Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
الذهاب إلى القناة على Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
إظهار المزيد3 590
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+4830 أيام
أرشيف المشاركات
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ቀደም ሲል ይሰጡ የነበሩ የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎቶች መካከል አስር ያህሉ ወደ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተዘዋውረዋል፡፡
***
ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (ኢኮባ)፡-
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ይሰጡ የነበሩና ወደ መሶብ አንድ ማዕከል የተዛወሩ የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፡፡
1. አዲስ የባለሙያ ምዝገባና አገልግሎት
2. የባለሙያ ምዝገባ የእድሳት አገልግሎት
3. የባለሙያ የጠፋ የሙያ ፈቃድ መተካት
4. አዲስ የዉሃ ነክ ባለሙያ ፈቃድ ምዝገባ
5. እድሳት የውሀ የዉሃ ነክ ባለሙያ ፈቃድ ምዝገባ
6. የጠፋ የውሃ ባለሙያ ፈቃድ መተካት
7. የውሃ ባለሙያ ፈቃድ ደረጃ ዕድገት
8. አዲስ የውሃ ስራዎች ካምፓኒ የምዝገባና ብቃት ሰርተፍኬት
9. የውሃ ስራዎች ካምፓኒ ብቃት ሰርተፍኬት ዕድሳት
10. የውሃ ስራዎች ካምፓኒ ሰርተፍኬት የደረጃ ለውጥ ናቸው፡፡
ክቡራን ተገልጋዮችም እነዚህ አገልግሎቶች ከተቋማችን ወደ መሶብ አንድ ማዕከል መዛወራቸውን በማወቅ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑና ወደ ተቋማችን በመምጣት እንደይጉላሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡
Source:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን
ማስታወቂያ
በሸዋና ደብረ ብርሃን አካባቢ
የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ መስጠት መጀመራችንን ስለማሳወቅ፣
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ከዚህ ቀደም በሰሜን ሸዋ ዞንና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ይሰጥ የነበረው የኮንስትራክሽን ተቋራጭ ብቃት ማረጋገጫ ፣የአርክቴክት፣የመሀንዲስ አማካሪ ብቃት ማረጋገጫ ከተማ አስተዳደሩ መስጠት ስለጀመረ ማንኛውም ባለጉዳይ ብቃት ማረጋገጫ ፈልጎ ሲመጣ ደ/ብርሃን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ /ማዘጋጃ ቤት /የመጀመሪያው floor ላይ እንድትልኩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
https://t.me/constructionproxy
👉ነጻ የትምህርት እድል💫ብራዚል- 🚧ከ 400 በላይ የ ማስተርስ እና የ ፒኤችዲ ትምህርቶች Organization for Southern Cooperation የመጨረሻ የማመልከቻ ቀን July 13 ስለሆነ ማስፈንጠርያውን በመጠቀም በፍጥነት ማመልከት ይጠቅማል👇 https://osc.int/scholarships/ መልካም እድል!
የህንፃ ግንባታ ደህንነትን ባለማስጠበቅ የ142 ሰዎች ህይወት አልፏል ተባለ!#Ethiopia | የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር የህንፃ ደህንነትን ባለመጠበቅ የአካል ጉዳት እና የህይወት ማጣት እንዲከሰት ምክንያት የሆኑ የግንባታ አማካሪ፣ ተቋራጮችና የህንፃ ባለቤቶች ላይ ከእስራት እስከ ገንዘብ ቅጣት እርምጃ መወሰዱን ገልጿል። ለአራዳ ገለፃ ያደረጉት የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር አበበ እሸቱ 2 ሺህ 667 ህንፃዎችን ላይ ባደረግነው ምልከታ 1 ሺህ 557ቱ የሰራተኛን እና የአጎራባችን ደህንነት እንዳልጠበቁ ተረድተናል ብለዋል። የችግሩን ምንጭ ስንመለከትም ለህንፃ ደህንነት ሥራዎች ትኩረት አለመስጠትና በጀት አለመመደብ መሆናቸውንም ተገንዝበናል ነው ያሉት። ስለ ህንፃ ግንባታ ደህንነት ስራ ተቋራጩ፣ አማካሪውና አጠቃላይ በስራው የሚሳተፉ አካላት ይህንን ከግንዛቤ አስገብተው እንዲሰሩ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አጽንዖት ሰጥቷል። via : Arada Fm @consite🏗
የግንባታ ጨረታ👷♂🚧
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማምረት ማቆሙ ተሰማ
#Ethiopia: በትግራይ ክልል ከሚገኙ ፋብሪካዎች ቀድሞ ወደ ሥራ ገብቶ የነበረው መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ ከቦርድ አባላት አሰያየም ጋር በተፈጠረ አለመግባባትና በጥሬ ዕቃ አቅርቦት መቋረጥ ምክንያት ማምረት ማቆሙ ተሰማ፡፡
በኤፈርት ሥር ከሚገኙ ትልልቅ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ ማምረት ካቆመ ከሦስት ሳምንታት በላይ እንደሆነው የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡
ፋብሪካው ሲሚንቶ ማምረት ያቆመበት ዋነኛ ምክንያት@ የተሰየሙ አዳዲስ የቦርድ አባላት ላይ ቅሬታ በመቅረቡና የደቡባዊ ዞን አስተዳደር ጥሬ ዕቃ እንዳይቀርብ በመከልከሉ እንደሆነ ከሪፖርተር ምንጮች ለመረዳት ተችሏል፡፡
‹‹ጥሬ ዕቃው ከእኛ እየተወሰደ ተጠቃሚ እየሆንን አይደለም፣ እንዲሁም እኛን የሚወክል ቦርድ ውስጥ አልተካተተም›› በሚል ምክንያት የተፈጠረው አለመግባባት፣ ፋብሪካውን ሥራ እስከ ማቆም አድርሶታል ተብሏል፡፡ ዋናው ምክንያት ይህ ቢሆንም ሌሎች ምክንያቶችም እንዳሉ የሚጠቁሙት ም...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143157/
👉 በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ቀደም ሲል ይሰጡ የነበሩ የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎቶች መካከል አስር ያህሉ ወደ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተዘዋውረዋል፡፡
መንግስት ለዜጎች የሚሰጣቸው አገልግሎቶችን ለማሳለጥ የሪፎርም ስራዎችን አያካሄደ ይገኛል፡፡
የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ጥራት ያለውና የዜጎችን ርካታ ከፍ የሚያደርግ የሲቪል ሰርቪስ አገልግሎትን በክህሎት፣ በቴክኖሎጂ እና በመልካም አስተዳደር የማዘመን ተግባር እየተከናወነ ነው፡፡
ይህንን እውን በማድረግ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የመሶብ አገልግሎት ማዕከል በቅርቡ ስራ ማስጀመሩም ይታወቃል፡፡
በ23 ተቋማትና 124 የአገልግሎት አይነቶች በአንድ ማዕከል መሰጠት የጀመረው የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በቴክኖሎጂ በመታገዝ የተገልጋዮችን ጊዜ፣ ገንዘብ እና ጉልበትን በሚቆጥብ መልኩ ፈጣንና እርካታን ያላበሰ አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል።
በዚሁ መሰረትም የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ከ23ቱ ተቋማት አንዱ በመሆን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ አስር የአገልግሎት አይነቶችን በመሶብ አንድ ማዕከል እየሰጠ ይገኛል፡፡
በዚሁ መሰረት ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ይሰጡ የነበሩና ወደ መሶብ አንድ ማዕከል የተዛወሩ የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፡፡
አዲስ የባለሙያ ምዝገባና አገልግሎት1. የባለሙያ ምዝገባ የእድሳት አገልግሎት 2. የባለሙያ የጠፋ የሙያ ፈቃድ መተካት 3. አዲስ የዉሃ ነክ ባለሙያ ፈቃድ ምዝገባ 4. እድሳት የውሀ የዉሃ ነክ ባለሙያ ፈቃድ ምዝገባ 5. የጠፋ የውሃ ባለሙያ ፈቃድ መተካት 6. የውሃ ባለሙያ ፈቃድ ደረጃ ዕድገት 7. አዲስ የውሃ ስራዎች ካምፓኒ የምዝገባና ብቃት ሰርተፍኬት 8. የውሃ ስራዎች ካምፓኒ ብቃት ሰርተፍኬት ዕድሳት 9. የውሃ ስራዎች ካምፓኒ ሰርተፍኬት የደረጃ ለውጥ ናቸው፡፡ ክቡራን ተገልጋዮችም እነዚህ አገልግሎቶች ከተቋማችን ወደ መሶብ አንድ ማዕከል መዛወራቸውን በማወቅ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑና ወደ ተቋማችን በመምጣት እንደይጉላሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን @consite🏗
የግንባታ ጨረታ👷♂🚧
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሐምሌ 03 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
የግንባታ ጨረታ👷♂🚧
አዲስ ዘመን ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
Why settle for one-size-fits-all? We provide solutions for every need:
A-to-Z Engineering P.L.C – Security Tech Solutions!
📹 CCTV ካሜራዎቻችን
√ - የማይበገር ጥበቃ
√ - የማይደፈር ደህንነት
√ - የላቀ የደህንነት ስርዓት
√ - የዘመናዊ የክትትል ቴክኖሎጂ
🚪 Auto Gate Motors – Sliding, swinging, or underground
⏱️ Time Attendance – Biometric, card, or app-based
🔑 Door Locks – Keypad, fingerprint, or smart app access
📞 Video Intercoms – Simple audio or smart video doorbells
⚡️ Electric Fence – Home protection or high-security solutions.
🔥 Fire Alarms – Basic detectors or smart networked systems.
☀️ Solar Solutions – Battery, or hybrid
Your Safety, Our Mission
We import, supply & install with our experts!
We design, install, and maintain—so you get the perfect fit, not just a sale.
💬Need expert advice?Message us or visit
Facebook፡ https://www.facebook.com/share/1B68sUun8h/?mibextid=qi2Omg Telegram፡ https://t.me/AtoZSecuritySolutions
☎️ contact us
+251938383738
+251913332323
በዋጋ ማቅረቢያ (Request for Quotation/RFQ) ለሚፈጸሙ ግዥዎች የሚያገለግሉ Standard Documents ናቸው። ለግንባታ ስራ፣ ዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች የተለያዩ ፎርማቶች አያይዘንላቸዋል።
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2
ዋድኮን ኮንስተራክሽን
WADCON CONSTRUCTION
ክፍት የሥራ ቦታ ማሰታወቂያ
ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ ለሚገነባው የ3 ቢሊዮን ዶላር ማዳበሪያ ፋብሪካ ይፋዊ ማረጋገጫ ሰጠ
የአፍሪካ ቀዳሚ ባለጸጋና የዳንጎቴ ግሩፕ ፕሬዝዳንት እና ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አሊኮ ዳንጎቴ፣ በኢትዮጵያ የ3 ቢሊዮን ዶላር ግምት ያለው ዘመናዊ የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት በዛሬው ዕለት በይፋ ማረጋገጫ ሰጥተዋል።
የፋብሪካው ግንባታ በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ እንደሚከናወን የተገለጸ ሲሆን፣ በአጠቃላይ በ40 ወራት ውስጥ ተጠናቆ ወደ ስራ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ በማዳበሪያ አቅርቦት ላይ በተለይም ከሩሲያ እና ከሌሎች የውጭ ሀገራት የምታደርገውን ጥገኝነት በእጅጉ ይቀንሳል ተብሎለታል።
የዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ በሲሚንቶ ዘርፍ ሰፊ ኢንቨስትመንት ያለው ሲሆን፣ የግብርና ግብአቶችን ማምረት ላይ መሰማራቱ የኩባንያውን አህጉራዊ የመስፋፋት እቅድ አካል ነው።
አሊኮ ዳንጎቴ "አፍሪካ አፍሪካን መመገብ አለባት" የሚል ራዕይ ያላቸው ሲሆን፣ ይህ የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታም የዚህ ራዕይ አካል ነው።
የማዳበሪያ ፋብሪካው ግንባታ ሲጠናቀቅ በአገር ውስጥ የዩሪያ እና ናይትሮጅን ማዳበሪያዎችን ያመርታል፤ ይህም ለኢትዮጵያ ገበሬዎች በቀጥታ ተደራሽ የሚሆን ከመሆኑም በላይ፣ በርካታ የስራ እድሎችን ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል።
የኢትዮጵያ መንግስት ለ 2017 የምርት ዘመን የሚያስፈልገውን 25 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት 1.3 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በጀት አፅድቆ ወደ ስራ መግባቱ ይታወቃል።
Source: capitalethiopia
+1
👌𝕛𝕠𝕙𝕟 𝕣𝕖𝕤𝕖𝕣𝕧𝕠𝕚𝕣 𝕥𝕒𝕟𝕜𝕖𝕣 𝕚𝕟 𝕗𝕚𝕓𝕖𝕣𝕘𝕝𝕒𝕤
፨ውሀ በበቂ አጠራቅሞ ያለገደብ መጠቀም ይፈልጋሉ ?
የውሃ አቅርቦትዎን በከፍተኛ ደረጃ ለመጨመር በፋይበርግላስ የውሃ ማጠራቀሚያ reservoir ታንክ ስርዓታት ይጠቀሙ !!!
፨ከጥቅሞች በጥቂቱ
💦. በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ
በጉድጓድ ዉስጥ ከሚመጣ የሽንት ቤት ፍሳሾች ሙሉ ለሙሉ የተከለለ ስለሚሆን ለዉሀ ብክለት አስተማማኝ ነዉ ።
💦• በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃreservoir ታንክ
ምንም አይነት ዝገት አይኖረዉም።
💦.በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ መበስበስ እና መሰነጣጠቅ የሚባል ነገር ፈፅሞ አይታሰብም።
💦. በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃreservoir ታንክ ማንኛዉንም የአየር ንብረት የመቋቋም ብቃት አለው ።
💦. በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ እድሜ ልክ ያገለግላል ።
💦.በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ
ለማፅዳት በቀላሉ የሚመች ሲሆን ፣ በዉሀ ዉስጥ በፍጥነት ለሚራባዉ አልጌ ደግሞ ፈፅሞ የማይመች ነዉ ።
💦 በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ ከመሬት በታች በጉድጎድ ዉስጥ ስለሚሰራ ቦታ ቆጣቢ ነዉ።
💦 በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ
አንዲት ጠብታ ዉሀ ስለሌለዉ ዉሀዎ ከብክነትና ኪሳራ ነፃ ነዉ።
💦 ለመኖሪያ ቤቶች ፣፤ሪል እስቴቶች ፤ድርጅቶች ፥ ሆቴሎች ፥የእርሻ ቦታዎች ፥ ወዘተ የኛ ተጠቃሚዎች ናቸዉ።
💦 በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ
ለውሃ ማከማቻዎ ዘላቂ መፍትሄ እንዲሁም ለአካባቢ ተስማሚ ምርጫ ነዉ ።
💦 ዉሀ ሂወት ነዉ !
ከሂወቶ በላይ የሚበልጥ የለም እና አሁኑኑ ዉሀዎን በፋይበርግላስ በተሰራ የውሃ reservoir የውሀ ታንክ ይጠብቁ ።
🤳0968139992
☎️0980177584
ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው
https://telegram.me/Ananiya_Doors_tiles_2021
ይከታተሉን!
🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ የብረት በሮች ባህሪያቸው የእንጨት የሆኑ ናቸው
🔑ከ6-10 የቁልፍ ተወርዋሪ ያላቸው Secured master key ያላቸው ናቸው
⭕️ 2 አመት ሙሉ ዋስትና ጋር በጥራት ሰርተን እናስረክቦታለን::
🚪ዙሪያቸውን ጎምኒ (Rubber Sill ) የተገጠመላቸው በመሆኑ ድምፅ የማያሳልፉ (Sound proof ) , ነፍሳት እና ተባዮችን በቀላሉ የማያሳልፉ ናቸው ።
Head Office ስልክ ቁጥር
አናንያ
☎️ 0912433372 / 0979227373
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
