልጅ አባት እና ሴት ልጅ ወዘተ.. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭 3-የሚያሚ ከተማ አሁን የህዝብ የወሲብ ግዢ ከተማ ተባለች። ይህም ማለት፡ በመንገድ ላይ ወደ ቤተ ክርስቲያን በመስጊድ ፣በገበያ ፣በኳስ ሜዳ ሴክስ ከፈለጋችሁ በማንኛውም ሰአት ያለችግር መደሰት ትችላላችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 4-ካናዳ አውሬነትን ፈቀደች(ከእንስሳት ጋር ወሲብ)😭😭😭😭😭😭😭😭 5- በስፔን: የብልግና ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ እና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈቅዶላቸዋል. 😭😭😭😭😭😭 6- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ዝሙት አዳሪነት ፈቃድ ተሰጥቷል. ማርግ ሉከር በ10 ዓመቷ የጾታ ደስታ የሚሰማት ማንኛዋም ወጣት ሴት ልጅ፣ ማንም ሊከላከልላት አይገባም ሰውነቱ እንዴት እንደሚሰራ እወቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 7- በመጨረሻም አሜሪካ የሰይጣን አብያተ ክርስቲያናት በይፋ እንዲከፈቱ ፈቅዳለች። ውድ ወንድሞች እና እህቶች መጨረሻው ቀርቧል፣ የክብር ጉዞው እየቀረበ ነው። ሰዎች ትኩረታቸው እየተከፋፈለ ነው እና ዲያቢሎስ ከመለኮታዊ ምህረት ለማስወገድ ከፍተኛውን የነፍስ ቁጥር ከእሱ ጋር መጎተት ይፈልጋል። እንጠንቀቅ። 😭😭😭😭😭 አንድ ደቂቃ ካሎት...ይህንን መልእክት ሼር ያድርጉ። በቤተክርስቲያን ውስጥ ለምን እንተኛለን፣ እና በመጠጥ ቤቶች ውስጥ እንነቃለን? ስለ ኢየሱስ ማውራት በጣም ከባድ የሆነው ግን ለማማት ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ግን የቆሸሹ መልዕክቶችን መልሶ መላክ ቀላል የሆነው ለምንድነው? ይህን መልእክት ለጓደኞችህ ልትልክ ነው ወይስ ችላ ልትለው ነው? እግዚአብሔርን የምትወዱ ከሆነ ይህንን መልእክት በ60 ሰከንድ ውስጥ ለእውነተኛ የቅርብ ጓደኞችዎ ይላኩ። 🙏🙏🙏🙏 አግዜር ይባርክህ. አሜን!!! በአሁኑ ጊዜ የፆታ ብልግና ዓለምን እያናጋ ነው። አምላክ እንዲህ ብሏል፡- “የሰው ልጅ አምስት ነገሮችን የሚወድበት አምስት ነገሮችን የሚረሳበት ጊዜ ይመጣል። 1. የዚችን ዓለም ተድላ ይወዳሉ የፍርዱንም ቀን ይረሳሉ። 2. ገንዘብን ይወዳሉ እና ገንዘቡን እንዴት እንዳገኙ እና እንዳወጡት የተጠያቂነት ቀን ይረሳሉ. 3. የተፈጠሩትን ይፈራሉ ፈጣሪንም ይረሳሉ። 4. ውብ መኖሪያ ቤቶችን ይወዳሉ መቃብራቸውንም ይረሳሉ. 5. ኃጢአትን ይወዳሉ እና የእግዚአብሔርን ይቅርታ መፈለግን ይረሳሉ። እስቲ ይህን አስብበት?....... 1. የዘላለም ሕይወት = ነፃ 2. የቤተክርስቲያን መግቢያ = ነፃ 3. የክርስቶስ ማዳን = ነፃ 4. የእግዚአብሔር ፍቅር = ነፃ 5. የሕይወት እስትንፋስ = ነፃ ሀ. ሲጋራ = ክፍያ ለ. ዝሙት አዳሪነት = ክፍያ ሐ. አልኮል = ክፍያ መ. የምሽት ክለብ መግቢያ ክፍያ = ክፍያ ሠ. ዓለምን የሚገዙ ኃይሎች = ክፍያ ታዲያ ለምንድነው ሰዎች ገነት ነፃ እያለች ለገሃነም የሚከፍሉት? ሁለት ጊዜ አስብ በክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ። ሁሌም የምናስበው ስለ ቫለንታይን ቀን ነው። የልደት ቀን የአባቶች ቀን መልካም የእናቶች ቀን የህፃናት ቀን የገበሬዎች ቀን የአስተማሪ ቀን የገና ዕለት የነፃነት ቀን የቦክስ ቀን, በዚህ ቀን፣ እዚ ቀን, ቀን ውስጥ ቀን ውጭ. ስለ ሞት ቀን እና ስለ ፍርድ ቀን አስበህ ታውቃለህ? የበአል ቀን ወይም የውግዘት ቀን ይሆንልሃል? ደህና ከሆንክ ስለ ጓደኞችህ እና የምትወዳቸው ሰዎችስ? ስለ *የሞት ቀን እና የፍርድ ቀን* በመንገር ፍቅር አሳያቸው። እባካችሁ ይህንን ለማንኛውም ቡድን አስተላልፉ ዛሬ መንግስተ ሰማያት ለናንተ ይሁን። እባኮትን በኋላ እንዳትሉ፣ አሁኑኑ ያድርጉት ምክንያቱም ነገ በጣም ዘግይቶ ሊሆን ይችላል። እግዚአብሔር ሆይ ይህንን መልእክት የሚያሰራጩትን ይባርክ። አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram