Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
الذهاب إلى القناة على Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
إظهار المزيد3 584
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
+5330 أيام
أرشيف المشاركات
Share FINal Registration Directive DRAFT April 4 2016.doc
🔸ተለዋዋጭ ኮምፓክት/Dynamic compaction🏗በጂኦቴክኒክ ምህንድስና ጥቅም ላይ የሚውል የመሬት ማሻሻያ ቴክኒክ ሲሆን ደካማ አፈርን ለማጥለቅ የሚያገለግል ነው ይህም ከትልቅ ከፍታ ላይ በተደጋጋሚ ከባድ ክብደት ወደ መሬት ወለል ላይ መጣል ሲሆን፣ ተለዋዋጭ ተጽእኖ የሚመነጨው የማይንቀሳቀስ ክብደት (ከ15-40 ቶን) ከተወሰነ ቁመት (10-30 ሜትር) ድረስ በመጣል ነው እነዚህ ጥብቅ ምቶች በአፈር ላይ ንዝረትን ይፈጥራሉ ፣ ይህ ንዝረትም የአፈሩ አቅምን ያሻሽሽላል፣ የንዝረት ተፅዕኖውም እስከ 12 ሜትር ጥልቀት ይደርሳል። ይህም ክብደት ለተወሰኑ ጊዚያት በቦታው/ሳይቱ ላይ ባለው የፍርግርግ/Grid pattern ላይ ለተወሰኑ ጊዜያት ይጣላል ሂደቱ የሚፈጥራቸው እያንዳንዱ ነጠብጣብ ቦታ ላይ የተፈጠሩት አሻራዎች ከእያንዳንዱ ማለፊያ በኋላ በጠጠራማ ሰለክት ማቴሪያል ይሞላሉ
🔺ጥቅሞች፡-🚧1. የተለያዩ ደካማ የአፈር አይነቶችን የማሻሻል አቅም ያለው መሆኑ 2. የመሸከም አቅም መጨመር 3. የቀነሰ ሴትልመንት 4. የታከሙ ሰለክት አፈር እና ሙላዎች መጠጋጋት፣ የግጭት አንግል እና ግትርነት ይጨምራሉ 5. ጥልቀት የሌላቸው መሠረቶች ያለ ጥልቅ ቁፋሮ ወይም መቆለል እስከሚችሉ ድረስ በዳርቻ ቦታዎች ላይ ያለውን የአፈር ሁኔታ ማሻሻል ይችላል
🔺ጠቃሚና ወቅታዊ የስራ መረጃዎችን ስለምንለቅ ቻናሉን join አድርጉት👇
http://t.me/consitesolution 🚧🏗❤ለሌሎችም ተያያዥ ስራ ላላቸው ባልደረቦቻችሁ አጋሩ! ኮንስትራክሽን የምትውዱ ተቀላቀሉ! በተለይ ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ውስጥ ላላችሁ ኢንጂነር(Engineer)ባለሞያዎች ይጠቅማችኃል! እኛን ይቀላቀሉ.. .)መልካም ጊዜ!🤚
🔹Causes Of above:-🏗1.) Insufficient compaction to concrete. 2.) Less cover to reinforcement bars. 3.) Improper Workability in concrete 4.) Concrete already set before placing . 5.) High concrete free fall while pouring 6.) Form work not watertight/ rigid. 7.) More coarse aggrgegates than designed mix proportions and over sized aggregates. 8.) Improper placement of bars at column and beam junction. 9.) Addition of more water than designed at site for achieving workability. 10.) Steel congestion not allowing concrete flow to all corner.
ዊንኮን የውሃ ስርገት መከላከያ እና የግንባታ ኬሚካሎች ዋና አከፋፋይ
- ሜምብሬን (Waterproofing Membrane)
- ሲሜቲሽየስ (Cementitious)
- አክሬሊክ (Acrylic Waterproofing)
- የኢፖክሲ ወለል (Epoxy flooring)
- የሴራሚክ ማጣበቂያ (Adhesives)
- የኮንክሪት ማድረቂያ (Admixture & Bondings)
እና ሌሎችም የግንባታ ኬሚካሎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከብቁ ባለሙያዎች ጋር አቅርበንልዎታል።
http://t.me/winmart1
አድራሻ: አዲስ አበባ, ኡራኤል, ከ ኤቢ ዞን ወረድ ብሎ (Home Fix building)
ሞባይል:📲 0988083333 or 0930492582
#ዊንኮን #waterproofing #epoxy #Finishing #construction #chemicals #materials #supply
🤚ሰናይ ምሽት!
No12.🔺equation 🏗
Which is the best tool or software to draw floor plans in your opinion?
አዲስ መረጃ።
አዲሱ የይዞታ አስገዳጅ የ20 ሜትር የመንገድ አዋሳኝ ስፋት እና የ አነስተኛው የ500 ካሬ ሜትር ስፋት የማይተገበርባቸው ቦታዎች የተገለጹበት አግባብን የያዘ ደብዳቤ
@ethiopianarchitectureandurbanism
ኮንክሪትን በእጅ መቀላቀል/Hand Mixing Of Concrete(Site🏗Hand mixing of concrete may be resorted to at small projects which require limited quantity of concrete. Now-a-days machine mixing of concrete is almost done and only in exceptional cases, mixing concrete by hand may be permitted ተጨማሪ ይጠቅማል የምትሉት⬇️ መልዕክቶን ለእኛ ለማጋራት🔺🖥
ቴሌግራም ላይ ከስር ባለው ሊንክ: በ t.me/consitesolutionBot ሀሳባችሁን ብትልኩልን፣ ይደርሰናል! እኛም ገምግመን መልሰን እናደርሳለን📍በስራ ላይ~ ሸጋ ቀን! Project-Construction Site Solution-Site engineer- Operator-Labour🏗
Process For Building Construction🏗1. Documentation 2. Layout Marking 3. Earthwork 4. Foundation Activity 5. Casting of Columns 6. Erection of Walls 7. Lintel Fabrication and Installation 8. Roofing 9. Plastering Work 10. Doors and windows installation 11. Plumbing and Electrical works 12. Laying of Tiles 13. Painting Task 14. Other related activities ❤Telegram | 🌐Tiktok | Any comments? Questions? ❤ t.me/ConsitesolutionBot 👌 Have a Good Time!🤚
የቴሌ ሼር
የ “Ethiotelecom “ አክሲዮን እንግዛ ወይስ አንግዛ
ከሙያችን አንጻር አንዳንድ ነገር ልበልና ውሳኔውን ለእናንተ እተዋለሁ።
ኢትዮ ቴሌኮም የራሱን 10% ድርሻ፣ 30 ቢልዮን ብር ዋጋ ያላቸው 100 ሚልዮን አክስዮኖችን ለሽያጭ አቅርቧል።
በዚህም የአንዱ አክስዮን ዋጋ 300 ብር ይሆናል ማለት ነው።
ዝቅተኛው አክስዮን 33 ነው፤ ማለትም
=33*300=9,900 ብር
ከፍተኛው 3,333 ነው፤ማለትም
=3,333*300=999,900 ብር ነው ይላል።
እስኪ አዋጭነቱን ከአምናው ትርፍ አንጻር እናስላ። አምና (በ2016 በጀት ዓመት) የዕቅዱን 103.6 በመቶ በማሳካት 21.79 ቢልዮን የተጣራ ትርፍ አግኝቷል። ዘንድሮም ይህንን ትርፍ ቢደግመው ብለን እንነሳ(other things remain constant)
የዚህን 10% ስናሰላ =.10*21,790,000,000
=2,179,000,000
ይህ ለባለ አክስዮኖች ከመከፋፈሉ በፊት 10% Dividend Tax ይከፈልበታል፤ ይህም
=10%*2,179,000,000
=217,900,000
ስለዚህ የባለአክስዮኖች የሚከፋፈለው
=2,179,000,000 - 217,900,000
=1,961,100,000 ይሆናል ማለት ነው።
የዚህ Earning Per Share (EPS)
=1,961,100,000 ፥100,000,000
=19.61 ይሆናል
የዝቅተኛው ባለአክስዮን ድርሻ
=33*19.61
=647.16 ይሆናል ማለት ነው።
አክስዮን የምንገዘባትን ብር ባንክ ብናስቀምጥ (በ7% ወለድ ቢቀመጥ)
=9,900*0.07 - (9,900*0.07*0.05)
=658.35
ከባንክ ወለድ በታች አስመዘገበ ማለትም አይደል?
መደምደሚያ ፦ምናልባት እነዚህ ታሳቢዎች ከተቀየሩ አዋጭ ሊሆን ይችላል።
Tsega Beyamo
No12.🔺 equation❓
In frame structure, what transfers the load to columns?
ሰናይ~ጊዜ🤚
ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ትራኮች በሰዓት የኪራይ አገልግሎት ግዥ ጨረታ t.me/ConSiteSolution ❤
+3
ማስታወቂያ:-NAYHAf Metal Trading- አቅራቢ ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት
ስልክ ቁጥር:-🔺+251- 944454610 🔺+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
No11. equation
Who among the following are less able to influence a project?
ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ ኬብል ግዥ ጨረታ
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
