Señõrìtã😍
Welcome to D.E.H.M.B channal 😇 TikTok funny video🤣🤣 New music🎵 Pic Old music 🎵 Ezi channal gebto maysek mayemar yelem 😎kenante mitebekew join malet becha nw lelaw yega sera nw 😜
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
198
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
🥰🥰 የኔታ ነህ ለኔ 🥰🥰
ያ ሸንጋይ ምላስህ ቅቤ የሚያቀልጠው
ፎርጅድ ማንነትህ ከላይ የሚታየው
መታወቂያው ሌላ ማሞው ሌላ ሆነህ
ያንቺ ነኝ ስትለኝ ልብህን ሸሽገህ
ሰው አማኙ ልቤ ለፍቅርህ ሲሸነፍ
ምስኪን ማንነቴ አንተን አምኖ ሲከንፍ
የታሻለ ስታይ አቁስለኸው ልቤን
ትተኸኝ ስትሄድ ንቀኸው መውደዴን
እጅጉን ብጎዳም ባንተ ምክንያት ያኔ
አመሰግናለሁ የኔታ ነህ ለኔ
ስለሰው ማንነት ያዘረፍከኝ ቅኔ
🌹✨🍂🍃JOIN & SHEAR🍃🍂✨🌹
📨ለባልዋ የፃፈችው ደብዳቤ🥺💔
ባልየው በስራ ምክንያት ከከተማ ከወጣ ሳምንት ሆኖታል። ሚስትም ይህንን ደብዳቤ ፃፈችለት፦
“ውዱ ባሌ! ከሄድክ ጀምሮ ሽቶ ማሽተት ብፈልግ እንኳ እየሸተተኝ አይደለም፤ ምግብ አቀርብና አልበላ ይለኛል፤ ማር ብቀምስም ምንም ጥፍጥና አይሰጠኝም፤ የለሊቱ ብርድ የሀምሌ ብርድ እየመሰለኝ ነው፤ ናፍቆትህ ራስ ምታት ሆኖብኛል። መች ነው የምትመለሰው❓” ብላ ፃፈችለት።
የባልየው መልስ..
“ወላሂ ታክመሽ እስከ ምታገግሚ ድረስ አልመለስም። ምክንያቱም የጠቀስሻቸው በአጠቃላይ የናፍቆት ሳይሆን የኮሮና ምልክቶች ናቸው።” 😂😂
እባካችሁ ሴቶች ናፍቆትና በሽታ እየለያችሁ😜
ከወደዱት ለሚወዱት ሰው #ሼር ያድርጉ።
በሌላ ታሪክ እስክንገናኝ ደህና ቆዩ❤️
Join our channel :- @WubTarikoch
For any comment:- @Abduljebar_Faris
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.