Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
الذهاب إلى القناة على Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
إظهار المزيد3 590
المشتركون
-424 ساعات
+107 أيام
+4230 أيام
أرشيف المشاركات
የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ከታች ባለው ቪዲዮ መሰረት ሊንኩን በመጫን የሚፈልጉትን መረጃ መመልከት የሚችሉ መሆኑን እናውቃለን
http://aahdab.et/saving
** የመሬት ሊዝ ጨረታ ተራዘመ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ 8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለተጨማሪ 10 ቀናት መራዘሙን የጨረታ ኮሚቴ አሳውቋል፡፡
220 ፕሎቶች በዘጠኝ ክፍለ ከተሞች በተሰናዱበት በዚህ ጨረታ የኦንላይን ሰነድ ሽያጩ ከታህሳስ 25/2018 እስከ ጥር 12/2018 ዓ.ም በተመቻቸው የተቋሙ ድረ-ገፅ ሲሸጥ መቆየቱ ይታወሳል፡፡
ሆኖም በተለያየ ምክንያት የጨረታ ሰነድ ላልገዙ አካላት ተጨማሪ እድል ለመስጠትና የተሳታፊዎችን ቁጥር ለማሳደግ እንዲያግዝ በደንብ ቁጥር 162/2016 አንቀፅ 20 በተደነገገው መሰረት የሰነድ ሽያጩን ከጥር 13/2018 ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት እንዲራዘም ተደርጓል፡፡
ስለሆነም ፍፁም ፍትሐዊና ግልፅ በሆነው የከተማችን የመሬት ሊዝ ጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ አካላት የጨረታ ሰነዱን ከጥር 13/2018 እስከ ጥር 26/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ድረስ የቴሌ ብር አካውንታችሁን ተጠቅማችሁ ሰነዱን ከተቋሙ ድረ-ገፅ (landlessdocument.aalb.gov.et) በመገዛት እንድትወዳደሩ ቢሮው በድጋሚ ጥሪ እያቀረበ የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ጥር 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 11፡30 መሆኑን እንገፃለን፡፡
በተጨማሪም ታህሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ልሣን ጋዜጣ ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የጨረታ ቁጥር አ/ቃ/ክ/ከ/27/18 የቦታ ኮድ LDR-AKI-MIX-00014927 የቦታ ስፋት 992 ካሜ ተብሎ የተጠቀሰው 233 ካ.ሜ በሚል የተስተካከለ ሲሆን በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ለሚኩራ፣ልደታ እና ኮልፌ ቀራኒዬ ክ/ከተማ በድምሩ 82 ቦታዎች ከጨረታ ተሰርዘዋል ።
የተሰረዙ ቦታዎችን ኮድና ዝርዝር መረጃ ነገ ጥር 09/2018 ታትሞ በሚወጣው አዲስ ልሳን ጋዜጣ ላይ ይመልከቱ።
በድጋሜ የወጣ ተወሰነ ጊዜ /ኮንትራት/ የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ
+ 05/05/2018 9.9
መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/ግል ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ከውጭ ስራ ፈላጊዎች መካከል መስፈርቱን የሚያሟሉ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለተወሰነ ጊዜ /በኮንትራት/ መቅጠር ይፈልጋል።
በተለያየ ዲዛይን የምንሰራቸው በሮች ውስጥ-:ሙሉ መስታወት ,ግማሽ መስታወት,ሙሉ ድፍንቦርድ,ግማሽ ድፍን ቦርድ የሆኑ የተለያየ ዲዛይን ያላቸውን በሮች እንዲሁም በሚፈልጉት የቁልፍ አማራጮች ይዘንላቹ መጥተናል። ለውጪም ለ ዉስጥም መገጠም ሚችሉ ውሃ የማያበላሻቸው ፣ ድምፅ የሚከላከሉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆዩ upvc በሮች ናቸው።የቤትዎን እና የ ቢሮዎን በሮች ውበት እና ደህንነት በ ደሊና upvc በሮች ይጠብቁ።
📍 Location: ጋዜቦ አደባባይ፣ ሙልሙል ዳቦ ቤት አጠገብ
📞 Call us: 0930099146, 0930099145
DELINA UPVC AND ALUMINUM
"A modern choice"
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza
የ2018 ዓ/ም 2ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት
2018E.C 2nd Quarter Construction Works (Only Direct Cost)t
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
▶️ ባለፈው ሳምንት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመጀመርያ ጊዜ የቤቶች ፓሊሲ ተቀርፆ ፀድቋል፡፡ እንደ ሀገር ራሱን የቻለ የቤቶች ፓሊሲ ለመጀመርያ ጊዜ የፀደቀ ፓሊሲ ነው፡፡ ይህን ፓሊሲ በተመለከተ ዛሬ ጥር 5 ቀን 2018 ዓ.ም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የሰጡትን ማብራሪያ ተከታተሉ ፡፡
https://t.me/ethioconradio
Ab Con General Waterproofing Works
የውሃ አቅርቦትዎን በከፍተኛ ደረጃ ለመጨመር በፋይበርግላስ የውሃ ማጠራቀሚያ ሴፕቲክ ታንክ ስርዓታት ይጠቀሙ !!!
◇ በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ በጉድጓድ ዉስጥ ከሚመጣ የሽንት ቤት ፍሳሾች ሙሉ ለሙሉ የተከለለ ስለሚሆን ለዉሀ ብክለት አስተማማኝ ነዉ ።
◇በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ መበስበስ እና መሰነጣጠቅ የሚባል ነገር ፈፅሞ አይታሰብም።
◇በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ለማፅዳት በቀላሉ የሚመች ሲሆን ፣ በዉሀ ዉስጥ በፍጥነት ለሚራባዉ አልጌ ደግሞ ፈፅሞ የማይመች ነዉ ።
◇በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ከመሬት በታች በጉድጎድ ዉስጥ ስለሚሰራ ቦታ ቆጣቢ ነዉ።
◇ለመዋኛ ገንዳ
◇ ለመኖሪያ ቤቶች ፣፤ሪል እስቴቶች ፤ድርጅቶች ፤ሆስፒታሎች፥ ሆቴሎች ፥ ኤምባሲዎች፥የእርሻ ቦታዎች ፥ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወዘተ የኛ ተጠቃሚዎች ናቸዉ።
🤳0913967277
0968966602
🏗ቦሌ ብልብላ
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!
➕➕➕➕➕➕➕➕➕
📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
📞0904040477
📞0911016833
የህንፃ ወጪ ግምት ምን ማለት ነው?
- ግንባታው ከመጀመሩ በፊት ለህንፃ ግንባታ የሚጠበቀውን አጠቃላይ ወጪ የማስላት ሂደት ነው። #የፕሮጀክትን በጀት ማውጣት፣ ማቀድ፣ ማጽደቅ እና ወጪን ለመቆጣጠር ይረዳል።
ትርጉም:-
የግንባታ ወጪ ግምት የግንባታ ፕሮጀክትን በሥዕላዊ መግለጫዎች መሠረት ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጉትን የቁሳቁስ፣የጉልበት፣የመሳሪያዎች፣የክፍያ እና የትርፍ ወጪዎች ስልታዊ ስሌት ነው።
የወጪ ግምት ዓላማ# Purpose of Cost Estimation የወጪ ግምት የሚደረገው ለሚከተሉት ነው።
አጠቃላይ የፕሮጀክቱን ወጪ ለማወቅ፣
- የፕሮጀክትን በጀት ለማዘጋጀት፣
- የደንበኛ ፍቃድ ለማግኘት፣
- የባንክ ብድር ለማግኘትና ለማመልከት፣
- የግንባታ ወጪዎችን ለመቆጣጠር፣
BOQ ለማዘጋጀት (የሂሳብ መጠየቂያ ደረሰኝ ለማዘጋጀት)
የኮንትራክተሮችን ጨረታ ለማወዳደር/Compare contractor bids
የግንባታ ወጪ ግምት ዋና አካላት እነማን ናቸው?
1) የቁሳቁስ ዋጋ/Material Cost
- ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ድምር የብረት ማጠናከሪያ እገዳዎች ፣ ጡቦች ፣ ማጠናቀቂያዎች/ finishing materials፣ መገጣጠሚያዎች/fittings
2) የሰራተኛ ዋጋ/Labor Cost
- ግንበኞች
- አናፂዎች/Carpenters
- የብረት ማስተካከያ/Steel fixers
- ኤሌክትሪክ ባለሙያዎች፣
- ቧንቧ ባለሙያዎች
3) የመሳሪያ/የማሽን ዋጋ
- Mixers
- Vibrators
- Scaffolding/መወጣጨዎች
- Tools/የተለያዩ የግንባታ መሳሪያዎች
4) ኦቨር ሄድ ኮስት
- የ Site ቢሮ
- ውሃ እና ኤሌክትሪክ
- ክትትል/Supervision
- መጓጓዣ/Transportation
ትርፍ፡- የኮንትራክተሩ margin (ብዙውን ጊዜ ከ10-20%)ነው::
የግንባታ ወጪ ግምት ዓይነቶች
1) ቀዳሚ (ሸካራ) ግምት በplinth area or floor area ላይ የተመሰረተ በእቅድ ደረጃ ላይ ጥቅም ላይ ይውላል::
2) ዝርዝር ግምት በዝርዝር ስዕሎች ላይ በመመስረት BOQ እና ተመን ትንታኔን ያካትታል በጣም ትክክለኛ የግንባታ ወጪ ግምት አይነት ነው።
3) የተሻሻለ ግምት ዋጋው ከመጀመሪያው ግምት ሲያልፍ የተዘጋጀ/Revised Estimate Prepared when cost exceeds original estimate.
4) ተጨማሪ ግምት/Supplementary Estimate.
የግንባታ ወጪ ግምት ዘዴዎች
- የፕሊንት አካባቢ ዘዴ/Plinth Area Method
- የፎቅ አካባቢ ዘዴ/Floor Area Method
- የአሃድ ተመን ዘዴ/Unit Rate Method
- ዝርዝር የቁጥር ማንሳት ዘዴ/Detailed Quantity Take-off Method.
@consite
የህንፃ ወጪ ግምት ምን ማለት ነው?
- ግንባታው ከመጀመሩ በፊት ለህንፃ ግንባታ የሚጠበቀውን አጠቃላይ ወጪ የማስላት ሂደት ነው። #የፕሮጀክትን በጀት ማውጣት፣ ማቀድ፣ ማጽደቅ እና ወጪን ለመቆጣጠር ይረዳል።
ትርጉም:-
የግንባታ ወጪ ግምት የግንባታ ፕሮጀክትን በሥዕላዊ መግለጫዎች መሠረት ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጉትን የቁሳቁስ፣የጉልበት፣የመሳሪያዎች፣የክፍያ እና የትርፍ ወጪዎች ስልታዊ ስሌት ነው።
የወጪ ግምት ዓላማ# Purpose of Cost Estimation የወጪ ግምት የሚደረገው ለሚከተሉት ነው።
አጠቃላይ የፕሮጀክቱን ወጪ ለማወቅ፣
- የፕሮጀክትን በጀት ለማዘጋጀት፣
- የደንበኛ ፍቃድ ለማግኘት፣
- የባንክ ብድር ለማግኘትና ለማመልከት፣
- የግንባታ ወጪዎችን ለመቆጣጠር፣
BOQ ለማዘጋጀት (የሂሳብ መጠየቂያ ደረሰኝ ለማዘጋጀት)
የኮንትራክተሮችን ጨረታ ለማወዳደር/Compare contractor bids
የግንባታ ወጪ ግምት ዋና አካላት እነማን ናቸው?
1) የቁሳቁስ ዋጋ/Material Cost
- ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ድምር የብረት ማጠናከሪያ እገዳዎች ፣ ጡቦች ፣ ማጠናቀቂያዎች/ finishing materials፣ መገጣጠሚያዎች/fittings
2) የሰራተኛ ዋጋ/Labor Cost
- ግንበኞች
- አናፂዎች/Carpenters
- የብረት ማስተካከያ/Steel fixers
- ኤሌክትሪክ ባለሙያዎች፣
- ቧንቧ ባለሙያዎች
3) የመሳሪያ/የማሽን ዋጋ
- Mixers
- Vibrators
- Scaffolding/መወጣጨዎች
- Tools/የተለያዩ የግንባታ መሳሪያዎች
4) ኦቨር ሄድ ኮስት
- የ Site ቢሮ
- ውሃ እና ኤሌክትሪክ
- ክትትል/Supervision
- መጓጓዣ/Transportation
ትርፍ፡- የኮንትራክተሩ margin (ብዙውን ጊዜ ከ10-20%)ነው::
የግንባታ ወጪ ግምት ዓይነቶች
1) ቀዳሚ (ሸካራ) ግምት በplinth area or floor area ላይ የተመሰረተ በእቅድ ደረጃ ላይ ጥቅም ላይ ይውላል::
2) ዝርዝር ግምት በዝርዝር ስዕሎች ላይ በመመስረት BOQ እና ተመን ትንታኔን ያካትታል በጣም ትክክለኛ የግንባታ ወጪ ግምት አይነት ነው።
3) የተሻሻለ ግምት ዋጋው ከመጀመሪያው ግምት ሲያልፍ የተዘጋጀ/Revised Estimate Prepared when cost exceeds original estimate.
4) ተጨማሪ ግምት/Supplementary Estimate.
የግንባታ ወጪ ግምት ዘዴዎች
- የፕሊንት አካባቢ ዘዴ/Plinth Area Method
- የፎቅ አካባቢ ዘዴ/Floor Area Method
- የአሃድ ተመን ዘዴ/Unit Rate Method
- ዝርዝር የቁጥር ማንሳት ዘዴ/Detailed Quantity Take-off Method.
@consite
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
