cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ክርሰቲያን wallpaper™

•ውብ የሆኑ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች •ለሥልካቹ ማሳመርያ Wallpaper •ለprofile ሚሆኑ ምሥሎችን •አዳዲስ መንፈሳዊ የመዝሙር ግብዣዎች •የተለያዩ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችን ያገኛሉ። 🔷ማንኛውም ሀሳብ/አስተያየት ካላችሁ👇 https://t.me/christianwallpaperr_bot 🔷 @waf_z1

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
364
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-1330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
“ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።” — ዘዳግም 33፥26 ✨CHRISTIAN WALLPAPER✨   ✅  @christian_wallpaperr ✅   ✅ @christian_wallpaper2 ✅     sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
“ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።” — መዝሙር 119፥103 ✨CHRISTIAN WALLPAPER✨   ✅  @christian_wallpaperr ✅   ✅ @christian_wallpaper2 ✅     sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
إظهار الكل...
👍 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
“እግዚአብሔርን #ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን #ተስፋ አድርግ።” — መዝሙር 27፥14 ✨CHRISTIAN WALLPAPER✨   ✅ @christian_wallpaperr ✅   ✅ @christian_wallpaper2 ✅ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
إظهار الكل...
👍 4 1
إظهار الكل...
አዜብ ሀይሉ መንፈሳዊ መዝሙር 'ያያል'// azeb hailu 'yayal' gospel song lyrics 2023

አዜብ ሀይሉ መንፈሳዊ መዝሙር 'ያያል'// azeb hailu 'yayal' gospel song lyrics 2023 Don't forget to subscribe, share and support our channel ሚስጥርን ፡ የሚገልጥ ፡ በሰማይ ፡ ውስጥ ፡ አለ ዙፋኑ ፡ በብዙ ፡ ክብር ፡ የተከለለ ከሰው ፡ ልብ ፡ የጠፋን ፡ ህልም ፡ ከነፍቺው የሚያቀብል ፡ አምላክ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) ዙፋኑ ፡ በሰማይ ፡ ርቆ ፡ ከፍ ፡ ቢልም በዓይኖቹ ፡ ከማየት ፡ ፍፁም ፡ አይታክትም የተሰወረውን ፡ በታች ፡ በሸለቆ እርሱ ፡ ወደ ፡ ብርሃን ፡ ይገልጠዋል ፡ አውቆ (፪x) አዝ፦ ማነው ፡ ከፊቱ ፡ የሚሰወር ማነው ፡ ከእርሱ ፡ የሚደበቅ ማነው ፡ ወጥቶ ፡ የሚገባ ማነው ፡ አምላኬ ፡ ሳያውቅ ያያል ፡ ያያል ፡ ሁሉን ፡ ነገር ፡ ያያል ያውቃል ፡ ያውቃል ፡ አስተውሎ ፡ ያውቃል ዝም ፡ ቢል ፡ ቢታገስ ፡ ለፍርድ ፡ ባይቸኩል የተወህ ፡ የረሳህ ፡ ያላየህ ፡ አይምሰልህ (፪x) የቀድሞውን ፡ ዘመን ፡ ወይንም ፡ የአሁኑ ገና ፡ የሚመጣውን ፡ የወደፊቱን የፍጥረትን ፡ ሩጫ ፡ ሙሉ ፡ እንቅስቃሴ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ያውቃል ፡ አምላኬ ፡ ንጉሤ (፪x) ነገር ፡ ሁሉ ፡ ፊቱ ፡ ዕርቃኑን ፡ ይቆማል ማን ፡ ከእርሱ ፡ ሚስጥሩን ፡ ደብቆ ፡ ያኖራል የሰማይ ፡ የምድሩን ፡ ሁሉንም ፡ አዋቂ ከስውርም ፡ ወጥመድ ፡ አዳኝ ፡ ነው ፡ ነጣቂ (፪x) አዝ፦ ማነው ፡ ከፊቱ ፡ የሚሰወር ማነው ፡ ከእርሱ ፡ የሚደበቅ ማነው ፡ ወጥቶ ፡ የሚገባ ማነው ፡ አምላኬ ፡ ሳያውቅ ያያል ፡ ያያል ፡ ሁሉን ፡ ነገር ፡ ያያል ያውቃል ፡ ያውቃል ፡ አስተውሎ ፡ ያውቃል ዝም ፡ ቢል ፡ ቢታገስ ፡ ለፍርድ ፡ ባይቸኩል የተወህ ፡ የረሳህ ፡ ያላየህ ፡ አይምሰልህ (፪x)

👍 3
አዜብ ሀይሉ መንፈሳዊ መዝሙር 'ያያል'// azeb hailu 'yayal' gospel song lyrics 2023
إظهار الكل...
إظهار الكل...
#EnehoEyesus #"እነሆ-ኢየሱስ" by Dawit GetachewYouTube Mezmur lyrics video 2023/2016

Eneho Eyesus "እነሆ ኢየሱስ" by Dawit Getachew mezmur lyrics sami tesfa michael,kalkidan tilahun,pentecostal songs,fenan befkadu,lidya anteneh,heaven's echo school of music,bereket tesfaye,samuel tesfa michael,ephrem alemu,amharic songs,dave,protestant songs,beteab,hasset app,betty wolde,cornerstone,love and care,biniyam yonas,zema 4 christ,kingdom sound,christian songs,cornerstone band,sami,betty,endale,judy,lily,teddy

Photo unavailableShow in Telegram
“ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።” — ማቴዎስ 25፥13 ✨CHRISTIAN WALLPAPER✨    ✅ @christian_wallpaperr ✅    ✅ @christian_wallpaperr ✅ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
“ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።” — መዝሙር 119፥103 ✨CHRISTIAN WALLPAPER✨    ✅ @christian_wallpaperr ✅    ✅ @christian_wallpaperr ✅ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
إظهار الكل...
3❤‍🔥 1👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
“እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።” — ዕንባቆም 2፥20 ✨CHRISTIAN WALLPAPER✨    ✅ @christian_wallpaperr ✅    ✅ @christian_wallpaperr ✅ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
إظهار الكل...
3
Photo unavailableShow in Telegram
“ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።” — ዮሐንስ 16፥23 ✨CHRISTIAN WALLPAPER✨    ✅ @christian_wallpaperr ✅    ✅ @christian_wallpaperr ✅ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
إظهار الكل...
👍 3 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.