cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🇸🇦🇵🇸ቡልቡል🌹 የሰለፍዮች🌹 ቻናል🇸🇦🇵🇸 البلبل🌹 قناة السلفية 🇸🇦🇵🇸 BULBUL 🇸🇦YASALAFY CHANAL

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል ነው።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
300
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
-330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🍃🫧🍃🫧🍃               العشر المباركات عشر ذي الحجة         شعر : الحسين بن أحمدالنجمي               أداء: ظفر النتيفات                المدة الزمنية: ٢:٤٥   💧https://t.me/bulbul0925
إظهار الكل...
العشر المباركات _عشر ذي الحجة .mp32.52 MB
👍 1
🍃🫧🍃🫧🍃                  قصيدة بعنوان   [ ضيوف الرحمن في ظل آل سعود ]      عج الحجيج وعج البيت والحرم        كلمات : علي بن يحيى الحدادي         أداء: ظفر بن راشد النتيفات                المدة الزمنية: ٣:٥١   💧https://t.me/bulbul0925
إظهار الكل...
ضيوف_الرحمن_في_ظل_آل_سعود_عج_الحجيج_.m4a3.63 MB
🎙 *قصيدة:* لبيك واشوقاه يا رباه 💎 *من شعر:* عبدالمجيد بن إبراهيم الخرعان 🌻أداء  الشيخ:* ظفر بن راشد النتيفات الدوسري حفظه الله قناة قصائد الشعراء السلفية ((مع تحيات إخوانكم في الله  )) ((ننصح بسماعها ونشرها  وبارك الله فيكم )) ╭─┅─═ঊঊঈ═─┅─╮            أسعد الله أوقاتكم ╰─┅─═ঊঊঈ═─┅─╯ ➖📚➖📚➖📚➖ 💧قناة قصائد الشعراء السلفية💧 https://t.me/bulbul0925
إظهار الكل...
قصيدة لبيك واشوقاه يا رباه.mp32.04 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔊   አላሁ አክበር  ምንድን ናት?? 🔊አላሁ አክበር………   በክህደትና በጥርጣሬ በዋለሉ የሸይጣን ወገኖች ፊት ለፊት ውጊያ ሲደረግ የምትባል የጀግንነት ድምፅ ናት። 🔊አላሁ አክበር………    ሲባል የሰሙ የሸይጧን ወታደሮች የአላህ እልቅና፣ አሸናፊነቱና ለሙእሚኖች ያለው አጋዥነት ውስጣቸው አስጨንቆት በሽብር ይርበተበታሉ። 🔊አላሁ አክበር………    በሙስሊሞች ታሪክ ላይ በጣም አስገራሚ የሆኑ ታሪኮች የፈፀመች የድል ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………   የ“ታላቅ ነን” ባዮች እልቅና ያወረደች፤ የ“አሸናፊ ነን” ባዮች ማንነት ያሳየች፤ በሙስሊሞች ልብ ውስጥ ፅናትና እምነት ያኖረች የህልውና ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………    በአላህ መንገድ የሚጋደሉ ሙጃሂዶች አፍ ላይ የምትዘወትር የብርታትና የፅናት ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………   ከፊቷ ሁሉም ትልቅ ነኝ ባይ ትንሽ የሚሆንባት፤ ኩራተኛ ሁሉ ኩራቱን የሚያጣባት፤ ሸይጧንና ወታደሮቹ የሚያንሱባት የሚዋረዱባት መለኮታዊ ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………    ልብ የምታንቀጠቅጥ፤ ዐይን የምታስነባ፤ አንድነት የምታጠነክር፤ የማንነት ዋስትና የሆነች ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር………   ስትደነግጥ፣ ስትደሰት፣ ስትገረም የምታሰማት ልባዊ ቃል ናት። 🔊አላሁ አክበር  አላሁ አክበር  አላሁ አክበር         ☝️ላ ኢላሃ ኢለላህ 🔊አላሁ አክበር  አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ 🖊ሐምዱ ቋንጤ         ከፉርቃን ሰማይ ስር!! https://t.me/bulbul0925
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🤌 የአረፋው----ተጓዥ ⤵️ ወላጆች ዚያራ     የአረፋው ተጓዥ ምን አስበህ  ሰራህ ከደዕዋ ተያያዥ? እራስህን አርቅ    ከዲን ሙኻለፋ በቤተሰብም ላይ የቻልከውን ልፋ ከፍ ባለ   ጩሀት     ብዙ ከመናገር ሰዎች ይቀይራል    ትንሽዬ  ተግባር አልችልም እያልክ  ራስህን አታቅብ ሲድቅ ከኢኽላስጋ ይሰራል አጃኢብ እናትና አባትህ ያቆያቸውና አያትህ እንዴት ናቸው  ደክመው በስተርጅና       ይጠነቀቃሉ የሚያርቅ ከጀና? በቀላሉ አይወድቅም እውቀት የታጠቀ     ስልጤና ጉራጌ     አረ በሉ ነቃ በፔንጤ መነጠቅ በሀድያ ይብቃ   አላማው አድርጎ  ወርዶ ከከተማ ከዳርዳር ስንሰማ ስንት ሰው ተቀማ ምትወድ ሚወዱህ   የቅርቡ ልጃቸው ባመት ቢሆን አንዴ   የምትዘይራቸው ወደ ንፁው ኢስላም ጥሪ አርግላቸው ደዕዋዎች አስጭነህ በፍለሽ ሚሞሪ በአፍህ ባትችል      በብር አርግ ጥሪ   ኢማን በልብ ላይ   በዕውቀት ከፀና እጅ ይዞ ያደርሳል ፍርደውስ ላይ  ጀና የፈተናን ማዕበል  ጎርፍ፤ወንዝ ይገታል     ብረትን ያስንቃል  ከዓለት ይበረታል ይህን ሁሉ ጓግተህ  ስትል ልሂድ ልሂድ የኢስላም ወንድሜ   በሰላም ግባ ሂድ  ባቅምህ ተጣራ    ሱና ቁርኣን ተውሂድ ካለበስካቸው ልብስ  ከጣልከውም በሬ በላጩ ይሄ ነው    ባይመስልህም ዛሬ። ✍️ ኢብን ሙዘሚል @ibnmuzemil 📎
إظهار الكل...
🔊    አውርዳችሁ አድምጡ    ሙሉ ⌚️1:00 ሰዓት የሚቆይ ተክቢራ ነው።   ቤት ውስጥ ስትሆኑ    ሱቅ ውስጥ ስትቀመጡ     በመንገዶች ስትንቀሳቀሱ      እየነዳችሁም ይሁን ተሳፋሪ ብትሆኑ   ይህ ውብ እና ማራኪ የሆነ ኢስላማዊ ጌጥ እና መገለጫ ግልፅ አድርጉ!! አትሸማቀቁ!! አትፈሩ!! አትፍሩም!! https://t.me/bulbul0925
إظهار الكل...
تكبيرات ساعة كاملة ❤.mp355.91 MB
#የዙልሂጃ_ቀናት 🔙 « ከሁለት ዓመት በፊት! » 📚 35 سؤالا في أحكام الأضاحي 03 📚 የኡዱሂያ ህግጋት ደርስ 03 🎤 በወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሐምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴ 🔗 https://t.me/bulbul0925
إظهار الكل...
የዑዱሂያ ህግጋቶች ቁ03mp3.mp310.79 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔪     የኡዱሕያ መስፈርቶች!! 1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት። እነርሱም            ✅  ግመል              ✅  ከብት              ✅   በግ          እና ✅  ፍየል     2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።          🍖 ግመል ከሆነ   👉👉  5 ዓመት          🍖  ከብት  ከሆነ  👉👉  2 ዓመት           🍖  ፍየል  ከሆነ   👉👉  1 ዓመት            🍖  በግ    ከሆነ   👉👉 6 ወር የሞላው          3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።        🛑 ግልፅ  ከሆነ መታወር         🛑 ግልፅ  ከሆነ በሽታ          🛑 ግልፅ  ከሆነ አንካሳነት            🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት   አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት። 🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……     በግ ወይም  ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ     በሬ ወይም ግመል ከሆነ ለ7 ሰው መካፈል ይቻላል። https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
إظهار الكل...
🔴➢ እርግጥ ነው ዱንያ እንብዛም አታጓጓም ፈጣሪዬ በሚያውቀው እንኳን መኪና ቤት ራሱ ለመግዛትም ውስጤ ተነሳስቶ አያውቅም ይህንን የሁጃጆች ለፈጣሪያቸው ያላቸውን መማፀንና አረፋ ላይ ቆመው እጃቸውን ዘርግተው ፈጣሪያቸውን ሲለምኑ የሚያዘንቡት እንባ ድቅን አለብኝ ይህ ሁሉ ከالله መግጠም በኋላ ሰበቡ ብር ነው አዎ ይህንን ሳይ ውስጤ ተንቆራጠጠ እንባዬም መጣ ። ---- አለማችን ላይ ያሉ ውብ ትንግርት የሚባሉትን ለማየት ትዝ ብሎኝም አያውቅም አረፋ ላይ መቆምን ሙዝደሊፋ አድሮ በማግስቱ ሚና ጓጆች ላይ ጠጠር መወርወርን ጦዋፈል ኢፋዳ ለማድረግ ማእበል መስሎ ከሚፈሰው ያاللهባሮችጋ አብሮ መፍሰስ ለኔ ምድራዊ ገነት ነው ። 🔴➢አልበር ሁለት እግር ነኝ... 🔴➢ፈጣሪዬ ሆይ የውስጤን ናፍቆት ታውቃለህ ወፍቀኝ ለወንድም እህቶቼም ወፍቃቸው አሚን .. آمين --- عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " الْعُمْرَةُ إِلَى الْعُمْرَةِ كَفَّارَةٌ لِمَا بَيْنَهُمَا، وَالْحَجُّ الْمَبْرُورُ لَيْسَ لَهُ جَزَاءٌ إِلَّا الْجَنَّةُ ". متفق عليه 🔴-------- ------- ------- --------🔴 " ጌታዬ ሆይ እርግጥ ነው በብዙ ፀጋዎች አንበሻብሸከኛል በሐጢያት የቆሸሽኩ ደካማ ባሪያህ ብሆንም ካንተ ከአዛኙ አምላኬ ተስፋ አልቆርጥምና ያንተ በረከትም አይጠገብምና ከሁጃጆችም ተርታ ከሙጃሒድኖችም ተርታ ከዑለሞቹም ተርታ መሰለፍን መደመርን እና አንተ የወደድከው ባለ ማዕረግ ሰው መሆንንና ጀነተል ፊርደውስን እለምንካለሁ.❗️❗️❗️ ያረቢ... ❗️❗️❗️ ------- https://t.me/AbuNamuse/2375
إظهار الكل...
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

🔊     ምርጥ ተክቢራ!! ቆንጆ ተክቢራ ነው። እየሰማችሁም እየከበራችሁም!!    ከቢሩ…… 🔊አላሁ አክበር    ከቢሩ…… 🔊አላሁ አክበር    ከቢሩ…… 🔊አላሁ አክበር https://t.me/bulbul0925
إظهار الكل...
تكبيرات العيد.mp31.82 MB