cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

#abyssiniya love😍

#abyssiniya_love ውድ የ chanalachn ተከታዬች የ chanalachn ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን ሀሳብ አስተያየትካለ 👇 👉 @wesyefkr6👈 👉 @Lalisha1 👈 👉 @cherexxx👈 @abyssiniya love Enam #sherr #join Endtaregu bakbrot Enteykalen

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
183
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
🎁Safaricom ethiopia ሽልማት🎁 በተጠቃሚዎች ዘንድ እውቅናን ለማትረፍና ደንበኞችን ለማብዛት የቴሌግራም bot ከፍተናል በውስጡም ብዙ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል። 🎁ያልተገደበ የአንድ ወር ኢንተርኔት 🎁smart phone( s21 ultra) 🎁Asus personal computer ይህንን ለጓደኞችዎ በመላክ ተሸላሚ ይሁኑ ማሳሰቢያ! ይህ ሊንክ የሚያገለግለው ለ 💔🖤🎭 ብቻ ነው https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r07648878740
إظهار الكل...
Check out 🇼 🇴 🇸 🇵 🇭 🇴 🇹 🇴 🇬 🇷 🇦 🇵 🇭 🇾: https://t.me/+iEc5oMLoB2JhZTdk
إظهار الكل...

#​​MEEK_1ONE ስምል ባንቺ ስምል በሄድኩበት ቦታ ትንሽ አይደል ትልቅ ሁሌ የማገኘው ደስታ(2x) አሄ ወይ ነዶ ልበ ያንቺን ፍቅር ተላምዶ አሄ ወይ ነዶ ልበ ያንቺን ፍቅር ተላምዶ እኔ እየወደድኳት እሷ እየጠላቺኝ እኔ እየወደድኳት እሷ እየጠላቺኝ ስማእዳ ስማእዳ ስማ እዳ አገባችኝ ስማእዳ ስማእዳ ስማ እዳ አገባችኝ ሸግየ ሸጊቱ የሴት እመቤት ከመልክም አንደኛ መልከመልካሚት የቀሚስሽ ጥለት ብዙ ነው አይነቱ ያንቺስ የብቻው ነው ጠላትሽ መብዛቱ (በዝቶ ሰው በዝቶ አየነው ዝናሽን በዝቶ ሰው በዝቶ ሰው ገዳይ መሆንሽን)2x በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ቅረቢኛ በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ንገሪኛ እኔ እየወደድኳት እሷ እየጠላቺኝ እኔ እየወደድኳት እሷ እየጠላቺኝ ስማእዳ ስማእዳ ስማ እዳ አገባችኝ ስማእዳ ስማእዳ ስማ እዳ አገባችኝ ወንጀለኛ ልባል ባንቺ ይክሰሱኛ ስሜም ባንቺ ይጥፋ የሷ ካስባለኛ አልኩኝ ብድግ ብድግ ዘንድሮስ ቀለለኝ አንጀቴን አውጥተሽ በላሽው መሰለኝ ለ ታሪክ ሳወራ አልሰለች ስምሽን ስጠራ ለ ታሪክ ሳወራ አልሰለች ስምሽን ስጠራ ፍቅርሽ ለኔ ሁኖ ዘወትር አርበኛ ቀልቤን እየገዛው አርጎኛል ምርኮኛ በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ድገሚኛ ሳሚኝ በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ድገሚኛ ሳሚኝ በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ድገሚኛ ሳሚኝ በይ ነይ ነይ ነይ ዉድየ በይ ድገሚኛ ሳሚኝ ተው ተው ሲሉኝ የኔን ፍላጎት ዘዉድ አይሉት ጎፈር ምርጫ እንደሰጡት ተው ተው ሲሉኝ የኔን ፍላጎት ዘዉድ አይሉት ጎፈር ምርጫ እንደሰጡት ✍️Lyrics By For More Join Us
إظهار الكل...
የኔን ይስጥሽ አልልም አ አኔ ቢደርስብሽ ምን ላገኝ ክፉ ሀሳብ ክፉ ምኞት እርግማን ነው እርግማን ነው ሆሆ እምነት ሊያውል አንዱን ካንዱ ታስሮ የሚያውል መዋደዱ አይን አያይም ልብስ ሀያል ነው የሩቅ ሳይቀርብ አይለያይ እኔም ያላንቺ ደህና ነኝ ናፍቆት ሀሳቡም ቢያመኝ ላያስችለኝ አልሰጠኝ ፍጻሜዬን አላውቅ ጅማሬዬን እንዳየሁት መምጣትሽኝ እንጂ እንደምቴጂ መች አሰብኩት በትግል ከኔ ደም ያልተጻፈ ስፍለግ አልኖርም ዛሬም ነገም በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ ወይ ጉዴ ከሚወዱት ጋራ ለመኖር ምርጫ አይደለም ካልታዘዘ ወይ ጉዴ ሰው ለምክንያት ይገናኛል ቢያዝን ስኬት አይቀዝፍ ወይ ጉዴ የዘገየ ቢመስለው ፈጣን ነው የራቀ ቢመስልም ቅርብ ነው ወይ ጉዴ ሰውን ለመታደግ የማይመነምን መንገድ አለው የኔን ይስጥሽ አልልም አ አኔ ቢደርስብሽ ምን ላገኝ ክፉ ሀሳብ ክፉ ምኞት እርግማን ነው እርግማን ነው ሆሆ ሆሆ እምነት ሊያውል አንዱን ካንዱ ታስሮ የሚያውል መዋደዱ አይን አያይም ልብስ ሀያል ነው የሩቅ ሳይቀርብ አይለያይ እኔም ያላንቺ ደህና ነኝ ናፍቆት ሀሳቡም ቢያመኝ ያላንቺ አለሁ ደና ነኝ ቢፈትነው አፌን ስቴጂ ቢያዝንም ልቤ ትዝታውን እያሰብኩ ያኔ ደጉን ይዤ በክፉ አልነሳም በወቀሳ ትናንትን በዛሬ የሚያስረሳ በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ ወይ ጉዴ ከሚወዱት ጋራ ለመኖር ምርጫ አይደለም ካልታዘዘ ወይ ጉዴ ሰው ለምክንያት ይገናኛል ቢያዝን ስኬት አይቀዝፍ ወይ ጉዴ የዘገየ ቢመስለው ፈጣን ነው የራቀ ቢመስልም ቅርብ ነው ወይ ጉዴ ሰውን ለመታደግ የማይመረመር መንገድ አለው በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ከልቤ ከልቤ በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ ይቅር ብያለው ከልቤ ከልቤ https://t.me/yezefengetm https://t.me/yezefengetm
إظهار الكل...

  • File unavailable
  • File unavailable
፡ የከፋው ሰው ደብዳቤ ( ከብዙ ጊዜ ቡኋላ የተፀፈ ደብዳቤ ) ዘውትር …አብረን ቁጭ ከምንልበት ቦታ ገና ቁጭ ከማለታችን……ፊት ለፊታችን ያሉትን እብዶች እየጠቆምኩ… ማበድ እፈራለው እልሽ አልነበር……አንቺም…አሁን ግን የእውነት እያበድኩ እንደሆነ እየተሰማኝ ነው…የማበድን መንገድ ሀ ብዬ የጀመርኩ …አለልሽ አደል…የሆነ ጩህ ጩህ…ጥፋ ጥፋ…ሂድ ሂድ ይለኛል… 5/1/2014 እሮብ 🌺 🌸
إظهار الكل...
9.43 KB
፡ የፊሊሞን ደብዳቤ ♥️ ( ከወደቁት ወረቀቶች ከአንዱ ) በሰዋች መንጋ ተከብቤም ሰው ይናፍቀኝ ነበር…ነገ በጣም እሩቅ ነው…ማሰብ እራሱ ያደክማል… 🌳 filimonhappy 🌳 🪶 @voice_music_for_all
إظهار الكل...
8.25 KB
አስቱካ😘
إظهار الكل...
7.68 KB
እንድረሳሽ🖤 .. YoHannes'
إظهار الكل...
1.27 MB