cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

con necting @kebi kan😎😍😝

#photo(birth day pic) #,funny tik tok vedio #,New music

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
182
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የናፍቆት ደብዳቤ💌💌 ይድረስ ለማፈቅርህ ለነፍሴ ውድ ሰው ባለበስከኝ መውደድ አንጀቴ ለራሰው ጤናህ እንደምን ነው ፍቅር እንዴት ይዞሀል? ከሳህ ወይስ ጠቆርክ ወይስ ተስማምቶሀል? እኔ ክብሩ ይስፋ እንዳስቀመጥከኝ ነኝ በየሰከንዳቱ ልቤ ተንሰፍስፎ ፍቅርህ እንደራበኝ አሁን አሁንማ... እኔ እኔን ክዶ ወዳንተ ከጅሏል ባለቤቱን ሸሽቶ አንተን አንተን ብሏል ምን ተሻለኝ ብለህ?ምንስ ምን ይባላል? አንተን ካላገኘው ልቤም ካልመጣልኝ ቀልቤም ከኔነቴ አድሮ ካልዋለልኝ ለከርሞ ፍቅርህን ማየትክን እንጃልኝ። ግና የኔ ፍቅር ፍርሀት መሳሳቴ ቢሰማኝም ዘልቆ ተስፋዬ ህያው ነው ዳግም አይሀለው ይሄ ሁሉ አልቆ እግዜሩም አይጨክን መላውን ሁሉ አውቆ እናማ የኔ ባል... ለኔ 'ናንተ ናፍቆት እስኪወጣ በጋ ልሰናበትህ ነው ያብቃን ለአይነ ስጋ ይሄ ቅዠት አልፎ ፅልመቱ ሲነጋ። ነፍሳችን ተጣብቆ እንደተዋደድን ሁለታችን በአንድ እንደተገመድን ዳግም ያሳየኛ... አፍቃሪዋ ነፍሴ ፈፅማ እንድትድን። 🙏🙏🙏 ሰላም ሁን ጌታዬ በውድ ግዴታ ፍቅር የገዛኸኝ የዘላለም ሚስትህ ያንተው ምርኮኛ ነኝ 💋😘😘😘😘 --------------------- 🍁 @Mudmeyaz 🍁
إظهار الكل...
ema enata yezelalem bata Nefe amete Nurlyi😻😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👵👵👵👵👵👵enate lzelalem terure
إظهار الكل...
Repost from Sisay Azusa Revival
😱አስደንጋጭ ና #ህይወት ቀያሪ ቃል #ሰይጣን ይሄን ት/ም ይጠላዋል🤮 100% ህይወት ቀያሪ ቃል sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
إظهار الكل...
አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀 ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም ኢየሱስ ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ŴØŴ PĨĈŦŰŘ€Š😯 & £ŰÑÑ¥§😁◉◉◉◉◉

አሪፍ እና ምርጥ የሆኑ ፎቶዎች ለ profile ለ wallpaper እንዲሁም ለአይን የሚያሳሱ ልዩ ውበት ያላቸው

Repost from fafi_royal
😢😢😢😢😢😢😢😢
إظهار الكل...