ar
Feedback
Software and Learning

Software and Learning

الذهاب إلى القناة على Telegram

ከ 400 በላይ ቪዲዮ ፖስት አድርገናል በእጅ ስልኮ ብቻ ሶፍትዌር የትም ሆነው መማር ይችላሉ ለተጨማሪ @EthioLearning02 ማናገር ይችላሉ

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Software and Learning

تُعد قناة Software and Learning (@ethiolearning19) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 30 534 مشتركاً، محتلاً المرتبة 4 303 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 1 108 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 30 534 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 4، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 2، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 6.17‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 3.10‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 885 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 948 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ከ 400 በላይ ቪዲዮ ፖስት አድርገናል በእጅ ስልኮ ብቻ ሶፍትዌር የትም ሆነው መማር ይችላሉ ለተጨማሪ @EthioLearning02 ማናገር ይችላሉ

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

30 534
المشتركون
+224 ساعات
+937 أيام
+430 أيام
أرشيف المشاركات
🔠🅰️🔠🔠 2️⃣ 😄ክፍል 2ሙሉ ሰልጠና ✅አፍተር ኢፌክት መግቢያ በቀላሉ የቀረበ  ሙሉ ኮርስ- After Effect Introduction in easy way                                          AFTER EFFECT tutorial ዋና ዋና ፓኔሎች - Major Window Panels                       ADOBE AFTER EFFECT in Amharic part  - አፍተር ኢፌክት መማሪያ በአማርኛ ሙሉ ክፍል ይይዛል ስለሆነም በፈለጉት ክፍል ላይ ገብተው መከታተል እና መማር ይችላሉ። 🔴Each videos have there own topics to be discussed on, so you can jump in on any episodes you want. on this tutorial video I will show you Project Panel in after effects and what are the basic foundations you should know in order to understand Project Panel, those basic foundations you should know are the following after effect interfaces. - The project panel - managing links - managing assets - placing media elements from the project panel in to your compositions ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02

😄ክፍል 1 ሙሉ ሰልጠና ✅አፍተር ኢፌክት መግቢያ በቀላሉ የቀረበ  ሙሉ ኮርስ- After Effect Introduction in easy way                                          AFTER EFFECT tutorial ዋና ዋና ፓኔሎች - Major Window Panels                       ADOBE AFTER EFFECT in Amharic part  - አፍተር ኢፌክት መማሪያ በአማርኛ ሙሉ ክፍል ይይዛል ስለሆነም በፈለጉት ክፍል ላይ ገብተው መከታተል እና መማር ይችላሉ። 🔴Each videos have there own topics to be discussed on, so you can jump in on any episodes you want. on this tutorial video I will show you Project Panel in after effects and what are the basic foundations you should know in order to understand Project Panel, those basic foundations you should know are the following after effect interfaces. - The project panel - managing links - managing assets - placing media elements from the project panel in to your compositions በዚህ ስለጠና እራሶትን ይገንቡ የፎቶሾፕ እውቀቶን ያሳድጉ 🌐🌐ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02

✅አፍተር ኢፌክት መግቢያ በቀላሉ የቀረበ ሙሉ ኮርስ- After Effect Introduction in easy way ✅AFTER EFFECT tutorial ዋና ዋና ፓኔሎች - Major Window Pane
አፍተር ኢፌክት መግቢያ በቀላሉ የቀረበ ሙሉ ኮርስ- After Effect Introduction in easy way AFTER EFFECT tutorial ዋና ዋና ፓኔሎች - Major Window Panels ADOBE AFTER EFFECT in Amharic part - አፍተር ኢፌክት መማሪያ በአማርኛ ሙሉ ክፍል ይይዛል ስለሆነም በፈለጉት ክፍል ላይ ገብተው መከታተል እና መማር ይችላሉ። 🔴Each videos have there own topics to be discussed on, so you can jump in on any episodes you want. on this tutorial video I will show you Project Panel in after effects and what are the basic foundations you should know in order to understand Project Panel, those basic foundations you should know are the following after effect interfaces. - The project panel - managing links - managing assets - placing media elements from the project panel in to your compositions

ሙሉ የአማርኛ C++ ኮርስ ክፍል 2 መለያ ቁጥር 8️⃣4️⃣4️⃣ 💠Introduction to C++ 💠Environment setup for C++ 💠MingW Installation/Setup 💠Visual studio installation/Setup 💠C++ Basic Syntax 💠Comments in C++ 💠C++ Input/Output ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning0 ያናግሩን

ሙሉ የአማርኛ C++ ኮርስ ክፍል 1 መለያ ቁጥር 8️⃣4️⃣3️⃣ 💠Introduction to C++ 💠Environment setup for C++ 💠MingW Installation/Setup 💠Visual studio installation/Setup 💠C++ Basic Syntax 💠Comments in C++ 💠C++ Input/Output ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning0 ያናግሩን

11 business you can start With no Money/ያለ ገንዝብ መጀመር የምትችሏቸው 11 የስራ  አይነቶች  1. web design   - ለደንበኞች ድረ-ገጾችን በመስራት እና መንደፍ መስራት ትችላላችሁ ይሔንን ስራ ስትሰሩ በዋናነት በአቀማመጥ፣ እይታ እና በተጠቃሚውን ልምድ (experience) ላይ ትኩረት ማድረግ አለባችሁ   2. copywriting - ለማስታወቂያዎች፣ ድረ-ገጾች ወይም ሌሎች የግብይት ዓይነቶች እና የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች  የሚስብ እና አሳማኝ ጽሑፍ  በማዘጋጀት ጥሩ ገቢ ማግኘት ትችላላችሁ ። በአሁኑ ሰአት ካሉ ጥሩ ስራዎች የሚመደብ ነው 3. marketing Agency - የንግድ ድርጅቶች እንዲያድጉ  ለምሳሌ እንደ ማህበራዊ ሚዲያ አስተዳደር፣ SEO እና ማስታወቂያ ያሉ የግብይት አገልግሎቶችን ለድርጅቶቹ በማቅረብ ጥሩ ገቢ ማግኘት ትችላላችሁ። 4. video editor - ማስታወቂያዎችን ፣ የማህበራዊ ሚዲያ ቪዲዮዎችን እና ሌሎችንም የተለያዩ  ቪዲዮዎችን ለደንበኞች edit በማድረግ ጥሩ ገንዘብ ማግኘት በዚህ ዘርፍ ከተሳካላችሁ ጥሩ ደረጃ ትደርሳላችሁ 5. content creator- የተለያዩ ተመልካቾችን የሚስቡ contents  (ቪዲዮዎች፣ ብሎጎች፣ የማህበራዊ ሚዲያ ልጥፎች) በማዘጋጀት በተለያዩ ገቢ ማግኛ መንገዶች ገቢ ማግኘት ትችላላችሁ በቀዳሚነት ዩቱዩብ የሚገለፅ ቢሆንም  telegram, Instagram, tiktok ከሚታወቁት ውስጥ ናቸው ጥሩ ነገር ማቅረብ ከቻላችሁ ጥሩ ደረጃ ትደርሳላችሁ 6. App developer - የሞባይል መተግበሪያዎችን ለንግዶች ወይም ለግል ፕሮጀክቶች ዲዛይን በማድረግ በማዘጋጀት ጥሩ ገንዘብ ማግኘት ትችላላችሁ ። ለመማርም ብዙ ጊዜ የሚፈጅ አደለም 7. private tutoring - ብቁ በሆናችሁበት የትምህርት መስክ ላይ በግል በማስተማር ጥሩ ገንዘብ ማግኘት በተለይ social median መጠቀም ከቻላችሁ ጥሩ ነገር ታገኛላችሁ 8. Notary - ለሰነዶች ኦፊሴላዊ የኖታራይዜሽን አገልግሎት መስጠት including ፊርማዎችን ሕጋዊ በማድረግ እና ሰነዶችን በማረጋገጥ ገቢ ማግኘት ትችላላችሁ 9. ኢንስታግራም ላይ በመሸጥ  - የተለያዩ እቃዎችን በinstagram selling platform ላይ  የሚሸጡ እቃዎችን በመለጠፍ ገንዘብ ማግኘት ። በጠቅላላው dropshiping ማለት ነው 10. coding - የsoftware development አገልግሎቶችን በመስጠት፣ በደንበኛ ፍላጎት መሰረት ፕሮግራሞችን፣ ዌብሳይቶችን ወይም መተግበሪያዎችን በማዘጋጀት ገንዘብ ማግኘት ። 🔹እነዚህ ከላይ የተገለፁትን ስራዎች ከፍተኛ ጥረት ሳይደክሞ መስራትን ይጠይቃሉ መስራት ስለፈለጋችሁ ሳይሆን ገንዘብ የምትሰሩት የልፋት ውጤታችሁ ነው ገንዘብ የሚያመጣላችሁ 🔹ብዙ ልጆች ገንዘብ መስራት  እንደምትፈልጉ ትናገራላችሁ ነገር ግን ጥረት አታድርጉም ሞክራችሁ ትተውታላችሁ ይሔ online ስራ ደሞ እንደዚህ አደለም መትጋት ጥሮ መስራትን ተፎካክሮ ቀዳሚ መሆንን ይጠይቃል 🔹 በሁሉም ስራዎች ላይ ከለፋችሁ ከሌሎች የተሻለ ነገር ይዛችሁ ከመጣችሁ እመኑኝ ጥሩ ነገር ታገኛላችሁ 🔹ፍላጎታችሁን ምረጡ መርጣችሁ ጀምሩ አትዘናጉ ነገ ሁሉም ወደ ዲጂታል ህይወት ይመጣል የዛን ገዜ ቀዳሚ መሆን የቻለ ህይወቱን ይቀይራል 📱https://t.me/EthioLearning19 📱https://t.me/EthioLearning19

Website በአማርኛ ይማሩ(ክፍል 2) መለያ ቁጥር 8️⃣4️⃣1️⃣ ➡️HTML FullCourse ሙሉ ለሙሉ በአማርኛ የተዘጋጀ 🔠በአማርኛ/HTML FULL COURSE in Amharic ይህ ትምህርት HTML  development  ፕሮግራሚንግን በቀላሉ ለመረዳት በአማርኛ ቋንቋ የቀረበ ነው HTML ክህሎቶን የበለጠ ማሳደግ ይፈልጋሉ? የሚያካትተው: Html introduction, introduction to ht, html for beginners,html tutorial for beginners,html (programming language),how to code html html intro,html lessons,how to write html,html5 intro, html and css,writing html code,code in html,html crash course,html projects,html code, what is html,HTML css   web_development HTML  ተጨማሪ የአማርኛ ሙሉ ኮርስ ✅በተከታታይ የ HTML FULL COURSE እየለቀቅን ስለሆነ በቀላሉ Download አርገው በመማር ይችላሉ በአማርኛ እና ለመረዳት ግልፅ በሆነ መንገድ ቀርቧል ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02

Website በአማርኛ ይማሩ (ክፍል1) መለያ ቁጥር 8️⃣4️⃣0️⃣ ➡️HTML FullCourse ሙሉ ለሙሉ በአማርኛ የተዘጋጀ 🔠በአማርኛ/HTML FULL COURSE in Amharic ይህ ትምህርት HTML  development ፕሮግራሚንግን በቀላሉ ለመረዳት በአማርኛ ቋንቋ የቀረበ ነው HTML ክህሎቶን የበለጠ ማሳደግ ይፈልጋሉ? የሚያካትተው: Html introduction, introduction to ht, html for beginners,html tutorial for beginners,html (programming language),how to code html html intro,html lessons,how to write html,html5 intro, html and css,writing html code,code in html,html crash course,html projects,html code, what is html,HTML css   web_development HTML ተጨማሪ የአማርኛ ሙሉ ኮርስ ✅በተከታታይ የ HTML FULL COURSE እየለቀቅን ስለሆነ በቀላሉ Download አርገው በመማር ይችላሉ በአማርኛ እና ለመረዳት ግልፅ በሆነ መንገድ ቀርቧል ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02

✅HTLM ሙሉ ኮርስ ➡️በቀጣይ ደሞ ከመለያ ቪዲዮ ቁጥር 840 -843 ድረስ ተጨመሪ የ HTML ኮርስ Post ይደረጋሉ ➡️ይህ WEBSITE ለመስራት የምንጠቀምበት HTML ኮርስ ሲሆን ይሄም ኮርስ
HTLM ሙሉ ኮርስ ➡️በቀጣይ ደሞ ከመለያ ቪዲዮ ቁጥር 840 -843 ድረስ ተጨመሪ የ HTML ኮርስ Post ይደረጋሉ ➡️ይህ WEBSITE ለመስራት የምንጠቀምበት HTML ኮርስ ሲሆን ይሄም ኮርስ በውስጡ ➡️ ስለ HTML INTRODUCTION ➡️ HTML.ለመስራት የምንጠቀምበት Visual Studio ቀላል አጫጫን ➡️ ስለ Code እና ከሌሎች ለጀማሪዎች የተዘጋጀ ሙሉ ኮርስ ነው Download በማረግ የራሶ ያርጉት

ባለፈው Website ለመማር BASIC የሆኑ ነገሮችን አሳይቻችሁ ነበር 1.HTMl 2 Css 3.Java script በእነዚህ በ 3 ትምህርቶች ካወቃችሁ ጥርት ያለ የራሳችሁን Website መስራት ትችላ
ባለፈው Website ለመማር BASIC የሆኑ ነገሮችን አሳይቻችሁ ነበር 1.HTMl 2 Css 3.Java script በእነዚህ በ 3 ትምህርቶች ካወቃችሁ ጥርት ያለ የራሳችሁን Website መስራት ትችላላችሁ Website እየሰራችሁ መሸጥ ትችላላችሁ ። እነዚህን ሁሉንም ኮርሶች ቻናላችን ላይ በተደጋጋሚ Post አድርገናል ስለ Website አሰራር አንድ ማወቅ ያለባችሀ HTML ሳትማሩ ወይም ሳይገባችሀ ወደ CSS እንዳትሄዱ ሁሉም የራሳቸውን ቅደም ተከተል አላቸው ። HTML ➡️CSS➡️JAVA ስለ 3 ልዩነት በጣም በቀላል አማርኛ ባለፈው Post አርጌላችኋለው https://t.me/EthioLearning19/2967 ይሄን Link በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ ። ከላይ የ HTLM ትምህርት በግልፅ የሚያስረዳ ሙሉ ኮርስ ከላይ ተያይዟል ሁሉንም Download በማረግ መማር ይችላሉ

ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣6️⃣ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02

ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣5️⃣ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02

ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣4️⃣ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02

✅ ድህረገጽ ስንሰራ የሚያስፈልጉን መሰረታዊ Program አሉ እነዚህ Language ምን ምንድናቸው። እዚህ Language ላይ 3 Basic የሆኑ መሰረታዊ ነገሮች ያስፈልጉናል የመጀመሪያ ድህረገፅ ስ
ድህረገጽ ስንሰራ የሚያስፈልጉን መሰረታዊ Program አሉ እነዚህ Language ምን ምንድናቸው። እዚህ Language ላይ 3  Basic የሆኑ መሰረታዊ ነገሮች ያስፈልጉናል የመጀመሪያ ድህረገፅ ስንሰራ የሚያስፈገን 1️⃣. : HTLM 2️⃣ Css 3️⃣Java script ናቸው 1️⃣ የመጀመሪያው HTML ነው ✔️ HTML ማለት HyperText Markup Language  ማለት ነው ✔️ HTML እንደምታስቡት አይደለም በጣም ቀላል የሆነ Language ነው በቀላሉ የምንፅፈው Language ነው ✔️HTML  አንድን Website ስንሰራ Content የምንፅፍባቸው ናቸው ። ✔️ ለምሳሌ አንድ Website ላይ ብትገቡ ከላይ ርእስ ይኖረዋል ያንን የምፅፉት ርእስ HTML CODE ይባላል ። Body እና Foter   ከስር ያለውን ግርጌውንም በ HTML CODE እንፅፋለን የሆነ Website ላይ ገብታችሁ የምታዩት ርእሶቹ ፁህፎቹ HTLM ተምረን የምንፅፈው ነው ስለሆነም HTML የሚጠቀምን Content ለመፃፍ ነው የምፈልጉትን ነገር Computer ላይ እንደምፉት Website ላይ መፅሐፍ ማለትነው ✈️https://t.me/EthioLearning19 ✈️https://t.me/EthioLearning19

ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣3️⃣ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02

ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣2️⃣ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02

ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣1️⃣ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02

ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣0️⃣ 1️⃣ የዌብሳይት አሰራር _Web Development_ መግቢያ ማብራሪያ 2️⃣ website course  part 2 software installation _ ሶፍትዌር አጫጫን ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02

ሌላ ድህረገጽ ስንሰራ የሚያስፈልገን መሰረታዊ ትምህርት 2️⃣. CSS ይባላል 👍CSS ማለት Cascading Style Sheets ማለት ነው 👍 ይሄ ማለት ለምሳሌ HTLM ላይ አንድን Website
ሌላ ድህረገጽ ስንሰራ የሚያስፈልገን መሰረታዊ ትምህርት 2️⃣. CSS  ይባላል 👍CSS ማለት Cascading Style Sheets ማለት ነው 👍 ይሄ ማለት ለምሳሌ  HTLM ላይ አንድን Website ርእሶቹን ፁህፎቹን Code አርገን የምንጠቀምበት ነው ካልን 👍 Css የሚጠቀመው ወይም ደሞ CSS ከተማርን በኋላ የሚጠቅመን  መጀመሪያ ላይ HTLM ላይ የፃፍነውን ነገር Style እንቀይረዋለን በራሳችን በፈለግነው Style አርገን እንቀይራለን    FONT SIZE እንቀይራለን       Color እንቀይራለን      Size  እንቀይራለን       Background እንቀይራለን ከዛ በኋላ ያማረ Web Page ይኖረናል አንድ Website ላይ ገብታችሁ በጣም የሚዪምር Background  የሚያማምሩ ከለር ካያችሁ ይሄ Css ተምረን የምንለውጠው ነገር ነው ከላይ የለቀቁላችሁን Image Website እንደ Sample ብታዩት ኖርማል ፁህፉን በ HTLM ከፃፍን በኋላ ለምሳሌ Sky news የሚለውን ፁህፍ Font እና ከለር እንዴት እንደተለወጠ እዩት የሚያማምር ከለር ቢጫ የተደረገበት እና ሌሎችም Size(ፁህፎቹን ከፍ ዘቅ የምናረግበት) እና ሌሎችም የምታዩት በ በ CSS የተፃፉ ናቸው ስለሆነም HTLM እና Css ተምረን ምርጥ የራሳችሁ Website መማር ትችላላችሁ ✈️https://t.me/EthioLearning19 ✈️https://t.me/EthioLearning19

⭐አሁን ደሞ በተከታታይ ከዛሬ ጀምሮ Post የሚደረጉት ኮርሶች ድህረገጽ አሰራር ከዜሮ ጀምሮ መማር ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው. ⭐ ከዚህ በፊት ከተለቀቁት ኮርሶች ይሄን ኮርስ እንድትማሩ Recommend
አሁን ደሞ በተከታታይ ከዛሬ ጀምሮ Post የሚደረጉት ኮርሶች ድህረገጽ አሰራር ከዜሮ ጀምሮ መማር ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው. ⭐ ከዚህ በፊት ከተለቀቁት ኮርሶች ይሄን ኮርስ እንድትማሩ Recommended አረጋለሁ።  በ Section የተከፋፈለ በውስጡ በግልፅ እና በቀላሉ አማርኛ በቪዲዮ መልክ የቀረበ ትምህርት ነው ⭐ ድህረገጽ ገፅ አሰራር አሁን ላይ በጣም ተፈላጊ እና ወደፊትም Digital Online ትምህርት አንዱ እንደሆነ ይነገርለታል ድህረገጽ ስትማሩ ግን Practice በጣም ይፈልጋል ። ⭐ በውስጡ የያዘው ቪዲዮ ከመሰረታዊ ፅንሰ ሀሳብ ከመጀመሪያው ጀምሮ  Website ለመስራት የምንጠቀምባቸው Coding HTML እና ሌሎች መሰሎች ትምህርት ያገኛሉ ⭐ በነገራችን ላይ በዚህ ቻናል ላይ Coding እና HTML ኮርሶች ከዚህ በፊት Post ተደርገዋል እንደ ተጨማሪ ወደኋላ Scroll አርጋችሁ ከኮርሱ በኋላ እንድትማሩ እናሳስባለን ። ⭐ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ 41 ክፍሎች በውስጡ ይዟል። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። 📌 ይህ ኮርስ ከመለያ ቁጥር 830 ጀምሮ  እስከ እስከ 845 ድረስ ያቆማል (መጨረሻው ነው)