Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
الذهاب إلى القناة على Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
إظهار المزيد3 614
المشتركون
+124 ساعات
-17 أيام
+1530 أيام
أرشيف المشاركات
ጢስ እሳት ዉሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር
/ጢእዉስ/
TIS ISAT WATER WORKS PLC
ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ሰነድ
የጨረታ ቁጥር፣ ጢእ/13/2025 ጨረታዉ የወጣበት ቀን፤ ታህሳስ 18, 2018 አዲስ ዘመን ጋዜጣ
የሶላር ፕሮጄክት (ፓምፕ እና ተያያዥ እቃዎች) አቅርቦትና ተከላ ስራ፣ ቁፋሮ ማሽን ሲሊንደር እና ቢቶች፣ የግንባታ ግብአቶች፣ የማሽነሪና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እንዲሁም ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች ግዥ
የጨረታ ሰነዱን በዌብ ሳይታችን ላይ ወይም በቴሌግራም አካውንታችን ላይ ያለምንም ክፍያ ማግኘት ትችላላችሁ። (attached here )
ባህር ዳር፡ ኢትዮጵያ
👉የሁሉም የግንባታ ፈቃድ ቅጽ/ማመልከቻ (form all construction permit) word- in Addis Ababa
https://t.me/cotm2022
+7
🌏 የማሌዥያ እንጨት ፐርኬ 🇲🇾 🇲🇾 የወለል ንጣፎች በተመጣጣኝ ዋጋ
በተጨማሪ ዘኮሎ እና ዶር ሲል
🟡. 100% ውሀ ያማየስገባ
🟡. በቀላሉ መወልወል የ ሚችል
🟡. የማይቻቻር
🛻 ነፃ ትራንስፖርት አ.አ
Size 122cm *20cm
+251913342895
📍ቦሌ ወደ ጃፖን ኢሞባሲ መንገድ
🧱💥💥New Point Bricks factory 新点砖厂💥💥🧱 . Universal Hospital jijiga (x-ray rooms) 🧱🧱 Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
*We produced High quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk& Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱
Payment Certificate ማለት ምን ነው?
Payment certificate በኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ውስጥ ኮንትራክተሩ እስካሁን ያከናወነውን የሥራ መጠን እና መጠን የተረጋገጠ ክፍያ መጠይቅ
መሆኑን የሚያረጋግጥ መግለጫ/ሰነድ ነው።
👉 ይህን ሰነድ ብዙ ጊዜ ሱፐርቫይዘር / ኤንጂነር / ኮንስልታንት ያዘጋጃል እና ለ ኦውነር / ከፋይ ይላካል።
👉 ከተፈረመ በኋላ ብቻ ኮንትራክተሩ ገንዘብ መቀበል ይችላል።
Payment Certificate የሚያሳይው ዋና ነገሮች:-
1️ እስካሁን የተፈጠረ የሥራ መጠን (Work done to date)
2️⃣ የእቃ ወጪ እና ሰራተኛ ወጪ
3️⃣ የመጀመሪያ ክፍያ (Advance) ካለ የቀረ መጠን
4️⃣ Retention (የሚያቆዩት ገንዘብ)
5️⃣ ቀድሞ ተከፍሎ የነበረ መጠን
6️⃣ ይከፈል የሚችለው የአሁኑ መጠን (Net payable amount)
ለምን ጠቃሚ ነው?
✔ ሥራ በመመጠን እንዲከፈል ያረጋግጣል
✔ ከኮንትራክተር እና ከኦውነር መካከል ግጭት ይቀንሳል
✔ የፕሮጀክት የገንዘብ ቁጥጥር ይረዳል
✔ እንደ ሕጋዊ ማስረጃ ይጠቅማል
-በቀላሉ ምሳሌ
ኮንትራክተሩ በወር መጨረሻ ድረስ
የእርሱን የተሰራ ሥራ ዝርዝር ይገብራል።
ኤንጂነሩ ያረጋግጣል፣
ከዚያ Payment Certificate ይዘጋጃል፣
በመሰኪያውም የተገባው ገንዘብ ይከፈላል።
- ዓይነቶች
Interim / Monthly Payment Certificate (በየወሩ)
Final Payment Certificate (ፕሮጀክት ሲጨርስ)
+1
የግንባታ ጨረታዎች +2👷♂🚧
አዲስ ዘመን ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
+2
የግንባታ ጨረታዎች +3👷♂🚧
ኢትዮጵያን ሄራልድ ታህሳስ 11 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
በኤሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓት የጨረታ አከፋፈት መሠረታዊ ጉዳዮች
1) በኤሌክትሮኒክ ሥርዓቱ የሚደረግ ማንኛውም የጨረታ አከፋፈት ተጫራቾች በአካል መገኘት ሳያስፈልግ የኤሌክትሮኒክ የመገናኛ ዘዴ በመጠቀም መከናወን አለበት፡፡
2) የህዝብ ቁልፍ መጠበቂያ ሥርዓት ተግባራዊ እስከሚሆን ድረስ ለጨረታ አከፋፈት ዓላማ ማንኛውም ተጫራች በኤሌክትሮኒክ ሥርዓቱ የተሰጠውን የግል የሚስጥር ቁልፍ በጨረታ ሰነዱ ላይ በሚገለጸው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለመንግስት መ/ቤቱ ማጋራት አለበት፡፡
3) የግል የሚስጥር ቁልፉን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ለመ/ቤቱ ያላሳወቀ ተጫራች የመጫረቻ ሰነድ ሳይከፈት የጨረታው ማስከበሪያው ተወርሶ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡
4) የግዥ ፈፃሚው መ/ቤት የግል የሚስጥር ቁልፍ በወቅቱ ያሳወቁ ተጫራቾችን የመጫረቻ ሰነድ በጨረታ አከፋፈት ወቅት መክፈት አለባቸው፡፡
5) የግል የሚስጥር ቁልፋቸውን ደህንነት መጠበቅ ኃላፊነት የተጫራቾች ነው፡፡
6) የግዥ ፈፃሚው መ/ቤት የጨረታውን አከፋፈት ሁኔታ እና ሂደት የሚያሳይ ቃለ ጉባኤ መያዝና ኤሌክትሮኒክ ሥርዓቱን ተጠቅመው ይፋ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
@consite🏗
