cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

📚አቡበክር📚 ሸምሱ📚

ይህ ቻናል ጠቃሚ የሆኑ ምክሮች , ኹጥባዎች, ሙሀደራዎች, እንዲውም ጥያቄዎች, ሌሎችም አጫጭር ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት ይሆናል በኡስታዝ አቡበክር ሸምሱ አላህ ይጠብቀዉ ማሳሰቢያ ሼር በማድርገው የአጅር ተካፋይ ይሁኑ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 367
المشتركون
+324 ساعات
+177 أيام
+6930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
كاريكاتير اليوم | إجازة زمان والآن ..! ✍ "الراصد نيوز" ⓣ.me/dream_vu
إظهار الكل...
✍ "በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" እንደ ሚባለው አሁን ያለንበት ወር የሙሀረም ወር ነው የሙሀረም ወር ፆም ከሌላ ወራት ፆም እንደሚበልጥ ነብዩ ﷺ ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ: ✅ ﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾ ✅ “ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው” 🚨 በመሆኑም ነገ ዕለተ ✅ሀሙስ💥 ከመሆኑ አንፃር ያለንበት ወር ደግሞ የሙሀረም ወር እንደመሆኑ የነገን ፆም ሁላችንም በመፆም እንደሚባለው "በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" በአንድ ቀን ፆም ሁለት አጀርን እናግኝ።                   ⇩ ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅ ⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
إظهار الكل...
መስጂደ ተቅዋ ወናቦ

💥 ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

👍 6
ﻭاﻟﻠﻪ ﻟﻮ ﻧﺘﺄﻣﻞ ﻫﺬﻩ اﻟﻜﻠﻤﺔ {ﺃﻛﻤﻠﺖ ﻟﻜﻢ ﺩﻳﻨﻜﻢ} ﻓﻼ ﻳﻮﺟﺪ ﺷﻲء ﻧﺎﻗﺺ ﻓﻲ اﻟﺪﻳﻦ ﺃﺑﺪا، ﻓﻬﻮ ﻛﺎﻣﻞ ﻣﻦ ﻛﻞ ﻭﺟﻪ، ﻟﻜﻦ اﻟﻨﻘﺺ ﻓﻴﻨﺎ، ﺇﻣﺎ ﻗﺼﻮﺭ ﻓﻲ ﻋﻘﻮﻟﻨﺎ، ﺃﻭ ﻓﻲ ﺃﻓﻬﺎﻣﻨﺎ ﺃﻭ ﻓﻲ ﻋﻠﻮﻣﻨﺎ، ﺃﻭ ﻓﻲ ﺇﺭاﺩاﺕ ﺗﻜﻮﻥ ﻏﻴﺮ ﻣﻨﻀﺒﻄﺔ، ﻓﻤﻦ اﻟﻨﺎﺱ ﻣﻦ ﻳﺮﻳﺪ ﺃﻥ ﻳﻨﺼﺮ ﻗﻮﻟﻪ ﻓﻴﻌﻤﻰ ﻋﻦ اﻟﺤﻖ؛ ﻧﺴﺄﻝ اﻟﻠﻪ اﻟﻌﺎﻓﻴﺔ.
إظهار الكل...
👍 3
بسم الله الرحمن الرحيم ቻናሎች በተመለከተ የተሰጠ ተንቢህ!!   ዘመኑ የኢንተርኔት እንደመሆኑ ሁሉም ሰው በያለበት ሆኖ በሚፈልገው መልኩ የሚፈልገው ነገር ይለቃል ይከታተላል። በሐበሻ ያለው የሰለፍያ ዳዕዋ በተመለከተ.   በዋነኝነት እና አጠቃላይ በሆነ መልኩ ዳዕዋውን ወክሎ የሚንቀሰቀሰው   የ"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ቻናል ነው። ከዚህ በተጨማሪ   በሁሉም መሳጂዶች ላይ የሚደረጉ ዱሩሶች እና ፕሮግራሞች የሚተላለፍባቸው በየመስጂዱ ስም የተሰየሙ የደርስ ቻናሎች አሉ። ከ"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ቻናል እና በየመስጂዱ ስም ከተከፈቱ የደርስ ቻናሎች ውጪ የትኛውም ዐይነት ዳዕዋችን ወክሎ የሚንቀሳቀስ የግለሰብ ቻናል የሌለ መሆኑ ለማሳወቅ እወዳለሁ።    የትኛውም ሰለፊይ ወደ አላህ ያቃርበኛል ያለውን ኽይርን እንዲያስተላልፍ ምክሬ ከመሆኑ ጋር ጉዳዩ  ወደ ራሱ እንጂ ወደ ዳዕዋችን የማይመለስ መሆኑ አሳውቃለሁ። 🖊ወንድማችሁ አቡ የሕያ ኢልያስ አወል!!
إظهار الكل...
👍 6
የሙስሊሞችን ምድር ላስቃኛችሁ.... حضرموت - اليمن የመን ሀድረ-መውት ከተማ... اسآل الله ان يحفظها واهلها دائمآ وابدآ ሁሌም ዘወትር የመንን እና ባለቤቶቿን አላህ ይጠብቃቸው አሚን።🤲                   ⇩ ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅ ⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
إظهار الكل...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
🤝 5
Photo unavailableShow in Telegram
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
📢 አስቸኳይ የኹጥባ ጥሪ! ✅ ዛሬ ማለትም ጁምዓ [29-12-1445] ሂጅሪ ገና በወጣትነቱ እውቀትን ከብስለት ጋራ የተቸረው አንደበተ ርቱ እና ድምፀ ጎርናናው... 🎙 ታላቁ እና ተወዳጁ ኸጢብ አሸይኽ አቡ ሀፍስ ዑመር ቢን መህሙድ አል-ጁቡቲ አላህ ይጠብቀውና... 🕌 በዛሬው እለት ወደ መስጂዳችን ጎራ በማለት...የሱናንን መስጂድ ሚንበር ሚያንበሻብሽ ይሆናልና... 🤝 መገኘት ምትችሉ ሙስሊም ወንድም እህቶች በሙሉ ወደ ሱና መስጂድ በማቅናት... 🤌 ከማራኪ አንደበቱ እና ከጣፋጭ ምክሩ እንድትቀስሙ ከወዲሁ ጥሪ ቀርቦላችኋል። 📲 የሱናን መስጂድ አጠቃላይ ፕሮግራም ለማግኘት↴↴↴ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🖥 በ telegram ቻናል ለመከታተል ↴↴ 📎 t.me/mesjidalsunnah/14354 🖥 በ whatsapp ግሩፕ ለመከታተል ↴↴ 📎 https://whatsapp.com/channel/0029VaeGxFY5PO173mV6M244
إظهار الكل...
👍 8🤝 1
ቅንጭብጭብ [part 04] 🫵 ቀኝህ ሚሰጠውን ግራህ እስከማያውቅ ስራህን ደብቅ! 🎙 ኡስታዝ አቡ ዐብድልመናን ኻሊድ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16759
إظهار الكل...
ቀኝህ ሚሰጠውን ከግራህ ደብቅ.mp33.41 MB
👍 4💯 1🤝 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.