cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ግጥም አንደበቴ

× ግጥም ማፃፍ ከፈለጉ ይደውሉልኝ _ለሰርግ _ለልደት _ለምርቃት _ለሀይማኖት ስርአቶች _ ለ promotion ስራ phone number 0949848491

إظهار المزيد
Ethiopia10 714Amharic9 039الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
201
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Morning everyone 🌅
إظهار الكل...
00:23
Video unavailableShow in Telegram
24.27 MB
የመፅሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት
إظهار الكل...
የመፅሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት.pdf11.68 MB
ፍትሀ ብሔር - Ethiopian Civil Code (Amharic)   
إظهار الكل...
ፍትሀ ብሔር @Bemnet_Library.pdf25.34 MB
እጅግ የተዋበች ምንም ማይወጣላት መልክና ፀባይዋእንከን የሌለባት ከ A _Z ያለውንመስፈርት ምታሟላ A.auspices B.beautiful C.cute   D.dicorum E.exelent F.fantastic G.gentle  H.humble ከA_z ያለውን እርሷ ታሟላና እኔ አለው ምትል ሴት ወደ እኔ ትምጣ የሚል ሀሳብ ይዤ.... ሀሳቤን በሀሳቤ በሀሳቤ ሸክፌ በየኢንተርኔቱ ፎቶዬን ለጥፌ ወጣሁኝ ፍለጋ ሔዋኔን የጎኔ አይ አዳም ሞኙ....   እሷም... ልክ ነህ መች ውበት ጎደለህ የፊትህ ፀዳሉ መች እርቆ ሸሸህ የልብህ ማማሩ የአይንህ መማረኩ ሚዛን የሚደፋ የስብዕናህ ልኩ መቼ ጤዛ ሆነና በምንስ ተሰልቶ አቅሙ ተነነ እኔ አታምር አላልኩ መልከ ቢስ መች ብዬ ማማር መሳብህን በውሸትና ቀይሬ ውበት ጎሎታል ብዬ ከቶም አላወራው እረረ አታነካካኝ መልከ ቢስ መች ብዬ ማማር መሳብህን በውሸት ቀይሬ ስማኝማልህ አልዋሸውህ እኔ ወደድኩሽ ስትለኝ እንቢ የማለቴ ውበትህ አልገፋኝ ማማር ደም መግባትህ መቼ ምክኒያት ሆነኝ ገንዘብ የማጣህ በምትተኛ ጊዜ እግዜር ከአንተ ጎን አጥንንትን ወሰደ ሚስትህን ሊሰራ በመልኳ ነጎደ አንተ መች ልትተኛ እሺ ብለህ ወደህ ትበጠብጥ ጀመር እንቅልፉን አርቀህ እረ አርፈህ ተኛ ይስራበት አትረብሽ ማንን ልትወነጅል ደግሞ ብትበላሽ የፍቅር ጓደኛ... ከፌስቡክ፣ከቴሌግራም፣ከኢንተርኔት ላይ አይገኝም፣አይገዛም።አግዜሩን አላሰራ ብላችሁ የምትቅበዘበዙ ወገኖቼ እርፍ ብላችሁ ተኙ። እግዚአብሔር አምላክም በአዳም ላይ ከባድ እንቅልፍን ጣለበት፣ከጎኑም አንዲት አጥንትን ወስዶ ስፍራውን በስጋው ዘጋ። ዘፍ 2÷21 ፅሁፉ ስላላቀ መሉ ትረካውን በ Voice አድምጡት ተፃፈ ✍️ በአና ንጉሴ & ✍️✍️ ✍️ በፌቨን ጥላሁን ✍️✍️ አርፌ ለሽሽሽ!!! @Grace show
إظهار الكل...
ግጥም፦ሚስት አጣሁ🧖‍♀️.mp37.55 MB
ምርጥ አባባሎች 📰በየትም ቦታ ሁን፣ምንም ይኑርህ፣ የምትችለውን ሁሉ አድርግ፤የዚያኔ በህይወትህ ወደር የሌለው ሰላምህን ታገኛለህ   "ቴዎድሮ ሩዝቤልት" 📰ለመገንባት ብዙ ዓመት የፈጀብህ በአንድ ቀን ይደረመስ ይሆናል፤ቢሆንም ተስፋ ሳትቆርጥ እንደገና ገንባው "ዴዜዴራታ" 📰አብዛኛዎቻችን በሂስ ከመዳን፣በምስጋና እንጠፋለን። "ኖርማን ቪንሰንት ፔል" 📰ከሁሉም የሚበልጠው ዕውቀት፣ህይወትን በጥበብ የመምራት ችሎታ ነው። "ዴቪድ ላውረንስ" 📰ሀሳብ የለሽ ድርጊት ዕብደት ነው፤ድርጊት የለሽ ሃሳብ ደግሞ ቅዠት ነው። "ቴኒሳስ" 📰አንዳች ነገር ለማግኘት፤አንዳች ነገር ስጥ። "ኦገስት ስትሪንድበርግ" 📰ሁለት ነገሮችን በአንድ ጊዜ ለመስራት መሞከር ሁለቱንም አለመስራትና መና መቅረት ማለት ነው። "ሩድያርድ ኪችሊንግ" 📰አንድ ሰው ደስተኛ ሊሆን የሚችለው፤የህይወትን ውጣውረድ መቀበል ሲችል የው። "ሴኔካ" 📰የላቀ አዕምሮ የተደጋጋሚ ጥረት ውጤት ነው። "አናኒሞስ" 📰መውደቅህን ሳይሆን እንደገና መነሳት መቻልህን አስብ።   "ቪዝስ ሊምባርዲ" 📰አንድ ሰው፦ ሞኝ ከሆነ ራቀው፤ታዛዥ ከሆነ አስተምረው፤ደካማ ከሆነ ቀስቅሰው፤ብልህ ከሆነ ተከተለው።   "ሪቻርድ በርተን" ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 📚
إظهار الكل...
00:21
Video unavailableShow in Telegram
ግን እኔ የምልሽ
إظهار الكل...
8.18 MB
ፀሀይ 🌞 YoHannes' #High_quality Join Now 🔻@Sleenee🦋 #ለ_አስተያየት 👉🏾@Yohannn
إظهار الكل...
ፀሀይ.mp31.44 MB