ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ሰዋስው ☘☘☘☘

ሰዋስው ☘☘☘☘

الذهاب إلى القناة على Telegram

በሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም እና ለተለያዩ ቤተክርስቲያን ለክብረ በአላት ማውጫ ። በተጨማሪም-ዋዜማ ሥርዓተ ማኅሌት - መዝሙራት ስንክሳር - የየእለቱን ምስባክ ቅኔያት ጥያቄዎች እንዲሁም የወቅታዊ ነገር መወያያ በተጨማሪም @eotcww ብለው ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ።

إظهار المزيد
1 161
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
+1
ወረብ አንፈርዓጹ ሰብአ ሰገል/፬/ አምኃሁ አምጽኡ መድምመ/፪/ @EOTCW

ወረብ በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ኃደረ ማኅጸነ ድንግል/፪/ እፎ 'ተሴሰየ'/፪/ ሀሊበ ከመ ሕፃናት ተሴሰየ/፪/ @EOTCW

ወረብ 'ርእይዎ ኖሎት'/፪/ አእኮትዎ መላእክት/፪/ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል/፪ @eotcw

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሥርዓተ ማኅሌት ዘልደት 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ" ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል። @EOTCW መልክአ ሥላሴ ሰላም ለአጻብኢክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ፤ ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየኃልቅ ንዋዩ፤ አመ አብዓልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዩ ጌጋዩ፤ ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ፤ ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ። @EOTCW ዚቅ ርእይዎ ኖሎት አእኮትዎ መላእክት፤ ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል፤ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ። @EOTCW ወረብ 'ርእይዎ ኖሎት'/፪/ አእኮትዎ መላእክት/፪/ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል/፪/ @EOTCW ዘጣእሙ፦ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። @EOTCW ዚቅ መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፤ ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ። @EOTCW ነግሥ ሰላም ለልደትከ ኦ አማኑኤል፤ ዘቀዳሚ ወዘደኃሪ ብሉየ መዋዕል፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአብ ቃል፤ እፎ እፎ አግመረተከ ድንግል፤ ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል። @EOTCW ዚቅ በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ፤ እፎ ተሴሰየ ሀሊበ ከመ ሕፃናት። @EOTCW ወረብ በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ኃደረ ማኅጸነ ድንግል/፪/ እፎ 'ተሴሰየ'/፪/ ሀሊበ ከመ ሕፃናት ተሴሰየ/፪/ @EOTCW መልክአ ኢየሱስ ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ፤ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፤ አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ። @EOTCW ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ ንሰብከ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ፤ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ፤ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፣ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ፤ ትጉኃን የአምኑ ልደቶ፤ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ፤ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ፤ ጋዳ ያበውዑ ቁርባነ። @EOTCW ወረብ 'ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ'/፪/ ሥጋ ኮነ/፪/ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ሥጋ ሰብእ በሥጋ ሰብእ/፪/ @EOTCW ዘበአታ፦ ወልድ ተወልደ መድኃኒነ ፤ጥዩቀ እምዘርዓ ዳዊት፤ በቤተልሔም ዘይሁዳ @EOTCW ወረብ፦ ወልድ ተወልደ መድኃኒነ ጥዩቀ ወልድ ተወልደ እምዘርዓ ዳዊት ቤተልሔም በቤተልሔም @EOTCW መልክአ ኢየሱስ ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ዘኅበሪሆን ፀዓዳ፤ በምገባር ወግእዝ እለ ይትዋሐዳ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስፍና አባሉ ለይሁዳ፤ ለመንግሥትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሐለሉ ዓውዳ፤ ሰብአ ሰገል አወፈዩ ጋዳ። @EOTCW ዚቅ አንፈርዓጹ ሰብአ ሰገል፤ አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ፤ ረኪቦሙ ሕፃነ ዘተወልደ ለነ። @EOTCW ወረብ አንፈርዓጹ ሰብአ ሰገል/፬/ አምኃሁ አምጽኡ መድምመ/፪/ @EOTCW መልክአ ኢየሱስ እምኲሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኖ፤ ወበወላዲትከ ተማኅፅኖ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ እምቤተ መንግሥት ወተክህኖ፤ ተሰብኦትከ እመቦ ዘያስተሐቅር መኒኖ፤ ያንኮርኲር ታሕት ደይን ግዱፈ ከዊኖ። @EOTCW ዚቅ ወካዕበ ተማኅፀነ በማርያም እምከ፤ እንተ ይእቲ እግዝእትነ፤ ወትምክሕተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚአከ። @EOTCW ወረብ 'ትምክሕተ ዘመድነ'/፪/ በወሊዶተ ዚአከ/፪/ ይእቲ 'እግዝእትነ'/፪/ ማርያም ድንግል/፪/ @EOTCW ማኅሌተ ጽጌ ኦ ዝ መንክር በዘዚአኪ አምሳል፤ ኮከበ ትንቢት ዘቦቱ መልክአ ሕፃን ሥዑል፤ ሠረቀ ያርኢ ተአምረኪ ድንግል፤ ወመርሖሙ ለሰብአ ሰገል እምርሑቅ ደወል፤ ጽጌኪ ኀበ ሀሎ ይሰክብ በጎል። @EOTCW ዚቅ ወኖሎት በቤተ ልሔም፤ አንከሩ እምዘርእዩ ወሰምዑ፤ ሰብአ ሰገል ርእዮሙ ኮከበ፤ መጽኡ እምርኁቅ ብሔር፤ ከመ ይስግዱ ለወልድኪ ወይግነዩ ለኪ። @EOTCW ወረብ በኮከብ መጽኡ ሰብአ ሰገል/፪/ ይስግዱ ለአማኑኤል ይስግዱ/፪/ @EOTCW አንገርጋሪ ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤ እምቅድስት ድንግል፤ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ፤ አማን፤ መንክር ስብሐተ ልደቱ። @EOTCW አመላለስ 'አማን በአማን'/፪/ መንክር 'አማን በአማን'/፪//፩/ መንክር ስብሐተ ልደቱ/፬/ @EOTCW ወረብ ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ/፪/ እምቅድስት 'ድንግል'/፪/ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ/፪/ @EOTCW እስመ ለዓለም ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ፤ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ፤ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ፤ ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ። አመላለስ፦ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ፤[፪] ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ።[፬] @EOTCW ወረብ ተወልደ ኢየሱስ 'በቤተ ልሔም'/፪/ ዘይሁዳ በቤተ ልሔም/፪/ አዋልደ ጢሮስ 'አሜሃ ይሰግዳ'/፪/ በቤተ ልሔም/፪/ @EOTCW ዕዝል በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ፤ ዮም ተወልደ፤ እግዚእ ወመድኅን፤ ቤዛ ኲሉ ዓለም። @EOTCW አመላለስ ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ/፪/ 'ቤዛ ኲሉ ዓለም'/፪/ ዮም ተወልደ/፬/ @EOTW ሰላም ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ፤ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ፤ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ፤ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፤ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ፤ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ፤ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ፤ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ፤ ጋዳ ያበውዑ ቁርባነ። መልካም የጌና በአል ይሁንላችሁ !! 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉🇪🇹 @EOTCW 🇪🇹 👈 👉🇪🇹 join#join# 🇪🇹 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆

ስርአተ ማህሌት ዘልደት ነገ

እንኳን ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ!!! 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ሥርዓተ ዋዜማ ዘበዓለ ልደት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ⚜ዋዜማ ዘልደት ሃሌታ በ፩ እምርኁቅ ብሔር አምፅኡ ሎቱ አምኃሁ፤ወርቀ ከርቤ ወስሂነ፤አስከበቶ እሙ ውስተ ጎለ ዕብን፤ከደነቶ እሙ ቈፅለ በለሶን፤ወትቤሎ እሙ መድኃኔዓለም፤ዮም ተወልደ ከሣቴ ብርሃን። ⚜ምልጣን አስከበቶ እሙ ውስተ ጎለ ዕብን፤ከደነቶ እሙ ቈፅለ በለሶን፤ወትቤሎ እሙ፤"ማ" ዮም ተወልደ መድኃኔዓለም፤ዮም ተወልደ ከሣቴ ብርሃን። @EOTCW አመላለስ፦ ዮም ተወልደ መድኃኔዓለም፤ ዮም ተወልደ ከሣቴ ብርሃን። @EOTCW ⚜ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ ሃሌታ በ፭ ተወልደ በተድላ መለኮት፤ብሑተ ልደት እማርያም ቅድስት፤ተወልደ በተድላ መለኮት። @EOTCW እግዚአብሔር ነግሠ @EOTCW ተወልደ መድኅን ክብረ ቅዱሳን እማርያም ድንግል፤አስከበቶ እሙ ውስተ ጎለ ዕብን፤ወትቤ መድኅኑ ለዓለም። @EOTCW ይትባረክ እግዚአብሔር ኮከብ መርሖሙ ወአብፅሖሙ እስከ ቤተልሔም፤ወአምፅኡ ሎቱ አምኃሁ ወርቀ ከርቤ ወስሂነ። ፫ት እደ ወአንስተ ወሕፃናተ ከመ ይቤዙ ተወልደ። @EOTCW ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ ***ሰላም******* ይእዜኒ ንትልዋ ለሰላም እስመ ተወልደ ክርስቶስ ዮም፤በዛቲ ዕለት ፍሥሓ ንዜኑ ለዘየአምን ዜና ሠናየ፤ዘውእቱ ሕፃን ኃይሎሙ ወፅንዖሙ ለእስራኤል። ****ምልጣን**** ይእዜኒ ለሰላም ንትልዋ፤መድኃኒነ ተወልደ ነዋ፤ይእዜኒ ለሰላም ንትልዋ። @EOTCW አመላለስ፦ መድኃኒነ ተወልደ ነዋ፤ ይእዜኒ ለሰላም ንትልዋ። ወረብ ☘☘☘☘: 👇👇👇👇👇👇 👉 @EOTCW 👈 👉 join#join# 👈 👆👆👆👆👆👆

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሥርዓተ ማኅሌት ታኅሣሥ ዘአቡነ ተክለ ሃይማኖት 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል @EOTCW መልክአ ሥላሴ ሰላም ዕብል ለንዋየ ውስጥ ምሕረትክሙ፤ ትሩፋተ ገድል ኩኑኒ ሥላሴ አምጣነ ትሩፋት አንትሙ፤ ሶበ ሖርኩሰ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤ ጊዮርጊስ ኢወሀበኒ መጠነ ነጥበ ጠል እምደሙ፤ ወተክለ ሃይማኖት ከልአኒ ስባረ እምዐፅሙ። @EOTCW ዚቅ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ አክሊለ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት፤ ወረደ እምሰማይ ዲበ ምድር፤ በመስፈርተ ጥበቡ ለአቡሁ። @EOTCW መልክአ ሚካኤል ሰላም ለሕፅንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ፤ ጸሎተ ቅዱሳን ውኩፍ፤ ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉሃን አእላፍ፤ ለረዲኦትየ ከመ ዘይሠርር ዖፍ፤ እንዘ ትሠርር ነዓ በ፪ኤ አክናፍ። @EOTCW ዚቅ እስመ ፩ዱ ውእቱ፤ ሚካኤል ዘይረድኦሙ፤ ለኲሎሙ ቅዱሳን። @EOTCW ነግሥ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። @EOTCW ዚቅ ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ፤ እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን፤ ወኃጥአን ይስዕንዎን ዘእንበለ ትብጻሕ ግብተ አሠንዩ ፍኖተ፤ ይፌነ ለክሙ እመቅደሱ ረድኤተ፤ መድኃኒተ መቤዛዊተ እሞ ቅድስተ። @EOTCW ነግሥ ሰላም ለልደትከ ተክለ ሃይማኖት ሐዋርያ፤ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ፤ ሞገሰ ልደትከ አባ በአዕይንቲሃ ርእያ፤ ነፍስየ ትባርኮሙ ወታስተበጽኦሙ ነያ፤ ለጸጋ ዘአብ ወለእግዚእ ኃረያ። @EOTCW ዚቅ ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ፤ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ፤ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ፤ አማን ተክለ ሃይማኖት ሐዋርያ። @EOTCW መልክአ ተክለ ሃይማኖት ሰላም ለጽንሰትከ ወለልደትከ እምከርሥ፤ አመ ዕሥራ ወረቡዑ ለወርኃ ታኅሣሥ፤ ተክለ ሃይማኖት በኲሉ ወበውስተ ኲሉ ውዱስ፤ ናሁ ወጠንኩ ወእቤ ለስብሐቲከ ሐዲስ፤ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ። @EOTCW ዚቅ በእንተ ልደቱ ለተክለ ሃይማኖት አድባር ኮኑ ኅብስተ ሕይወት፤ ወዕፀወ ገዳምኒ ፈረዩ አስካለ በረከት፤ ማየ ባሕርኒ ኮነት ሀሊበ ወመዓረ፤ ወመላእክት ተጋቢዖሙ፤ ሰፍሑ ክነፊሆሙ፤ ወጸለሉ ላዕለ ተክለ ሃይማኖት፤ ወበህየ ገብሩ በዓለ። @EOTCW ዓዲ (ወይም) ዚቅ ተጸንሰ በከርሥ ሥጋ ኮነ፤ ወልደቱ ተአውቀ እመንፈስ ቅዱስ። @EOTCW ወረብ በእንተ ልደቱ ለተክለ ሃይማኖት 'አድባር ኮኑ'/፪/ ኅብስተ ሕይወት/፪/ ወዕፀወ ገዳምኒ ፈረዩ አስካለ/፪/ @EOTCW መልክአ ተክለ ሃይማኖት ሰላም ለልሳንከ በሠሉስ ዕለት ዘተውህባ፤ አኮቴተ ታቅርብ ለወልደ ማርያም ንጉሠ ሕዝባ፤ ተክለ ሃይማኖት ጸዋሚ ዮሐንስ ዘቤተ ራባ፤ ታሠምረከ ልሳንየ በአምጣነ ኲሉ ንባባ፤ ከመ አሥመሮሙ ያዕቆብ ለላባ። @EOTCW ዚቅ ከሠተ አፉሁ ወልሳኑ ነበበ፤ አእኮቶ ወባረኮ ለእግዚአብሔር፤ መልዓ መንፈስ ቅዱስ ላዕለ ተክለ ሃይማኖት፤ ተነበየ ወይቤ፤ አንሥአ ለነ ቀርነ መድኃኒትነ። @EOTCW ወረብ ከሠተ አፉሁ ወልሳኑ ነበበ ወባረኮ ለእግዚአብሔር/፪/ መልዓ መንፈስ ቅዱስ ላዕለ ተክለ ሃይማኖት/፪/ @EOTCW መልክአ ተክለ ሃይማኖት ሰላም ለሕንብርትከ ማዕከለ ከርሥ ሀላዊ፤ ዘተቶስሐ በደሙ ለወልደ ማርያም ናዝራዊ፤ ተክለ ሃይማኖት ጽጌ ዘሠረጽከ እምአረጋዊ፤ ተበሀሉ በእንቲአከ ካህናተ ይሁዳ ወሌዊ፤ መልአከኑ ሰማያዊ ወብእሲ ምድራዊ። @EOTCW ዚቅ በከመ ዜነዎ መንፈሳዊ ለጸጋ ዘአብ አረጋዊ፤ ተክለ ሃይማኖት ተወልደ ዓርኩ ለመርዓዊ ሰማያዊ። @EOTCW ወረብ 'በከመ ዜነዎ'/፪/ መንፈሳዊ ለጸጋ ዘአብ/፪/ ተወልደ ተክለ ሃይማኖት ዓርኩ ለመርዓዊ/፪/ @EOTCW መልክአ ተክለ ሃይማኖት ሰላም ለቆምከ ዘጶደሬ ሰማይ ልብሱ፤ ልሳናት ቦቱ እለ ይቄድሱ፤ ተክለ ሃይማኖት በለዝ ለእግዚአብሔር ዓምደ መቅደሱ፤ ጸውዐኒ እትሉ እግዚኦ ኀበ እግርከ አንሶሱ፤ ከመ ተለዎ ለሙሴ ኢያሱ። @EOTCW ዚቅ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ዘለዓለም ፍሡሕ፤ ገጹ ብሩህ እምነቢያት፤ ልሳኑ በሊህ፤ ዘለዓለም ፍሡሕ ቆሙ ነዊህ፤ ዲበ ዕንግድዓሁ ጽሕሙ ስፉሕ፤ ዘለዓለም ፍሡሕ፤ ዕንባቆምኒ ይቤ ድምፆ ሰማዕኩ ግብሮ አንከርኩ፤ ፍኖቶ ዘምዓለም ርኢኩ። @EOTCW ወረብ ሃሌ ሃሌ ሉያ ዘለዓለም ፍሡሕ/፪/ ገጹ ብሩህ እምነቢያት ልሳኑ በሊህ ለተክለ ሃይማኖት/፪/ @EOTCW መልክአ ተክለ ሃይማኖት እንዘ አኃሥሥ በረከተከ አእዳወ ልብየ በአንሥኦ፤ እለ መርሐ ክርስቶስ ወጴጥሮስ ከመ ኀሠሡከ በተማልዖ፤ ተክለ ሃይማኖት ውኁድ ሰአልኩከ በአስተብቊዖ፤ ለጻድቅሰ ኅዳጥ ቃል ይብቊዖ፤ ተሰጥወኒ እግዚኦ እግዚኦ። @EOTCW ዚቅ አባ ተክለ ሃይማኖት ጸሊ በእንቲአነ፤ እንዘ ብዙኅ ውዳሴከ ውኁደ ነገርኩ፤ ይኩነኒ ምዝጋና። @EOTCW ወረብ በእንቲአነ ጸሊ አባ ተክለ ሃይማኖት/፪/ እንዘ ብዙኅ ውዳሴከ ውኁደ ነገርኩ ይኩነኒ ምዝጋና ይኩነኒ/፪/ @EOTCW አንገርጋሪ አባ አቡነ አቡነ መምህርነ፤ እምአዕላፍ ኅሩይ ሐውጽ እምሰማይ፤ ብርሃንከ ከመ ንርአይ፤ አማን ተክለ ሃይማኖት ፀሐይ። @EOTCW አመላለስ አማን በአማን/፬/ ተክለ ሃይማኖት ፀሐይ/፪/ @EOTCW ወረብ አባ አቡነ አባ 'መምህርነ'/፪/ አባ ተክለ ሃይማኖት/፪/ 'እምአዕላፍ ኅሩይ'/፪/ ኅሩይ ተክለ ሃይማኖት/፪/ @EOTCW ቅንዋት፦ ኃይለ መስቀሉ ኢትመረጉዝ አንሰ ኢትአመን ቃሎ ዘይቤ፤ ተሰብከ በነቢያት ወተዓውቀ በሐዋርያት ፤ማ፦ብርሀን ዘእምብርሀን ፤ ዘመጽሐ ውስተ አለም። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 መልካም በአል👉@EOTCW

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ሥርዓተ ዋዜማ ዘታኅሣሥ ዘአቡነ ተክለ ሃይማኖት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዋዜማ 👉@EOTCW ሃሌ ሉያ ንዜንወክሙ ዜና ሠናየ፤ ዘሰማዕነ ወዘርኢነ ወዘነገሩነ አበዊነ፤ ጳጳሳት ቀሳውስት ወዲያቆናት፤ ወኲሎሙ መሐይምናን፤ ብፁዕ ውእቱ አባ ተክለ ሃይማኖት፤ ከሠተ ለነ ብርሃነ፤ ዜናሁ ለመድኃኒነ። 👉@EOTCW አመላለስ፦ ከሠተ ለነ ብርሃነ ዜናሁ ለመድኃኒነ፤ ከሠተ ለነ ብርሃነ ዜናሁ ለመድኃኒነ። 👉@EOTCW በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ ጸሎትከ ወትረ ይብጽሐነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ። 👉@EOTCW እግዚአብሔር ነግሠ፦ ብፁዕ ውእቱ አባ ተክለ ሃይማኖት፤ እስመ ነቢይ ወሐዋርያ ዘተፈነወ ውስተ ምድርነ፤ እንዘ ውስተ ጽልመት ሀሎነ ከሠተ ለነ ብርሃነ፤ ብፁዕ ውእቱ ተክለ ሃይማኖት አቡነ። 👉@EOTCW ይትባረክ፦ ብፁዕ ውእቱ አባ ተክለ ሃይማኖት፤ እስመ ነቢይ ወሐዋርያ ዘተፈነወ፤ ውስተ ምድርነ ከመ ይክሥት ብርሃነ። 👉@EOTCW ሰላም አበው ቅዱሳን፤ እለ ደብር ወገዳም፤ አስተምህሩ ለነ ነሃሉ ወትረ በሰላም። 👉@EOTCW አመላለስ፦ እለ ደብር ወገዳም እለ ደብር ወገዳም፤ አስተምህሩ ለነ ነሃሉ ወትረ በሰላም። 👉@EOTCW ዓዲ (ወይም) ሰላም ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ፤ እስመ በረከተ ይሁብ መምህረ ሕግ፤ በእንተ ሰላማ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን፤ ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ። መልካም በአል @eotcw🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ መወድስ ዘጾመ ነቢያት ዘዲያቆን የአብስራ ጌታሁን ለምንት ንደክም በተምኔተስጋ ሀሳበሤጡ ሰማየ ዘበፅሃ በበህቅ ተበሃሉ ህዝብ ነቢያተመንፈስ ረቂቅ ዳእሙ ይሴሰይዎ መለኮት ወግብረባህርዩ እለቦሙ ወርቅ ባህቱ ኢይትሃጣዕ ምስለማይ ህብስት እንተነዳያን ያልህቅ በመዐልትሂ አመወረደ ንጥረ መብረቅ መደንግፅ ቦ ዘይትነሳዕ ወቦ ዘይወድቅ ወኢርዕዩ ዘንተ ዘመነ ስጋዌ ዕሩቅ እለተባረኩ በግብሮሙ አብርሃም ወይስሐቅ ትርጉም፦ የረቀቀ መንፈስ ነቢያት /ህዝብ ዋጋው ቀስ በቀስ ሰማይ የደረሰ ስጋን በመመኘት ለምን እንደክማለን ተባባሉ። ወርቅ ያላቸው መለኮትና የባህርዩ ስራ ይብሉት እንጂ ። ነገር ግን ድሆችን የሚያሳድግ እንጀራ ከውሀ ጋር አይታጣ ። በቀንም የሚያስደነግጥ የመብረቅ ብልጭታ በወረደ ጊዜ የሚነሳ የሚወድቅም አለ። በስራቸው የተባረኩ አብርሃምና ይስሐቅም የተራቆተ የሥጋ ዘመንን አላዩም። ወርቅ ፦ ስጋ በየቀኑ ዋጋው ሲጨምር ዋጋው ሰማይ ደረሰ ይባላል ይህንንም ወርቅ ያላቸው ሃብታሞች ይብሉት ለድሆችም እንጀራና ውሀ አይታጣ እንደሚባል ህብስት ፣ ማይ ፣ ወርቅ የተባለ ጌታ ሰው መሆኑን እና ነቢያት በመመኘት ብቻ እንደቀሩ እንዳላዩት እንዲሁም በቀን መብረቅ ብልጭ ሲል አንዱ መውደቁ አንዱ እንደሚነሳ በጌታ ልደት ዲያብሎስ መውደቁ እና አዳም መነሳቱን የተባረኩ ሰዎች ይህንን ዘመን አላዩም እንዲባል አብርሃምና ይስሐቅ የጌታን ልደት አላዩም በማለት ባለቅኔው አመስጥረዋል።

+9
ወረብ እምዕቶነ እሳት 'ዘአድኃኖሙ'/፪/ ገብርኤል ሊቀ መላእክት/፪/ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ/፪/ @eotcw🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ሥርዓተ ማኅሌት ዘቅዱስ ገብርኤል "ታኅሣሥ ፲፱ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ) ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። @EOTCW መልክአ ሥላሴ ሰላም ለጒርኤክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤ እመትትሐየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤ ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ሥጋየ ጌሠ። ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ። @EOTCW ዚቅ አድኅነነ እግዚኦ አምላክነ፤ ረዳኤ ኲነነ ወኢትግድፈነ፤ ወኢትትሐየየነ በዕለተ ምንዳቤነ፤ ርድአነ በኃይለ መላእክቲከ፤ ከመ ኢንትሐፈር በቅድሜከ። @EOTCW ነግሥ ሚካኤል ዘትቀውም በየማና ለማርያም ድንግል፤ ወበጸጋማ ገብርኤል አብሣሬ ትስብእቱ ለቃል፤ ዕቀቡነ ዘልፈ ለለመዋዕል፤ እንዘ ትሰፍሑ አክናፊክሙ ዘነበልባል፤ ወረድኤትክሙ አድኅኖ ዘይክል። @EOTCW ዚቅ አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፤ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ ወልድ ተወልደ እምኔሃ። @EOTCW ነግሥ ሰላም ለከ ገብርኤል ላዕክ፤ ትስብእተ ፈጣሪ ዘትሰብክ፤ ኀበ ማርያም ልደተ አምላክ፤ ለዳንኤል ዘገሠሥኮ ጊዜ መሥዋዕተ ሠርክ፤ ምስዋዒነ ለለሳዑ ባርክ ባርክ። @EOTCW ዚቅ እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤ እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ፤ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን። @EOTCW መልክአ ገብርኤል ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢይተረጎም ምስጢር፤ ባሕቱ ይመስል ብሂለ እግዚእ ወገብር፤ ገብርኤል ኪሩብ ፀዋሬ ዓቢይ መንበር፤ ሕዝቅኤል ዘነጸረከ በአምሳለ ብእሲ ክቡር፤ ምስለ ገጸ ላህም ወአንበሳ ወቀሊል ንስር። @EOTCW ዚቅ ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ፤ እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ፤ ሥጋዌ ቃል ለድንግል ይሰብክ። @EOTCW ወረብ ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ/፪/ እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ/፪/ @EOTCW መልክአ ገብርኤል ሰላም ለአዕዛኒከ ኆኅያተ ቃለ አብ ሕያው፤ ወለመላትሒከ ልሑያት አምሳላተ ጽጌ ዘበድው፤ ኦ ገብርኤል መልአከ አድኅኖ ፍንው፤ አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ በአክናፊከ ምንትው፤ አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ፫ቱ ዕደው። @EOTCW ወረብ አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ ሊቀ መላእክት አድኅነኒ ሊቀ መላእክት ዘአድኃንኮሙ/፪/ ፫ቱ ዕደው አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ዘአድኃንኮሙ/፪/ @EOTCW ዚቅ ዘአድኃኖሙ እምዕቶነ እሳት፤ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል፤ ከማሆሙ ያድኅነነ፤ እምኲሉ ዘይትቃረነነ። ወረብ እምዕቶነ እሳት 'ዘአድኃኖሙ'/፪/ ገብርኤል ሊቀ መላእክት/፪/ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ/፪/ @EOTCW መልክአ ገብርኤል ሰላም ለአቊያጺከ ወለአብራኪከ ገሃደ፤ እለ ያቄርባ ወትረ ለአምላከ ሰማይ ሰጊደ፤ እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ዘኢትፈቅድ ዕበደ፤ ጥበብ ሐነጸት በወርኅከ ውስተ ልበ አብዳን ማኅፈደ፤ ወአቀመት ላቲ ፯ተ አዕማደ። @EOTCW ዚቅ እግዚአ አእምሮ ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ፤ ዘኮነ ሥውረ ውስተ ማዕምቀ ጽልመት፤ ወሀቤ ቃለ ትፍሥሕት ለእለ ይሰብኩ ዕበየ ኃይልከ። @EOTCW ወረብ እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ/፪/ ዘኮነ ዘኮነ ሥውረ/፪/ @EOTCW መልክአ ገብርኤል አልቦ እምሰብእ ዘከማየ ዘይቴክዝ ነግሃ ወሠርከ፤ ወአልቦ እመላእክት ናዛዜ ኅዙናን ዘከማከ፤ ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ፤ ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ ዕሴተ ጸሎትየ ዝንቱ ዘአቅረብኩ ለከ። @EOTCW ወረብ ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ/፪/ ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ/፪/ @EOTCW ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ፤ አርእየኒ ገጸከ አርእየኒ ገጸከ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ ነፍስየ ጥቀ ኃሠሠት ኪያከ። @EOTCW ወረብ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ገጸከ አርእየኒ/፪/ ወአስምዓኒ ቃለከ ሊቀ መላእክት/፪/ @EOTCW ማኅሌተ ጽጌ ፈትለ ወርቅ ወፈትለ ሜላት አመ በአጽባዕትኪ ተባየጹ፤ አምሳለ መለኮት ወትስብዕት እንዘ ኢየሐፁ፤ ተአምረ ብርሃን ማርያም ለፀሐየ ጽድቅ አንቀጹ፤ ጸገይኪዮ እንበለ አብ በሰሚዓ ቃሉ ወድምፁ፤ ለገብርኤል መልአክኪ ዘፍሡሕ ገጹ። @EOTCW ዚቅ መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል፤ መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል፤ ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል፤ ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል። አመላለስ፦ መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል፤ መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል፤ @EOTCW ወረብ ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል/፪/ ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል/፪/ @EOTCW አንገርጋሪ ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፤ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ። @EOTCW አመላለስ ወትቤሎ ይኩነኒ/፪/ በከመ ትቤለኒ ይኩነኒ/፬/ @EOTCW ወረብ 'ወእንዘ ትፈትል'/፪/ ወርቀ ወሜላተ/፪/ አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም/፪/ @EOTCW ዓዲ ወረብ ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፤ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ @EOTCW ወቦ ዘይቤ፦ ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ፤ አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም ፤ @EOTCW እስመ ለዓለም ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኲር፤ ወረደ መልአከ እግዚአብሔር ኀበ ማርያም ድንግል፤ ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ ማርያም፤ ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና፤ ዘለአኮ ኲሎ ነገራ። **አመላለስ******** ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና ገብርኤል ሰበከ/፪/ ዘለአኮ ኲሎ ነገራ/፬/ @EOTCW ወረብ ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኲር ወረደ መልአከ እግዚአብሔር/፪/ ኀበ ማርያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ/፪/ መልካም በአል @eotcw🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

photo content

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ሥርዓተ ዋዜማ ዘቅዱስ ገብርኤል "ታኅሣሥ ፲፱" 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 @EOTCW ዋዜማ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፤ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ ወልድ፤ ተወልደ እምኔሃ። @EOTCW ምልጣን ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፤ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ ወልድ ተወልደ እምኔሃ፤ ወልድ ተወልደ እምኔሃ። አመላለስ፦ ወልድ ተወልደ እምኔሃ፤ ወልድ ተወልደ እምኔሃ። በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ ገብርኤል አብሠራ ለማርያም፤ ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ ገብርኤል አብሠራ ለማርያም። እግዚአብሔር ነግሠ፦ ገብርኤል አብሠራ ለማርያም፤ ተፈሥሒ ይቤላ፤ ኢሳይያስ ይቤላ ሐዳስዩ ጣዕዋ፤ ሰሎሞን ይቤላ ደብተራ። ይትባረክ፦ ገብርኤል መልአክ መጽአ፤ ወዜነዋ ለማርያም ጥዩቀ፤ ሠናየ ዜና ከመ ይመጽእ አምላክ ላዕሌሃ። ሰላም፦ አመ ይትጋብዑ መላእክት፤ መልአከ ሰላሞሙ ውእቱ ገብርኤል፤ ገብርኤል ይስእል ምሕረተ፤ ለእንስሳ ሣዕረ ለሰብእ ተግባረ፤ መልአከ ሰላሞሙ ውእቱ ገብርኤል፤ ሚካኤል በየማነ ምሥዋዕ ይቀውም ዓውዶ፤ መልአከ ሰላሞሙ ውእቱ ገብርኤል፤ መልአከ ኪዳኖሙ ውእቱ ገብርኤል ስሙ። አመላለስ፦ መልአከ ሰላሞሙ ውእቱ ገብርኤል፤ መልአከ ኪዳኖሙ ውእቱ ገብርኤል ስሙ። መልካም በአል @eotcw🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

ለአንዳንድ አስተያየቶ 👇🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👇 🇪🇹 @YHFTED584932👈 👆🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👆

🇪🇹👇👇👇👇👇🇪🇹🇪🇹 አዲስ ግሩፕ 👉👉@Eotcww👈👈 🇪🇹👆👆👆👆👆 🇪🇹🇪🇹 groupንይቀላቀሉ!!!

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ስርአተ ማህሌት ዘታህሳስ አባ ሳሙኤል 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 መልክአ ሥላሴ ለሕፅንክሙ ሰላም ለሕፅንክሙ ምርፋቀ ጻድቃን አግብርቲሁ፤ማያተ ኢያሱ ሥላሴ እለ ትውኅዙ እምሕሊናሁ፤እንዘ በአፍአሁ አንትሙ ወአንትሙ በዉሳጤሁ፤ኢነፀረ ኀበ ሐይመት ከመ አብርሃም አቡሁ፤ወመስኮተ ነቢይ ዳንኤል ኢፈቀደ ያርኁ። ዚቅ፦ ላህም መግዝዕ ተጠብሐ፤ ጽዋዓ መድኃኒት ተቶስሐ፤ አግብርት አግብርት አግብርት ይረፍቁ፤ ውስተ ሕፅኑ ለመርዓዊ። ነግስ፦ እንዘ ይተግህ ለጸልዩ ወያስተበርክ ለስኢል፤ መንኮብያቲሁ አጥበዎ ወልደ ማርያም ድንግል፤ አመኒ ወረዱ በሞቱ ተድባባተ ብርሐን ፅዱል፤ ቃል ለለተድባቡ ዘይብል ሳሙኤል ሳሙኤል ሳሙኤል ዘዋልድባ መነኮስ ሐያል። ዚቅ፦ መጽአ ቃል እምሰማይ ዘይብል፤ ሳሙኤል ገብርየ በአፈቅር፤ ተፈጸመ ለከ ፍትወትከ፣ ወናሁ ተርኅወ ለከ ኃዋኅወ ሰማያት ሰራዊተ መላእክት ይጸንሑከ፣ ድልው መንበርከ፤ ጸጋ ረድኤተ ተውህበ ለከ ዘጣዕሙ፦ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። ዚቅ፦ ሳሙኤል ይቤላ ርግብየ ሠናይት፤ በአክናፈ መላእክት ትትኬለል፤ ማርያም ቅድስት ማኅደረ መለኮት። መልክዐ ሳሙኤል፦ ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘሙዓቲሁ ድሙፅ፤ ወለስዕርትከ ሰላም ሐመልማለ ድማኅ ስሩፅ፤ ተወካፌ ፃማ ሳሙኤል ወጸዋሬ ኩሉ ተግሳጽ፤ለለ እነግር ስብአቲከ አስተራየኒ በገጽ፤ ከመ አስተርአየከ ሚካኤል በገዳም ወአጽ። ዚቅ፦ ደምፀ ወተሰብከ ዉስተ ዓለም፤ ዜና ምግባሩ ትሩፍ ለአረጋዊ ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ኮከበ ገዳም። መልክዐ ሳሙኤል፦ ሰላም እብል ለጣዕመ ልሳንከ ዘርብ፤ ወለቃልከ ሰላም ዘኲለንታታ ጥበብ፤ እደ ሱራፊ ሳሙኤል ወዘውገ ኪሩብ፤ አጢኖትከ በሥጋ መንበረ ዕበዩ ለአብ፤ መንክርኬ ወጥቀ ዕፁብ። ዚቅ፦ መንበረ ልዑል የዓጥን ቃለ ፈጣሪ ይሰምዕ፤ ብፁዓን ካህናት ጽርሐ አርያም የኃድር። መልክዐ ሳሙኤል፦ ሰላም ለገቦከ ዘተሰትረ በሰቅ፤ ወለከርስከ ሰላም ምእላደ መንፈስ ረቂቅ፤ ሳሙኤል አስተርኢ ቅድመ ገጽነ በጻህቅ፤ አባ ክቡር ወአባ ጻድቅ፤ በረከትከ ንሴፎ ደቂቅ። ዚቅ፦ አባ ዘይሰርር በአክናፍ ከመ አዕዋፍ፤ ኃበ አምደ ወርቅ ስሙ ጽሑፍ መልክዐ ሳሙኤል፦ ሰላም ለአቊያጺከ ወለዘዚአዎን አብራክ፤ እለ አወተራ ስግደተ ለሠዐተ ጽባሕ ወሠርክ፤ መንፈስ ቅዱስ ሳሙኤል ወዘርዓ ሀይማኖት ብሩክ፤ አንተኑ ሚካኤል መልአክ፤ ዘይቀውም ቅድመ ገጹ ለክርስቶስ አምለክ። ዚቅ፦ ኮከብ ጽዱል በገዳም ዘሐቅል፤ ሰአል አባ ወተንብል ፤ካህን ዓቢይ ወመልአከ ዘውገ ሚካኤል፤ አማን ሳሙኤል ትሩፈ ገድል መልክዐ ሳሙኤል፦ ሰላም ለመከየድከ ሠረገላ መልክእ ጸናፊ፤ ወለአጻብኢከ ሰላም ዘኢያዕቀፎን አዕቃፊ፤ ለዕበይከ ሳሙኤል እንዘ ስብሐተ አወፊ፤ ሐውጸኒ እንዘ ሀሎከ በዐለመ ስጋ ኃላፊ፤ አመ ሐወፀከ ሚካኤል ሱራፊ። ዚቅ፦ ወይቤ ሳሙኤል ከመ ዝኑ ረስየኒ፣ ሚካኤል አመ ሐወፀኒ፣ አማን ያዕትት ዝንጓጌ እምሰብእ መልክዐ ሳሙኤል፦ ሰላም ለፀአተ ነፍስከ እማእፈደ ስጋ ወደም፤ ወለበድነ ስጋከ ባህሪይ ዋካ ሐቅለ ዋሊ ገዳም፤ መናኔ ፍትወት ሳሙኤል ወሐሣሤ አዲስ አለም፤ ጴጥሮስ ወጳውሊ ከመ ለሀውቶሙ ለሮም ፤ለሐወት ገዳምከ በሞትከ ዮም። ዚቅ፦ በከየት ወለሀወት ገዳምከ፤ ምድረ ዋልድባ ቅድስት ሰሚዓ ዜና ሞትከ፤ በ፡ እንዘ አንተ ሰብእ ምድራዊ ወመልአከ ተሰመይከ፤ በ፡ ካሀነ አርያም ሳሙኤል መንበረ ሥላሴ ዘአጠንከ፤ በ፡ አንበሳ ወነብር ይሰግዱ ለከ ወይልህሱ ጸበለ እግርከ፤ በ፡ ዕንቆ ወዕጣነ ማርያም አምጽአት ለከ በቅዳሴሃ ሶበ ጸለይከ፤ በከየት ወለሀወት ገዳምከ፤ በከየት ወለሀወት ገዳምከ። ***ምልጣን********* ኮከብ ጽዱል በገዳም ዘሐቅል፤ ሰአል አባ ወተንብል ፤ካህን ዓቢይ ወመልአከ ዘውገ ሚካኤል፤ አማን ሳሙኤል ትሩፈ ገድል አመላለስ፦ አማን በአማን፤ ሳሙኤል ትሩፈ ገድል *እስመ ለዓለም****** ክብሮሙ ለመላእክት ተከስተ ለቅዱሳን፤ ወልድ ፍጹም ወሀቤ ሕይወት፤ መድኃኒቶሙ ለነገሥት ሠያሚሆሙ ለካህናት፤ አክሊለ ሰማዕት ተስፋ መነኮሳት፤ ክርስቶስ መጽአ ውስተ አለም። መልካም በአል @eotcw🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ዋዜማ ዘታህሳስ ፲፪ አባ ሳሙኤል 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ተጸውዑ ወተአዘዙ ሱራፌል ወኪሩቤል፤ በድምጸ ከበሮ ወበጽናጽል፤ ከመ ያዕርግዎ ለሳሙኤል፤ ኀበ ሀሎ ፍስሐ ወጣዕመ ሚስጥሩ ለቃል፤ ማ፦ እንዘ ይብሉ ካህን ወድንግል አመላለስ፦ እንዘ ይብሉ ካህን ወድንግል፤ እንዘ ይብሉ ካህን ወድንግል ለእግዚአብሔር ምድር በምላ፦ አባ ጸሊ በእንቲአነ ጸሎትከ ይብጽዐነ አባ ጸሊ በእንቲአነ እግዚአብሔር ነግሠ፦ ጼና አልባሢሁ አባ መባእ ጽዮን ስሂን ገነት ከመ ይርአይ ዘሜላት ዘወረደ ውስተ ገነት ከመ ይርአይ ስነ ፅጌያት ይት፦ ኪያከ መሠረት እንተ ብነ አባ ጸሊ በእንቲአነ እስመ ፀሎተ ጻድቅ ይስማ እግዚአብሔር ሰላም፦ አባ አቡነ አበ መንፈስነ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ሰላመ ጸሊ ለርኁቃን ወዳኅና ለቅሩባን ሰላመ ጸሊ **አመላለስ****** ሰላመ ጸሊ ለርኁቃን ለርኁቃን ፤ ወዳኅና ለቅሩባን ሰላመ ጸሊ። መልካም በአል @eotcw🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

photo content

+1
ምስባክ ዘታህሳስ ፫ ነግህ እበውዕ ቤተከ ምስለ መባዕየ ወእሁብ ብፅዓትየ ዘነበብኩ በአፉየ ዘእቤ በከናፍርየ አመ ምንዳቤየ መዝ ፷፭ ቊ፲፬ መባዬን ይዤ ወደ ቤትህ እገባለሁ በመከራዬ ጊዜ በአፌ የተናገርሁትን በከንፈሮቼም ያልሁትን ስእለቴን ለአንተ እሰጣለሁ @eotcw @eotcw @eotcw @eotcw @eotcw @eotcw

💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 ሥርዓተ ማኅሌት ዘታኅሣሥ በዓታ ለማርያም 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 መልክአ ሥላሴ ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል። ዚቅ ለማርያም ዘምሩ፤ ለማርያም ዘምሩ፤ መስቀሎ ለወልዳ እንዘ ትጸውሩ። @eotcw መልክአ ሚካኤል ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል፤ ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል፤ ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል፤ አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል፤ እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል። ዚቅ ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል፤ ወብሥራት ለገብርኤል፤ ወሀብተ ሰማያት ለማርያም ድንግል። @eotcw መልክዐ ኪዳነ ምሕረት ሰላም ለእራኅኪ ተመጣዌ ኅብስት ወማይ፤ ሶበ ያመጽኡ ለኪ መላእክት ሰማይ ፤ እንዘ ሀሎኪ ማርያም ወመቅደሰ ኦሪት ዐባይ፤ ይትወከፍ ሊተ ኪዳንኪ ከመ መሥዋዕት ሠርክ ኅሩይ፤ ለእመ ኅፍነማይ አስተይኩ ለጽሙዕ ነዳይ። ዚቅ አንቲ ዉእቱ ንጽሕት እምንጹሐን፤ ዘነበርኪ ዉስተ ቤተ መቅደስ ከመ ታቦር፤ ወመላእክት ያመጽኡ ወትረ ሲሳየኪ፤ ስቴኬኒ ስቴ ሕይወት ዉእቱ፤ ወመብልዕኪኒ ኅብስት ሰማያዊ። @eotcw ዘጣዕሙ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። ዚቅ ወመሠረቱ ወመሠረቱ ለዓለም አንቲ፤ ዕጓለ አንበሳ ዕጓለ አንበሳ በከርስኪ ፆርኪ፤ እምአንስት ቡርክት አንቲ @eotcw ነግሥ መቅደሰ ኦሪት ዘቦዕኪ ማርያም እምነ፤ ወእሙ ለእግዚእነ፤ በሕፅነ ሐና ተማኅፀነ፤ ፈንዊዮ ለፋኑኤል ይዕቀብ ኪያነ፤ በረምሃ መስቀል ረጊዞ ሰይጣነ። ዚቅ ፈንዊ ለነ እግዝእትነ፤ ፋኑኤልሃ መልአክኪ ሄረ፤ በሃይለ ጸሎቱ ይዕቀበነ ወትረ። @eotcw መልክአ ማርያም ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤ እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትእዛዝ፤ ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤ ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ። ዚቅ ይዌድስዋ ኲሎሙ በበነገዶሙ፤ ወበበማኅበሮሙ ለቅዱሳን፤ ወይብልዋ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ። ወረብ "ይዌድስዋ ኲሎሙ"/፪/ በበነገዶሙ/፪/ ወይብልዋ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ/፪/ @eotcw መልክአ ማርያም ሰላም ለልሳንኪ ሙኀዘ ኃሊብ ወመዓር፤ ዘተነብዮ ወፍቅር፤ ማርያም ድንግል ወለተ ድኁኃን አድባር፤ ኅብእኒ እምዓይነ ፀር ወአንጽሕኒ እምነውር፤ እስመ ተስፋየ አንቲ በሰማይ ወምድር። ዚቅ ፀቃውዕ ይውኅዝ እምከናፍርኪ፤ ኃሊብ ወመዓር እምታሕተ ልሳንኪ፤ ወይቤላ ንዒ ንሑር ኀበ ደብረ ከርቤ፤ ውስተ አውግረ ስኂን። @eotcw መልክአ ማርያም ሰላም ለእመታትኪ እለ ፀንዓ ይፍትላ፤ ሜላተ ወወርቀ በናዝሬት ወበገሊላ፤ ማርያም ድንግል ለዮዲት ጥበበ ቃላ፤ ብጽሂ በሠረገላ ንትመኃል መኃላ፤ ከመ ታኅድርኒ በብሔር ዘተድላ። ዚቅ ገብርኤል መልአክ መጽአ፤ ወዜነዋ ጥዩቀ፤ በዕንቊ ባሕርይ እንዘ ትፈትል ወርቀ። ወረብ ገብርኤል መልአክ መጽአ "ወዜነዋ"/፫/ ጥዩቀ/፪/ "በዕንቊ ባሕርይ"/፫/ እንዘ ትፈትል ወርቀ/፪/ @eotcw መልክአ ማርያም ሰላም ለአብራክኪ በስብሐተ ልዑል ዘአስተብረካ፤ እምአመ ወሀቡኪ ብፅአ ውስተ ኦሪታዊት ታዕካ፤ ማርያም ድንግል መንበር ዘእብነ ፔካ፤ ጊዜ ስደቶሙ ለኃጥአን እምዓጸደ ዓባይ ፍሲካ፤ ጼውውኒ መንገሌኪ እኩንኪ ምህርካ። ዚቅ እንዘ ዘልፈ ትነብር ውስተ ቤተ እግዚአብሔር፤ አስተርዓያ መልአክ፤ ዘኢኮነ ከመ ቀዲሙ፤ ግሩም ርእየቱ፤ ኢያውአያ እሳተ መለኮት። ወረብ እንዘ ዘልፈ ትነብር ውስተ ቤተ እግዚአብሔር/፪/ አስተርአያ መልአክ ዘኢኮነ ዘኢኮነ ከመ ቀዲሙ ኢኮነ/፪/ @eotcw መልክአ ማርያም በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ፤ ለዘይስዕለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ፤ ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ፤ ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ፤ ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ። ዚቅ ናሁ ተግህደ ልዕልናሃ ለወለተ ሀና፤ህብስተ ህይወት ተጸውረ በማኅጸና፤ጽዋዐ መድኃኒት፤ ዘአልቦ ነውር ወኢሙስና፤ እፎ አግመረቶ ንስቲት ደመና፤ ኢያውአያ በነበልባሉ፤ወኢያደንገጻ በቃሉ፤ አላ ባሕቱ ትብራህ፤ረሰያ ዘበጸዳሉ ፤ይዜኑ ብሥራተ፤ መልአኮ ፈነወ፤ ዮም ተሠርገወ በከመ ተዜነወ። @eotcw ማኅሌተ ጽጌ የኃዝነኒ ማርያም ዘረከበኪ ድክትምና፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦዕኪ እንዘ ትጠብዊ ኃሊበ ሀና፤ ወያስተፌሥሐኒ ካዕበ ትእምርተ ልኅቀትኪ በቅድስና፤ ምስለ አብያጺሁ ከመ አብ እንዘ ይሴስየኪ መና፤ ፋኑኤል ጽጌ ነድ ዘይከይድ ደመና። ዚቅ ንጽሕተ ንጹሐን ከዊና፤ ከመ ታቦተ ዶር ዘሲና፤ ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በቅድስና፤ ሲሳያ ህብስተ መና፤ ወስቴሃኒ ስቴ ጽሙና። @eotcw ምልጣን ጽርሕ ንጽሕት ማርያም፤ ተፈሥሂ ሀገረ እግዚአብሔር፤ ቃል ቅዱስ ይወጽእ እምኔኪ፤ አእላፍ መላእክት ይትለአኩኪ። @eotcw እስመ ለዓለም ዘሰንበት ይቤ ዳዊት በመዝሙር ፤መሠረታቲሀ ውስተ አድባረ ቅዱሳን፤ወካዕበ ይቤ ቀደሰ ማህደሮ ልዑል ፤ ወይቤ ዝየ አኃድር እስመ ኃረክዋ፤ ማ፦ እግዚአ ለሠንበት በከርሣ ተፀውረ ፤ሰማየ ወምድር ዘውእቱ ፈጠረ @eotcw መዝሙር በ2 ሃሌታ- ይቤሉ ፳ኤል፤ኢርኢነ ወኢሰማዕነ ዘዕውሩ ተወልደ፤ወተከስተ አዕይንቲሁ በሰንበት፤ለእመ እምኀበ እግዚአብሔር ኢኮነ፤እመ ኢገብረ ዘንተ፤ወይቤልዎ ምንተ ትብል በእንተ ዘአሕየወከ፤ማ፦ዘአሕየወኒ ይቤለኒ ኢትንግር፤ወእምዝ ዘየዓኪ ኢይርከብከ @eotcw ሰላም፦ ማህደረ ሰላምነ ቅድስት ደብተራ እሞሙ ለሠማእት ወእኅቶሙ ለመላእክት ንዑ ንስግድ ኩልነ ኃበ ማርያም እምነ። 🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@eotcw👈 👉@eotcw👈 👉@eotcw👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹 @eotcw # Join & share #