ar
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

الذهاب إلى القناة على Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

إظهار المزيد
3 590
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+4830 أيام
أرشيف المشاركات
በ2016 በጀት ዓመት ከ 1.6 ቢሊዮን ብር በላይ የበጀት ድልድል ጥሰት ተፈፅሟል ተባለ በ2016 በጀት ዓመት በተደረገው ኦዲት፣ በርካታ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ለተለያዩ የሂሳብ ኮዶች ከተደለደለላ
በ2016 በጀት ዓመት ከ 1.6 ቢሊዮን ብር በላይ የበጀት ድልድል ጥሰት ተፈፅሟል ተባለ በ2016 በጀት ዓመት በተደረገው ኦዲት፣ በርካታ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ለተለያዩ የሂሳብ ኮዶች ከተደለደለላቸው በጀት በላይ ወጪ ማድረጋቸው ተጋልጧል፡፡ በአጠቃላይ ብር ከ 1 ቢሊዮን 628 ሚሊዮን ብር በላይ  የበጀት ድልድል ጥሰት መገኘቱ ታውቋል፡፡ ይህን ተከትሎ በ19 የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ከመደበኛ በጀት በላይ ወጪ መደረጉና በዚህም ከ 1 ቢሊዮን 103 ሚሊዮን ብር እንዲሁም በ 4 መስሪያቤቶች ከ 1 መቶ ሚሊዮን ብር በላይ በተጨማሪም  በ9 መንግስታዊ ተቋማት ደግሞ ከ 416 ሚሊዮን ብር በላይ ከካፒታል በጀት በላይ ጥቅም ላይ መዋሉን ካፒታል ሰምቷል። የፌደራል ዋና ኦዲተር ሪፖርቱን ተከትሎ እንደገለፀዉ የበጀት ዝውውር ሳይፈፀም ለሂሳብ ኮዶች ከተደለደለው በጀት በላይ ክፍያ መፈጸም ተጠያቂነትን የሚያስከትል መሆኑና በተጨማሪም የእቅድ ዝግጅቱ በተጨባጭ ማስረጃ ያልተደገፈ ነዉ ሲል አጋልጧል።

በሕንፃ ላይ የሚከሰት እሳት አደጋን የማጥፋት ሥራን ቀለል ያደረጉት ድሮኖች ****** አስቸጋሪ የነበረውን በሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ላይ የሚነሳን የእሳት አደጋ የማጥፋት ሥራን ቀለል ያደረጉ ድሮኖች
+3
በሕንፃ ላይ የሚከሰት እሳት አደጋን የማጥፋት ሥራን ቀለል ያደረጉት ድሮኖች ****** አስቸጋሪ የነበረውን በሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ላይ የሚነሳን የእሳት አደጋ የማጥፋት ሥራን ቀለል ያደረጉ ድሮኖች በሀገረ ቻይና ተሠርተዋል። በምሥሉ ላይ እንደምትመለከቱት፣ በሼንዘን ግዛት ከእሳት አደጋ ማጥፊያ መኪኖች ጋር የተቆራኙ ቻይና-ሠራሽ የእሳት ማጥፊያ ድሮኖች ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ላይ ሊነሣ የሚችልን እሳት የማጥፋት ልምምድ ላይ ተሰማርተው ይታያሉ። አሁን በሥራ ላይ ያሉት የእሳት አደጋ ማጥፊያ መኪኖች ማጥፋት የሚችሉት እስከ 100 ሜትር ከፍታ ላይ ያለን እሳት ሲሆን፣ እነዚህ ድሮኖች ግን እስከ 151 ሜትር ርዝመት ባላቸው ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች (ባለ 34 ወለሎች ሕንፃ) ጫፍ ላይ የተነሣን እሳት ጭምር ለማጥፋት እንደሚችሉ የፒፕልስ ዴይሊ በፎቶ የተደገፈ መረጃ ያሳያል። በነስሩ ጀማል

📍📍Sample Terms of Reference (TOR) 🚨 ለዲዛይንም ሆነ የግንባታ ቁጥጥር ማማከር አገልግሎት Terms of Reference/TOR (የስራው ዝርዝር መግለጫ) ሳያዘጋጁ መነጋገር ሆነ አማካሪ ለመቅጠር ግዥ መፈፀም አዳጋች ነው። 🚨የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ቁጥጥር ማማከር አገልግሎት (consultancy service for construction supervision) መነሻ የሚሆን TOR አያይዘንላችኋል። 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👵 Discussion: @procinsightet2

3ተኛው ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን የንግድ ትርዒት ከሰኔ 19 እስከ 21 በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል በከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር እውቅና ተሰጥቶት በዓለም አቀፉ ዲኤምጂ ኢቨንት (dmg events) የሚዘጋጀው ሦስተኛው ዓለም አቀፍ የቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ኤግዚቢሽን፤ ሲምፖዚየም እና የንግድ ትርዒትን ከምስራቅ አፍሪካ መሰረተ ልማት እና የውሀ ኤክስፖ ጋር በመተባበር ከሰኔ 19 እስከ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው። ዘንድሮ በሚካሄደው በሦስተኛው የንግድ ትርኢት ላይ የኮንስትራክሽን ዘርፉን ከማነቃቃት ባሻገር፤ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳለው ተነግርዋል። ከቻይና፣ ጀርመን፣ ህንድ፣ ጣሊያን፣ ኬንያ፣ ኦማን፣ ሰዑዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስን ጨምሮ የሌሎች  ሀገራት የተውጣጡ ኤግዚቢሽን አቅራቢዎች፣ አዳዲስ የግንባታ እና የመሠረተ ልማት ግብዓቶችን በንግድ ትርዒቱ ላይ ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የ ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ሀይል ፍላጎት የ ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት በ 2030 እኤአ ለሁሉም ዜጋ የኤሌትሪክን ሀይል ለማቅረብ 6.8 ቢልዮን ዳላር እንደሚያስፈልገው ገለጸ። 37 በመቶ የሚሆነው የኢ
የ ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ሀይል ፍላጎት የ ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት በ 2030 እኤአ ለሁሉም ዜጋ የኤሌትሪክን ሀይል ለማቅረብ 6.8 ቢልዮን ዳላር እንደሚያስፈልገው ገለጸ። 37 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ ያለ ኤሌትሪክ ሀይል አቅርቦት የሚኖር ሲሆን የተቀረው ደግሞ የኤሌትሪክ መስመር እና የጸሀይ ሀይል ቅይጥን ይጠቀማል። ተጨማሪ ለማንበብ - https://ow.ly/8Y9l50WeH2R ምንጭ። Addis Fortune @ethiopianarchitectureandurbanism

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ገበያው በህዝብ ዘንድ ያለው እምነት እያሽቆለቆለ ነው ተባለ በኢትዮጵያ ለሦስት አስርት ዓመታት ያለ ተቆጣጣሪ አካል ሲንቀሳቀስ የቆየውና በተደጋጋሚ ገንቢዎች ቃል በገቡት ጊዜ
በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ገበያው በህዝብ ዘንድ ያለው እምነት እያሽቆለቆለ ነው ተባለ በኢትዮጵያ ለሦስት አስርት ዓመታት ያለ ተቆጣጣሪ አካል ሲንቀሳቀስ የቆየውና በተደጋጋሚ ገንቢዎች ቃል በገቡት ጊዜ ቤቶችን ባለማስረከባቸው የሕዝብን እምነት ያጣው የሪል እስቴት ዘርፍ፣ በገበያው እንዲቆይ ከተፈለገ ለውጥ እንደሚያስፈልገው ተጠቁሟል። በዚህም መሰረት፣ በቅርቡ የኢትዮጵያ የሪል እስቴት ገንቢዎች ማህበር ተቋቁሞ አባላቱን በራሱ ለመቆጣጠር ማቀዱን ይፋ አድርጓል። ማህበሩ በኢትዮጵያ ግንባታ ዘርፍ ውስጥ ታዋቂ በሆኑ ግለሰቦች የተመሰረተ ሲሆን፣ የሪል እስቴት ገበያው አደገኛ እየሆነ መምጣቱንና የሕዝብ እምነት ማሽቆልቆሉን አጽንኦት ሰጥቷል። ይህን ችግር ለመፍታትም ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጋር በቅርበት በመሥራት የዘርፉን ልማት ለማፋጠንና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ አቅዷል። የማህበሩ መስራቾች፣ “የዘርፉን ስም ለመጠበቅ ራሳችንን በራሳችን እንቆጣጠራለን፤ እንዲሁም በገንቢዎችና በገዢዎች መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ለመፍታት የሚያስችል አሠራር እንዘረጋለን” ብለዋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የከተማ ልማት ፕሮፌሰር ቶማስ ግርማይ በማህበሩ ይፋዊ ማስጀመሪያ ወቅት ባቀረቡት ጥናት፣ ከግማሽ የሚጠጉ የቤት ገዢዎች ከገንቢዎች ባገኙት ንብረት እንዳልረኩ አመልክተዋል። ፕሮፌሰር ግርማይ “የሕዝቡ የሪል እስቴት ገንቢዎች ግንዛቤ በአሁኑ ጊዜ አሉታዊ ነው፤ የዘርፉም ገጽታ መስተካከል አለበት” ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል። የቤት እጥረት አሁንም ዋነኛ ችግር ሆኖ በቀጠለበት በዚህ ወቅት፣ የማህበሩ ምስረታ በዘርፉ ታማኝነትንና ተጠያቂነትን ለመመለስ ትልቅ ጥረት መሆኑን ባለሙያዎች ገልጸዋል። Source: capitalethiopia

#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

የኢትዮጵያ ኮንትራክተሮች ማህበር ፕሬዘዳንት ኢንጂነር የሱፍ መሀመድ የአፍሪካ ኮንትራክተሮች ፌዴሬሽን የስራ አመራር አባል ሆነው ተመረጡ። የኢትዮጵያ ኮንትራክተሮች ማህበር በግብፅ ካይሮ በሚካሄደው 2
የኢትዮጵያ ኮንትራክተሮች ማህበር ፕሬዘዳንት ኢንጂነር የሱፍ መሀመድ የአፍሪካ ኮንትራክተሮች ፌዴሬሽን የስራ አመራር አባል ሆነው ተመረጡ። የኢትዮጵያ ኮንትራክተሮች ማህበር በግብፅ ካይሮ በሚካሄደው 20ኛው የአፍሪካ ኮንትራክተሮች አሶሴሽን እየተሳተፈ ይገኛል።
የኢትዮጲያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር ፕሬዝዳንት የሆኑት ኢ/ር የሱፍ መሐመድ በግብጽ ካይሮ እየተካሄደ በሚገኘው 20 ኛው የአፍሪካ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበራት ፌዴሬሽን(AFCCA) ጉባኤ ላይ ም /ፕሬዘዳንት ሆነው ተመረጡ።
በአፍሪካ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሀገራችን ተቋራጮች እና ባለሙያዎች በስራዎች በሰፊው የመሳተፍ ሙከራዎችን የበለጠ ለማሣደግ ኢ/ር ዩሱፍ መሀመድ ም/ፕሬዘዳንት ሆነው መመረጣቸው እንደ ትልቅ አጋጣሚ የሚወሰድ ይሆናል። ማኅበሩ ለሚያደርገው ሁለንተናዊ እቅድ ደግሞ የሞራል ስንቅ የሚሆን ነው። የኢትዮጵያ ኮንትራክተሮች እና የዘርፉ ተዋናዮች እንኳን ደስ ያላችሁ ።

Invitation to Bid Tender No. ECWCT/NCB/PSW/106/2017The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) here by invites registered eligible bidders For the Procurement of Supply, Install & Commission Water Pumps And related works under national competitive bidding (NCB). 1. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with the offer. 2. Bidding document should be prepared in English language. 3. Those bidders willing to participate for supply of any type of tonner must accompanied the bid with manufacturer authorization letter or manufacturer license. 4. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the Procurement Office with Payment of none refundable fee of Birr 400.00(Four hundred birr). 5. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality. 6. Bid must be accompanied with a Bid Security an amount of Birr 300,000.00(Three hundred thousand birr only) in the form of certified check (CPO) or Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted. 7. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement dep’t, before the closing date and time. 8. The deadline for bid Submission shall be on June 19, 2025 at 10:00 A.M. 9. Bids will be opened on June 19, 2025 at 10:30 A.M.   in Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend. 10. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.11. Bidders may get further information at the following address:                                          _____                                            Ethiopian Construction Works Corporation.                                       Gurd Shola behind Athletics federation building and       Infront of Andinet international College        P. O. Box 21952/1000                                                Telephone 011 8 96 29 91/ 01118 67 80 89                  Fax No. 251-11-6 67 60 90                                                     Addis Ababa, Ethiopia

INVITATION FOR RE-BIDIFB.No. ECWCRT/NCB/PG-42/2017 --------------- The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Supply Gym Rubber flooring & floor carpet for FQRA 4B+G21+ HQ projects.Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the Ethiopian fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with the offer. Bidding document should be prepared in English language.Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Local Bulk Procurement Team payment of none refundable fee of Birr 400.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year.This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document. The deadline for bid Submission shall be on  July 2 /2025, at 2:00 PMBid must be accompanied with a Bid Security of an amount Birr 100,000.00 (One hundred thousand birr) in the form of (CPO) or unconditional Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted.Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the national Bulk Procurement Team, before the closing date and time.Bids will be opened on July 2 /2025, at 2:30 PM. In Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.Bidders may get further information at the following address: Ethiopian Construction Works Corporation.National Bulk Procurement teamP. O. Box 21952/1000, Addis Ababa, EthiopiaTelephone No. 0118-96 29 91Address; Gurd Shola behind Athletics FederationIn Front of Adinet International College

INVITATION FOR BID IFB Reference No. ECWCT/NCB/PG/120/2017 ————- The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for SUPPLY DIFFERENT TYPES SANTERY FIXTURE MATERIALS for (3+G+34 ECX)under National Competitive Bidding -NCB). 1.  Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate, Online Supplier list Registration Certificate. 2.  Bidding document should be prepared in English language. 3.  Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement department against payment of none refundable fee of Birr 400.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year; VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate. 4.  This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document. 5.  The deadline for bid Submission shall be on July 10,2025 at 03:00 PM 6.  Bid must be accompanied with a Bid Security of an amount of Birr 200,000.00 (Two hundred thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee. 7.  Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department, before the closing date and time. 8.  Bids will be opened on July 10,2025 at 03:00 PM. In Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department office, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend. 9.  The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids. 10.  Bidders may get further information at the following address:  Ethiopian Construction Works Corporation. P. O. Box 21952/1000, Addis Ababa, Ethiopia Gurd Sholla, In front of Andinet International School Telephone No. 011 8 96 29 91/011 8 67 80 89/

👉ሪል ስቴት ልማት በኢትዮጵያ 📜ሪፖርተር በ ሪል ስቴት ልማት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በስፋት የዳሰሰውን ቃለመጠይቅ ማስፈንጠርያውን በመጠቀም ማንበብ ይቻላል👇 https://ethiopianrepo
👉ሪል ስቴት ልማት በኢትዮጵያ 📜ሪፖርተር በ ሪል ስቴት ልማት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በስፋት የዳሰሰውን ቃለመጠይቅ ማስፈንጠርያውን በመጠቀም ማንበብ ይቻላል👇 https://ethiopianreporter.com/142511/ @etconp

👉𝐊𝐞𝐲 𝐃𝐨𝐜𝐮𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬 𝐏𝐫𝐞𝐩𝐚𝐫𝐞𝐝 𝐛𝐲 𝐐𝐀/𝐐𝐂 𝐄𝐧𝐠𝐢𝐧𝐞𝐞𝐫/𝐈𝐧𝐬𝐩𝐞𝐜𝐭𝐨𝐫𝐬 1-𝙈𝙚𝙩𝙝𝙤𝙙 𝙎𝙩𝙖𝙩𝙚𝙢𝙚𝙣𝙩 (𝙈𝙎): A detailed document describing the methodology, materials, tools, and sequence of activities to execute specific tasks in compliance with project standards. 2-𝙍𝙞𝙨𝙠 𝘼𝙨𝙨𝙚𝙨𝙨𝙢𝙚𝙣𝙩 (𝙍𝘼): A document identifying potential hazards and risks associated with construction activities, along with proposed mitigation measures to ensure workplace safety. 3-𝙋𝙧𝙤𝙟𝙚𝙘𝙩 𝙌𝙪𝙖𝙡𝙞𝙩𝙮 𝙋𝙡𝙖𝙣 (𝙋𝙌𝙋): A comprehensive document outlining the quality control measures, procedures, and responsibilities to achieve the required project quality. 4-𝙄𝙣𝙨𝙥𝙚𝙘𝙩𝙞𝙤𝙣 𝙖𝙣𝙙 𝙏𝙚𝙨𝙩 𝙋𝙡𝙖𝙣 (𝙄𝙏𝙋): A document specifying key stages where inspections and testing are carried out to ensure compliance with the approved specifications. 5-𝙄𝙣𝙨𝙥𝙚𝙘𝙩𝙞𝙤𝙣 𝘾𝙝𝙚𝙘𝙠𝙡𝙞𝙨𝙩 (𝙄𝘾𝙇): A checklist used during inspections to verify that all required steps, specifications, and standards are adhered to. 6-𝙈𝙖𝙩𝙚𝙧𝙞𝙖𝙡 𝙄𝙣𝙨𝙥𝙚𝙘𝙩𝙞𝙤𝙣 𝙍𝙚𝙦𝙪𝙚𝙨𝙩 (𝙈𝙄𝙍): A request submitted to inspect and approve materials delivered to the site before their use in construction. 7-𝙒𝙤𝙧𝙠 𝙄𝙣𝙨𝙥𝙚𝙘𝙩𝙞𝙤𝙣 𝙍𝙚𝙦𝙪𝙚𝙨𝙩 (𝙒𝙄𝙍) / 𝙍𝙚𝙦𝙪𝙚𝙨𝙩 𝙛𝙤𝙧 𝙄𝙣𝙨𝙥𝙚𝙘𝙩𝙞𝙤𝙣 (𝙍𝙁𝙄): A formal request to conduct an inspection of completed work to ensure it meets the design and quality requirements. 8-𝙎𝙞𝙩𝙚 𝙊𝙗𝙨𝙚𝙧𝙫𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣 𝙍𝙚𝙥𝙤𝙧𝙩 (𝙎𝙊𝙍): A document used to log observations made during site visits, including any deviations from approved procedures or standards. 9-𝙉𝙤𝙣-𝘾𝙤𝙣𝙛𝙤𝙧𝙢𝙖𝙣𝙘𝙚 𝙍𝙚𝙥𝙤𝙧𝙩 (𝙉𝘾𝙍): A formal report documenting instances where work, materials, or processes fail to meet specified standards, requiring corrective actions. 10-𝘾𝙤𝙧𝙧𝙚𝙘𝙩𝙞𝙫𝙚 𝘼𝙘𝙩𝙞𝙤𝙣 𝙍𝙚𝙥𝙤𝙧𝙩 (𝘾𝘼𝙍): A follow-up report detailing the actions taken to resolve non-conformances identified during inspections. 11-𝙊𝙥𝙚𝙧𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣 & 𝙈𝙖𝙞𝙣𝙩𝙚𝙣𝙖𝙣𝙘𝙚 𝙈𝙖𝙣𝙪𝙖𝙡𝙨 (𝙊&𝙈): Comprehensive documentation that includes detailed operating procedures, maintenance schedules, and troubleshooting guides for all systems and equipment handed over to the client. 12-𝙁𝙞𝙣𝙖𝙡 𝙃𝙖𝙣𝙙𝙤𝙫𝙚𝙧 𝘿𝙤𝙘𝙪𝙢𝙚𝙣𝙩𝙨: A package of key documents provided to the client at the conclusion of the project, typically including as-built drawings, test certificates, warranties, O&M manuals, and other necessary documentation. @etconp

A variety of modern window designs and styles, including sliding, tilt-and-turn, casement, and pivoting windows. These versat
+2
A variety of modern window designs and styles, including sliding, tilt-and-turn, casement, and pivoting windows. These versatile options offer different functionalities, aesthetics, and ventilation possibilities for any space .. ከቱርክ በምናስመጣቸው UPVC ማቴሪያሎች በተለያዩ ዲዛይኖች እንደፍላጎትዎ በሮች፣ መስኮቶች እና ፓርቲሽኖች የፈለጉት ብዛት በሰዓቱ አምርተን ገጥመን እናስረክንዎታለን! አድራሻ 📍ጋዜቦ አደባባይ ከሙልሙል አጠገብ 📞+251930099146/45

ቋሸ የጉራጌ ቤት ግቢዎች አጥር Quashe ቋሸ በውበቱ ተመርጦ በተተከለ እንጨት የሚሰራ ጥቅጥቅ ያለ የውስጡን ወይም ግላዊውን ስፍራ ከማህበራዊው ስፍራ የሚለየው የእንጨት አጥር ነው። በጉራጌ ማህበረ
ቋሸ የጉራጌ ቤት ግቢዎች አጥር Quashe ቋሸ በውበቱ ተመርጦ በተተከለ እንጨት የሚሰራ ጥቅጥቅ ያለ የውስጡን ወይም ግላዊውን ስፍራ ከማህበራዊው ስፍራ የሚለየው የእንጨት አጥር ነው። በጉራጌ ማህበረሰብ አንድ ሰው ቤት ሰርቶ በቋሸ ካላጠረው እርቃኑን እንደሆነ ሰው ይቆጠራል። ምንጭ። 𝕍𝕚𝕤𝕚𝕥 𝔾𝕦𝕣𝕒𝕘𝕖 @ethiopianarchitectureandurbanism

Procurement of Construction maintenance work for EPSS Saris Abo warehouse The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00) Package Information Invitation Date Jun 17, 2025 Procurement Reference No EPSA-NCB-W-0102-2017-BID-Open Procurement Category Works Market Type National Procurement Method Open Procurement Classification Code Title No Data Procuring Entity Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service Address Country: Ethiopia Town: ADDIS ABABA Lot Information Object of Procurement Procurement of Construction maintenance work for EPSS Saris Abo warehouse Description Procurement of Construction maintenance work for EPSS Saris Abo warehouse Lot Number 1 Clarification Request Deadline Jul 3, 2025, 2:45:46 AM Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable Site Visit Schedule Not Applicable Bid Submission Deadline Jul 9, 2025, 12:45:46 AM Bid Opening Schedule Jul 9, 2025, 1:15:46 AM Contractor’s registration certificate from Ministry of Urban Development GC-5 Terms and Conditions 1 The Procurement Entity has the right to fully or partially cancel the bid, 2. the bid security shall be submitted in hard copy before closing date and time Full application at EGP

የፌደራልና የክልል የግዥ ህጎች የተፈፃሚነት ወሰን (Scope of Application) - አዲሱ የፌደራል ግዥ አዋጅ እና መመሪያ ተፈፃሚ የሚሆነው በፌደራል መንግስት ተቋማት ለሚከናወኑ ግዥዎች ብቻ ነው። ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ላይ ተፈፃሚነት የለውም። - በቀጣይ አዲስ አበባን ጨምሮ ሁሉም ክልሎች የራሳቸውን የተሻሻለ የግዥ አዋጅና መመሪያ እንደሚያወጡ ይጠበቃል (አዲስ አበባ በረቂቅ ደረጃ ይገኛል)። - ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች አዲስ ህግ እስከሚያወጡ ድረስ በነባሩ የሚቀጥሉ ይሆናል። @consite🏗