cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Poems❤️

Ye fkr❤️ Ye nafkot 😔 Ye tzta 💔 Getmochen tagengalacehu

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ምን ይጠቅማል ከንፋሱ ቀደምክ ከብርሀን ፈጠንክ ተጣደፍክ ለመሄድ ሳትፈላ ለመብረድ ብለህ ቀደም ቀደም እኔ ነኝ ያንቺ አለም ካፋፉ ላይ ቆመህ ቸኮለ እኮ ልብህ ጊዜ እንዳገናኘን ጊዜ ነው ሚለየን ብለህ ነግረኸኛል ታድያ...ምን ያሸብረኛል የዝምታ ጥጉ የፍቅር መስረጉ ከቃል ካልዘለለ ልብህ ካልከጀለ ወሬህ ወድያ ማዶ ተግባርህ በረዶ ታድያ ምን ይጠቅማል እማ አባ መባባል ሆነን እስካልኖርነው ውሸት ነው በል ተወው ✍️ ሪታ
إظهار الكل...
ነዒ 16ቱን ቀን ቆሜ ልለምንሽ እመቤቴ የልቤ ነሽ ልጥራሽ ብዬ በርከክ አንገቴን ቀልብሼ በሀጥያት አረንቋ ከሰው ልጅ አንሼ እልሻለሁ ነዒ ስጋዬን አንፅቼ ልብሴን አጣጥቤ ብቆምም ከደጅሽ በየሰዓታቱ ሰላም ለኪ ብልሽ ነፍሴ ግን አድፋ ወድቃለች ከደጅሽ ነዒ ድንግልዬ እስኪ ወዬ በይኝ ልጄ ብለሽ ጥሪኝ በእንተ ማርያም ብዬ ልለምን ልጅሽን ከነ ሀፍረቴ ልርገጠው ደጅሽን ከገረገራው ስር ቁጭ ብዬ ላልቅስ በድጋሚ ውለጅኝ ህይወቴንም ላድስ 🙏🙏🙏
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አስተማሪ አጭር ታሪክ .! አንድ ቤተሰብ ውስጥ አባት ከሞተ በኋላ የሚመገቡት እስኪያሳስባቸው ድረስ ይቸገራሉ ። አንድ ጌጣጌጥ መሸጫ ሱቅ ያለው ዘመድ አላቸው እና እናትየው ለልጇ ያላትን ለረጅም ጊዜ የተቀመጠ የአንገት እና የጣት ዳይመንድ ጌጥ ሰጥታው እዛ ሱቅ ሄዶ እንዲሸጠው ትሰጠዋለች፡፡ ልጁ የተባለው የዘመድ ጌጣ ጌጥ ሱቅ ሄዶ እናቱ እንደላከችው አስረድቶ እንዲገዛው ይጠይቃል፡፡ ሰውየውም ከመረመረው በኋላ "አሁን ገበያው ወድቋል ትንሽ ግዜ ጠብቀን በጥሩ ዋጋ እንሸጠዋለን፡፡" ብሎ ይመልስለትና የተወሰነ ገንዘብ ከሰጠው በኋላ ለልጁም እስከዛው በየጊዜው እየመጣ እዛው ሱቅ ስራ እንዲሰራ ያደርጋል ። ልጁ በየግዜው እየሄደ የጌጣጌጥአሰራር ጥበብ ተካነ ፡፡ የገበያም እውቀት አካበተ በስራውም ታዋቂም ለመሆን ቻለ ፡፡ ይሄኔ ባለሱቁ "የሆነ ግዜ ልትሸጠው አምጠተኸው የነበረውን ጌጥ አሁን አምጣው አሁን ገበያው ጣራ ነክቷል እና ታተርፋላችሁ ፡፡ ብሎ ይልከዋል ፡፡ ልጁ እንደተባለው እቤት ሄዶ ጌጣጌጡን በአይኑ በማየት ብቻ አርቴፊሻል ሆኖ ያገኘዋል፡፡ ወደ ሱቅ ይመለሳል ፡፡ባለቤቱ ይጠይቃል "ዳይመንዱስ ?" ልጁም "አርቴፊሻል ነው ግን እያወክ ያን ጊዜ ለምን አልገርከኝም ?አሁንስ ለምን ላከኝ?ሲል ጠየቀው፡፡ ዘመዱም "ያን ጊዜ ለረጅም ዘመን ዳይመንድ ነው ብላችሁ ያመናችሁትን ነበር ይዘህ የመጣኸው ፡፡ያለምንም እውቀት፤ ባዶህን እና በሙሉ እምነት ብቻ ! በሰዓቱ ባለህበት ሁኔታ ልክ ያልሆነ ነገር ለማስረዳት ይከብዳል፡፡ ምናልባት ላታምኑኝ ትችሉ ነበር ፡፡ምናልባትም ባለመግባባት የሚፈጠሩ የቃላት ልውውጥ አሁን ላይ መጥፎ ስሜት ሊያሳድርብን በቻለ ነበር ።" ብሎ በትህትና መለሰለት፡፡ @ritaspoems ◉ Join us share◉●•• ═════❥━━━❥═════ 🌾ነገ መልካም ይሆናል !
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
መግዛትና ፈታ ማለት ምፈልጉ https://t.me/kiyakal1 በውስጥ አዋሩኝ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ይህንን ለየት ያለ የኪነ ጥበብ ምሽት ኑ እነታደም 0927466345 በዚ ታገኙታላቹ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ከንቱ አንሆንም ነበር ! ከቶ አንቀርም መና!! ሰው ያየኛል ሳንል፤ ቢዳኘን ህሊና። ---------😏😏😏😏 @ ritaspoems
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.