cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Kokebe Tsibah General Secondary School

Since 1924

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 429
المشتركون
+224 ساعات
+327 أيام
+15030 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
🆕Revised 2017 E.C. aaceb Educ Calendar
9794Loading...
02
ቀን 14/10/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ በበየነ መረብ /Online/ለመፈተን ለተመዘገባችሁ የተፈጥር ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ 👉 ሰኞ ሰኔ 17/2016 ዓ.ም ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ በአጠቃቀሙ ዙሪያ ስልጠና በመስጠት ጠቅላላ ከተመዘገቡት ዉስጥ በኮፒዉተር ችሎታቸዉ በበየነ መረብ/Online/ መፈተን ያለባቸዉን ተማሪዎች ለመለየት ፕሮግራም ተይዟል:: ስለሆነም የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሰዉ ሰዓት በአዲሱ የአይሲቲ ላቭ በመገኘት ስልጠናዉን እንድትከታተሉ ስንል እየገለፅን የሶሻል ተማሪዎች ስልጠና መቼ እንደምንጀምር በቀጣይ በማስታወቂያ የምንገልፅ ይሆናል:: ት/ቤቱ
1 23041Loading...
03
ቀን 13/10/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለቀን የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች 👉 በበየነ መረብ/Online/ለመፈን ፍላጎቱ ያላችሁ እስከ 13/10/2016 ዓ.ም 11:00 ሰዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ቢሮ ቁጥር 09 ወይም 04 እየመጣችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ማሳሰቢያ:- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ተመዝግበዉ ጨርሰዋል:: ት/ቤቱ
1 26836Loading...
04
ማሳሰበያ መምህራን:ወላጆች እና ተማሪዎች የየራሳችሁን መጠይቅ እንድትሞሉ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን:: ት/ቤት
1 4432Loading...
05
የመምህራን መጠይቅ https://docs.google.com/forms/d/1F2SzvaRxiWhSFj-ZVEODH_WhQX8au5Qv0fIz2EbWbIo/edit
1 2941Loading...
06
የመምህራን መጠይቅ https://docs.google.com/forms/d/1F2SzvaRxiWhSFj-ZVEODH_WhQX8au5Qv0fIz2EbWbIo/edit
30Loading...
07
የተማሪዎች መጠይቅ https://docs.google.com/forms/d/13WF1rTm1W6s6osstJlQugzWbxRz1aGdrIU6Wb8_YdVk/edit የተማሪዎች ውጤት መጠይቅ https://docs.google.com/forms/d/1bBr7B6wN_lcR0OPjmM3htbZBCpLEvdibeRkpw6rWd2k/edit?usp=forms_home&ths=true
1 4163Loading...
08
የወላጆች https://docs.google.com/forms/d/1SXS7rusOlNVzM5A9-NCuTtgk3kc53t3sIFLN617Ei5k/edit
1 3462Loading...
09
ማሳሰቢያ ለ2ኛ ሰሚስተር ፈተና ከተማሪዎች የሚጠበቁ ቅድመ ሀኔታዎች 1ኛ. መታወቂያ መያዝ 2ኛ. የተሟላ ዩኒፎርም መልበስ 3ኛ. ለወንዶች ፀጉርን በተሰጠዉ ገለፃ መሠረት ተስተካክሎ መምጣት 4ኛ. ከ1ኛ-7ኛ ደረጃ የዉጡ ተማሪዎች Special class የሚፈተኑ ሲሆን የአፈታተን ስርዓቱን በተመለከተ ከ1ኛ-3ኛ የዉጡ ለብቻ ከ4ኛ-7ኛ ደረጃ የዉጡ ለብቻ ከዚያ በታች ደረጃ ያላቸዉ ከሁለት ተክፍለዉ እንዲፈተኑ ስለተወሰነ ሁሉም ተማሪ ኩረጃ የሌለ መሆኑን አዉቆ ከወዲሁ በቂ ዝግጅት በማድረግ ለፈተና ብቁ/ዝግጁ ሆኖ መቅረብ ይጠበቅበታል:: 5ኛ. ፈተና ተጀምሮ ከ30 ደቂቃ በሗላ መምጣት እና ከ30 ደቂቃበፊት ቀድሞ መዉጣት አይቻልም::ይህ ሆኖ ሳለ ዘግይቶ መጥቶ ከበር ጥበቃ ጋር መግባት አለብኝ በማለት እና ቀድሜ ልዉጣ በማለት ከፈታኝ ጥበቃ ጋር ክፍተት የፈጠረ ተማሪ ከፈተና ይታገዳል:: 👉 በመሆኑም ማንኛዉም ተማሪ ከላይ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች አሟልቶ በመገኘት ግዴታችሁን እንድትወጡ ስንል እያሳሰብን መብቶቻችሁ ደግሞ የሚጠበቁ መሆኑን እናሳዉቃለን:: መልካም የዝግጅት እና የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ!! ሰኔ/2016 ዓ.ም ት/ቤቱ
2 32349Loading...
10
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛ የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ::   በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!
2 1593Loading...
11
. ጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን ድረስ አስፈላጊውን መረጃ አሟልተው የሚመጡ አዲስ የተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል . መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም ለተማሪዎች ስለ ት/ቤቱ ህገደንብና ተያያዥ ጉዳይ ላይ ገለጻ ይሰጣል . መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት ይጀምራል . መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ትምህርት በሬዲዮ ስርጭት ይጀምራል . ህዳር 16-18 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል . ከጥር 7-9 ቀን 2017 ዓ.ም ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል . ከጥር 19-23 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል . ከጥር 26-29 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን ፈተና የሚያርሙበት እና ውጤት ማጠናቀሪያ ሳምንት . ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል . የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ይጀምራል . ሚያዚያ 6-8 ቀን 2017 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል . ግንቦት 19-22 ቀን 2017 ለ6ኛ፣ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል . ከሰኔ 3-4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ይሰጣል . ከሰኔ 9-11 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ይሰጣል . ከሰኔ 16-20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል . ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል . ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የውጤት መግለጫ ካርድ በመስጠት የዓመቱ ትምህርት ይጠናቀቃል ማሳሰቢያ፡- 1. በ1ኛ ወሰነ ትምህርት 103 የትምህርት ቀናት ሲኖሩ በ2ኛ ወሰነ ትምህርት 101 ቀናት በጠቅላላው በዓመቱ 204 የትምህርት ቀናት አሉ፡፡ 2. ትምህርት ቢሮ የትምህርት ካላንደሩና ካላሻሻለ በስተቀር ማንኛውም ትምህርት ቤት ከካላንደሩ ውጪ የትምህርትን ስራ ማከናወን የተከለከለ ነው፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
2 46624Loading...
12
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/ (ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም) በ2017 የትምህርት ዘመን በከተማ አስተዳደሩ ስር ባሉ የመንግስት፣ የግልና በሌሎች የተያዙ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ወጥነት ያለው የትምህርት አተገባበር በማስፈለጉ የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል፡፡ . ከሰኔ 24 እስከ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የመጽሐፍት ስርጭት . ነሃሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት በማድረግ አጠቃላይ የመምህራን ጉባኤ ይደረጋል . ከነሃሴ 21-30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የ7ተኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል
1 97126Loading...
13
ኮከበ ፅባህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 👉ተማሪ ኤልሳቤት ኤርምያስ የየ11ኛ D ክፍል ተማሪ ስትሆን በ2016 ዓ.ም በ1ኛ ሴሚስተሩ አማካኝ ውጤት:- 97 በማምጣት 1ኛ ደረጃ ወጥታለች:: ተማሪዋ በትምህርት ዉጤቷ ብቻ ሳይሆን በስነምግባሯም እጅግ የተመሰገነች በመሆኑ ሰኔ 6/2016 ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ የፀረ ሙስናና የስነ -ምግባር ቡድን እና በየካ ክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት በተዘጋጀዉ የእዉቅና ፕሮግራም ተሸላሚ ሆናለች:: እንኳን ደስ አለሽ!! ት/ቤቱ
2 31718Loading...
14
ተማሪዎች በበይነ መረብ (Online) መፈተናቸው ያለው ጠቀሜታ (ሰኔ 3/2016 ዓ.ም) 1. የበይነ መረብ ፈተና ለስህተት በር አይከፍትም ይህም ለምሳሌ በወረቀት መልስን በማጥቆር ሂደት ተማሪዎች መልስ ሳይሰጡ ሊያልፉና ሊረሱ የሚችሉበት ወይም በመልስ ቅየራ ወቅት የመልስ መስጫ ወረቀት መጎዳት፣ ሁለት መልስ መጻፍ፣ አጋጣሚዎች ሲኖሩ እንዲሁም ከአንዱ ጥያቄ ወደ ሌላኛው ለማለፍ ገጽ ማገላበጥ ወ.ዘ.ተ. ሲኖርባቸው፣ በበይነ መረብ ሲሆን ግን ያልተመለሱ ጥያቄዎች እንዳሉ የሚጠቁም በመሆኑ፣ አንዱን ሳይመልሱ ወደ ፈለጉት ጥያቄ በአንድ “click” የመሄድ እንዲሁም ተመልሰው መስራት የሚፈልጉትን ጥያቄ “flag” በማድረግ ተመልሶ የመስራት እድልን ይሰጣል። 2. ጊዜ ቆጣቢ ነዉ ወረቀት ላይ መልስ በማጥቆር የሚባክን ጊዜን በማስቀረት በአንድ “click” የፈተና ጥያቄን መልስ ለመስጠት ያስችላል። እንዲሁም ምን ያህል ደቂቃ እንደተጠቀሙ ከመፈተኛ ስክሪን ላይ ማየት ስለሚቻል ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያነሳሳል። 3. የተሻሻለ የመረጃ ቋት አለው የበይነ መረብ ፈተናዎች፡ በቂ የፈተና መረጃዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ በማከማቸት ለተፈታኞች አመጣጥኖ ያቀርባል፡፡ በአሁኑ ፈተና ተማሪዎች ከሚፈተኑበት አከባቢ አንጻር በ5 ክላስተሮች በመመደብ፤ 5 ወደ ፈተና መግቢያ ማስፈንጠሪያ (URL) ተዘጋጅቷል። ማስፈንጠሪያው የተለያየ የሆነበት ምክንያት በፈተና ወቅት ያለውን የኢንተርኔት መጨናነቅ ለመቀነስ እንጂ በተሰጠው ሊንክ የገባ ማንኛውም ክልል እና ከተማ ላይ ያለ ተማሪ የሚገባበት የፈተና ቋት በሌላ ማስፈንጠሪያ ከገባ ተማሪ ጋር ተመሳሳይ ነው። 4. ኦዉቶማቲካሊ የተሰሩ ጥያቄዎችን መልስ በራሱ ይልካል በፈተና ወቅት ጥያቄዎቹን ሰርተው ሳያጠናቀቁ የተሰጠው ደቂቃ ካለቀ አውቶማቲካሊ የሰሩትን በጠቅላላ በራሱ ይልካል (ሰብሚት ያደርጋል) ። 5. ፈጣን ግብረ መልስ ይሰጣል ፈጣን የውጤት አሰጣጥ እና ግብረመልስ፡ በበይነ መረብ ፈተናዎች ሲሰጡ ውጤታቸው ከሌላው ጊዜ በተለየ ፈጥኖ የመታወቅ እድል ይኖረዋል። 6. ተማሪዎች በቤታቸዉ እያደሩ እንዲፈተኑ እድል ይሰጣል ትምህርት ቤቶች የተደራጀ የኮምፒውተር ቤተሙከራ ካላቸውና የመፈተኛ ክላስተር ለመሆን አስፈላጊውን መስፈርቶች ማሟላታቸው ከተረጋገጠ ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ሆነው እንዲፈተኑ እድል ይፈጥራል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
2 9564Loading...
15
ቀን 01/10/2016 ✨ጥብቅ ማስታወቂያ ለመምህራን✨ የዓመቱ የመማር ማስተማር ስራ በትምህርት ካሌንደር እንደሚከናወን ይታወቃል:: ስለዚህ ባሉን ቀሪ ጊዜያት ማለትም እስከ ቀን 14/10/2016 ዓ. ም ድረስ እንደማንኛዉም የትምህርት ቀን:- 🗝 የመማር ማስተማር ስራ ይቀጥላል 🗝 ያልተጠናቀቁ የትምህርት አይነቶች ይጠናቀቃሉ 🗝 የተጠናቀቁ ደግሞ ታቅዶ ክለሳ ይሰጣል 🗝 ያልተጠናቀቁ የተከታታይ ምዘና ዉጤቶች ይጠናቀቃሉ 🗝 ያለምንም ምክንያትና ፈቃድ የትምህርቱን ይዘት ጨርሻለው በማለት ከክፍል መቅረትም ሆነ አለመግባት አይቻልም 🗝 የትምህርት ክፍል አስተባባሪዎች በስራችሁ ያሉትን መምህራን የመማር ማስተማር ስራ ክትትል እንድታደርጉ 🗝 ዩኒት ሊደሮች/ የተማሪ አስተባባሪዎች/ ጥብቅ ክትትል በማድረግ የሚባክን ክፍለ ጊዜ ለትምህርት ቤቱ ሪፖርት እንድታደርጉ 🗝 መምህራን ክፍል ባለመግባት የተነሳ ተማሪዎች የትምህርት ቤቱን ዕቃ ቢያባክኑ ቢያበላሹና ቢሰበሩ ተጠያቂ እናደርጋለን:: አሰታዉሱ 📌 አንድ ክፍለ ጊዜ 45 ደቂቃ ነውና አንድ 45 ደቂቃ ክፍል ዉስጥ ከሚያስተምራቸው መምህራን ጋር ማሳለፍ አለበት:: ት/ቤቱ
2 6696Loading...
16
✨✨ውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች🎓✨✨ የ 12ኛ ክፍል 💥የቀንና የማታ 💥 ተፈታኝ ተማሪዎች password አልከፍት ያላችሁ በዚህ   http://t.me/kokebetsibahexam  ሊንክ በመግባትና ቻናሉን በመቀላል ሙሉ ስማችሁንና ዩሰርኔም/ USERNAME/ ብቻ በመፃፍ ወይም ቢሮ ቁጥር 04 መታቹ እስከ 04/09/2016 ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቢቀር ኃላፊነቱን የምትወሰዱ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን:: 💫በተጨማርም admision card ሰኞ 9:00 ጀምሮ ስማችሁ ከ A እስከ G ፊደል የሚጀምር 💫 ማክሰኞ 9:00 ከ H እስከ P ፊደል የሚጀምር 💫እሮብ 9:00 ከ Q እስከ Z ድረስ ያላችሁ የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን:: 👉 ከጠቀሰው ቀን ዉጭ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን:: Follow for more 🎓http://t.me/kokebetsibahexam                        ት/ቤቱ
3 091124Loading...
17
በየካ ክ/ከተማ ትም/ት ጽ/ቤት የኮከበ ጽባህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2016 ዓ.ም የተማሪዎች የስፓርት ዉድድር ግንቦት 29/2016 ዓ.ም ተጠናቀቀ:: 👉 የፍፃሚ ጫዎታ ያደረጉት የ10ኛ እና የ11ኛ ክፍል አሸናፊ ተማሪዎች ሲሆኑ በጫዎታዉ 2ለ2 በመለያያታቸዉ ወደ መለያ ምት አምርተዉ 10ኛ ክፍሎች 4ለ2 በሆነ ዉጤት በማሸናፍ የ2016 ዓ.ም ዋንጫን አስተዋል:: 👉 ፍፃሜዉ ያማረ እና የደመቀ እንዲሆን በተለያየ መንገድ ለተሳተፋችሁ አካላት በሙሉ ምስጋና እናቀርባለን:: ት/ቤቱ
3 4607Loading...
18
✨✨ ውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች🎓 ✨✨ የ 12ኛ ክፍል የቀን ተፈታኝ ተማሪዎች ከየሴክሽኑ ከ1ኛ-5ኛ ደረጃ የወጣችሁ ተማሪዎች online ላይ የተለያዩ የትምህርት አይነቶችን እንድትለማመዱና በዚያዉም ያለችሁን ፐርፎርማንስ እንድትለኩ እድል ተፈጥሮላችዋል፡፡ ስለዚህ እስከ 30/09/2016 ዓ. ም ድረስ ብቻ በዚህ t.me/kokebetsibahexam ሊንክ በመግባትና ቻናሉን በመቀላል በሀሳብ መስጫ ላይ ሙሉ ስማችሁንና ኢሜል አድራሻችሁን እንድታስቀምጡልን እናሳስባለን:: Follow for more http://t.me/kokebetsibahexam ት/ቤቱ
2 37511Loading...
19
አስደሳች ዜና !! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የተማሪዎች የእግር ኳስ ዉድድር ግንቦት 29/2016 ዓ.ም ፍፃሜዉን ያገኛል:: 👉 የተማሪዎቻችን ወላጆች መታወቂያ በር ላይ በማስያዝ ፕሮግራሙን ከ7:00 ሰዓት ጀምሮ ት/ቤት በመገኘት መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን:: ት/ቤቱ
2 07211Loading...
20
✨✨ውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች🎓✨✨ የ 12ኛ ክፍል 💥የቀንና የማታ 💥 ተፈታኞች ከላይ የቀረበዉን ⚡️ file⚡️ በመክፈትና በማየት የስም የstream ወይም ሌላ ሰህተት  ካለ እስከ ነገ ማለትም ቀን 28/09/2016 ዓ. ም ድረስ ብቻ በዚህ 🔑🔑🔑t.me/kokebetsibahexam 🔑 ሊንክ በመግባትና ቻናሉን በመቀላል ሙሉ ስማችሁን ስህተቱን በመወያያው በመግባት በመልእክት ወይም ቢሮ ቁጥር 04 በአካል በመምጣት ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቢቀር ኃላፊነቱን የምትወሰዱ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን:: Follow for more 🔑t.me/kokebetsibahexam                        ት/ቤቱ
1 91212Loading...
21
በየካ ክ/ከተማ ትም/ት ጽ/ቤት ስር የሚገኘዉ የኮከበ ጽባህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከግንቦት 21-27/2016 ዓ.ም በተዘጋጀዉ የኢ.ብ.ሲ የንባብ ሳምንት በክ/ከተማ እና በትምህርት ቢሮ በወጣለት የጉብኝት መርሃ -ግብር መሠረት ግንቦት 26/2016 ዓ.ም በኢ.ብ.ሲ በመገኘት የመፅሐፍ አዉደ ርዕዩን እና የጊቢዉን ገፅታ ጉብኝት አድርጓል:: 👉 በጉብኝቱም ተሳታፊ አካላት የተሻለ ልምድ መቅሰማቸዉን ገልፀዋል:: 👉 ጉብኝቱን ላስተባበራችሁ እና ለተሳተፋችሁ አካላት ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን:: ት/ቤቱ
2 1853Loading...
🆕Revised 2017 E.C. aaceb Educ Calendar
إظهار الكل...
ቀን 14/10/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ በበየነ መረብ /Online/ለመፈተን ለተመዘገባችሁ የተፈጥር ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ 👉 ሰኞ ሰኔ 17/2016 ዓ.ም ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ በአጠቃቀሙ ዙሪያ ስልጠና በመስጠት ጠቅላላ ከተመዘገቡት ዉስጥ በኮፒዉተር ችሎታቸዉ በበየነ መረብ/Online/ መፈተን ያለባቸዉን ተማሪዎች ለመለየት ፕሮግራም ተይዟል:: ስለሆነም የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሰዉ ሰዓት በአዲሱ የአይሲቲ ላቭ በመገኘት ስልጠናዉን እንድትከታተሉ ስንል እየገለፅን የሶሻል ተማሪዎች ስልጠና መቼ እንደምንጀምር በቀጣይ በማስታወቂያ የምንገልፅ ይሆናል:: ት/ቤቱ
إظهار الكل...
👍 8
ቀን 13/10/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለቀን የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች 👉 በበየነ መረብ/Online/ለመፈን ፍላጎቱ ያላችሁ እስከ 13/10/2016 ዓ.ም 11:00 ሰዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ቢሮ ቁጥር 09 ወይም 04 እየመጣችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ማሳሰቢያ:- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ተመዝግበዉ ጨርሰዋል:: /ቤቱ
إظهار الكل...
👍 2
ማሳሰበያ መምህራን:ወላጆች እና ተማሪዎች የየራሳችሁን መጠይቅ እንድትሞሉ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን:: ት/ቤት
إظهار الكل...
إظهار الكل...
የመምህራን መጠይቅ

ውድ ተሳታፊ ይህ ጥናት በት/ቤቱ አጠቃላይ ሁኔታዎች ላይ መረጃ ማሰባሰብ እና የትምህርት ቤቱን አጠቃላይ ሁኔታዎች ለማሻሻል ምክረሃሳብ ለመስጠት መሰረት ያደረገ ነው። የእርስዎ ምላሽ በጥብቅ ሚስጥራዊ ነው እና ለምርምር ዓላማ ብቻ ጥቅም ላይ ይውላል። ለሁሉም ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። ይሁን እንጂ ይህ ጥናት ሙሉ በሙሉ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ነው እና ምቾት የማይሰማዎት ከሆነ በማንኛውም ደረጃ ቃለ መጠይቁን ማቆም ይችላሉ። በዋጋ ሊተመን ስለማይችል ምላሽዎ እናመሰግናለን።

👍 2
إظهار الكل...
የመምህራን መጠይቅ

ውድ ተሳታፊ ይህ ጥናት በት/ቤቱ አጠቃላይ ሁኔታዎች ላይ መረጃ ማሰባሰብ እና የትምህርት ቤቱን አጠቃላይ ሁኔታዎች ለማሻሻል ምክረሃሳብ ለመስጠት መሰረት ያደረገ ነው። የእርስዎ ምላሽ በጥብቅ ሚስጥራዊ ነው እና ለምርምር ዓላማ ብቻ ጥቅም ላይ ይውላል። ለሁሉም ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። ይሁን እንጂ ይህ ጥናት ሙሉ በሙሉ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ነው እና ምቾት የማይሰማዎት ከሆነ በማንኛውም ደረጃ ቃለ መጠይቁን ማቆም ይችላሉ። በዋጋ ሊተመን ስለማይችል ምላሽዎ እናመሰግናለን።

إظهار الكل...
የተማሪዎች መጠይቅ

ውድ ተሳታፊ ይህ ጥናት በት/ቤቱ አጠቃላይ ሁኔታዎች ላይ መረጃ ማሰባሰብ እና የትምህርት ቤቱን አጠቃላይ ሁኔታዎች ለማሻሻል ምክረሃሳብ ለመስጠት መሰረት ያደረገ ነው። የእርስዎ ምላሽ በጥብቅ ሚስጥራዊ ነው እና ለምርምር ዓላማ ብቻ ጥቅም ላይ ይውላል። ለሁሉም ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። ይሁን እንጂ ይህ ጥናት ሙሉ በሙሉ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ነው እና ምቾት የማይሰማዎት ከሆነ በማንኛውም ደረጃ ቃለ መጠይቁን ማቆም ይችላሉ። በዋጋ ሊተመን ስለማይችል ምላሽዎ እናመሰግናለን።

إظهار الكل...
የወላጆች መጠይቅ

ውድ ተሳታፊ ይህ ጥናት በት/ቤቱ አጠቃላይ ሁኔታዎች ላይ መረጃ ማሰባሰብ እና የትምህርት ቤቱን አጠቃላይ ሁኔታዎች ለማሻሻል ምክረሃሳብ ለመስጠት መሰረት ያደረገ ነው። የእርስዎ ምላሽ በጥብቅ ሚስጥራዊ ነው እና ለምርምር ዓላማ ብቻ ጥቅም ላይ ይውላል። ለሁሉም ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። ይሁን እንጂ ይህ ጥናት ሙሉ በሙሉ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ነው እና ምቾት የማይሰማዎት ከሆነ በማንኛውም ደረጃ ቃለ መጠይቁን ማቆም ይችላሉ። በዋጋ ሊተመን ስለማይችል ምላሽዎ እናመሰግናለን።

ማሳሰቢያ ለ2ኛ ሰሚስተር ፈተና ከተማሪዎች የሚጠበቁ ቅድመ ሀኔታዎች 1ኛ. መታወቂያ መያዝ 2ኛ. የተሟላ ዩኒፎርም መልበስ 3ኛ. ለወንዶች ፀጉርን በተሰጠዉ ገለፃ መሠረት ተስተካክሎ መምጣት 4ኛ. ከ1ኛ-7ኛ ደረጃ የዉጡ ተማሪዎች Special class የሚፈተኑ ሲሆን የአፈታተን ስርዓቱን በተመለከተ ከ1ኛ-3ኛ የዉጡ ለብቻ ከ4ኛ-7ኛ ደረጃ የዉጡ ለብቻ ከዚያ በታች ደረጃ ያላቸዉ ከሁለት ተክፍለዉ እንዲፈተኑ ስለተወሰነ ሁሉም ተማሪ ኩረጃ የሌለ መሆኑን አዉቆ ከወዲሁ በቂ ዝግጅት በማድረግ ለፈተና ብቁ/ዝግጁ ሆኖ መቅረብ ይጠበቅበታል:: 5ኛ. ፈተና ተጀምሮ ከ30 ደቂቃ በሗላ መምጣት እና ከ30 ደቂቃበፊት ቀድሞ መዉጣት አይቻልም::ይህ ሆኖ ሳለ ዘግይቶ መጥቶ ከበር ጥበቃ ጋር መግባት አለብኝ በማለት እና ቀድሜ ልዉጣ በማለት ከፈታኝ ጥበቃ ጋር ክፍተት የፈጠረ ተማሪ ከፈተና ይታገዳል:: 👉 በመሆኑም ማንኛዉም ተማሪ ከላይ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች አሟልቶ በመገኘት ግዴታችሁን እንድትወጡ ስንል እያሳሰብን መብቶቻችሁ ደግሞ የሚጠበቁ መሆኑን እናሳዉቃለን:: መልካም የዝግጅት እና የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ!! ሰኔ/2016 ዓ.ም /ቤቱ
إظهار الكل...
👍 21 4
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛ የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ::   በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!
إظهار الكل...
👍 27 7
تسجيل الدخول والحصول على الوصول إلى المعلومات التفصيلية

سوف نكشف لك عن هذه الكنوز بعد التصريح. نحن نعد، انها سريعة!