Jimat.tech
الذهاب إلى القناة على Telegram
በኢትዩጵያ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል። የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን ባሉበተት እናቀርባለን ይዘዙን ለተሻለ አገልግሎት እኝን ያናግሩ👇 @Filagotthe1st ብድንን ለመቀላቀል ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ https://t.me/jimattech 🌻🌻🌻 መቀሌ ባህርዳር ሰመራ አዳማ አዋሳ አዲስ አበባ
إظهار المزيد878
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
-3830 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أبريل '26أبريل '26
أبريل '26
+1
في 0 قنوات
مارس '26
+3
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+4
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+6
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+2
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+3
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+14
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+3
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+2
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+1
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+4
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+1
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+3
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+2
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+3
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+2
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+2
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+5
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '240
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+5
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+12
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+4
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+7
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+1
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+428
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+503
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+2 473
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 24 أبريل | 0 | |||
| 23 أبريل | 0 | |||
| 22 أبريل | 0 | |||
| 21 أبريل | 0 | |||
| 20 أبريل | 0 | |||
| 19 أبريل | 0 | |||
| 18 أبريل | 0 | |||
| 17 أبريل | +1 | |||
| 16 أبريل | 0 | |||
| 15 أبريل | 0 | |||
| 14 أبريل | 0 | |||
| 13 أبريل | 0 | |||
| 12 أبريل | 0 | |||
| 11 أبريل | 0 | |||
| 10 أبريل | 0 | |||
| 09 أبريل | 0 | |||
| 08 أبريل | 0 | |||
| 07 أبريل | 0 | |||
| 06 أبريل | 0 | |||
| 05 أبريل | 0 | |||
| 04 أبريل | 0 | |||
| 03 أبريل | 0 | |||
| 02 أبريل | 0 | |||
| 01 أبريل | 0 |
منشورات القناة
| 2 | لا يوجد نص... | 99 |
| 3 | 4.png | 1 |
| 4 | لا يوجد نص... | 95 |
| 5 | لا يوجد نص... | 81 |
| 6 | لا يوجد نص... | 78 |
| 7 | لا يوجد نص... | 558 |
| 8 | 💫ለሁሉም አይነት ስልኮች safety
📱0949332313 / 0941713979
#adama#adissabeba#phonecas#trendphonecase#nazret
አዳማ DADA mall ፊት ለፊት ጆካ ህንፃ ground floor/no -15 ላይ ያገኙናል
Jimat accessories
0941713979 | 862 |
| 9 | Urgent vacancy
Dosha Hotel would like to invite qualified and interested candidates for the following
Position:
1. GSA (Front Office Receptionist)
👉Sex:- Male/Female
👉Required number.... 2
👉 Qualification:- Degree or diploma in hotel related fields
👉 Experience:- One year and above
Interested applicants, who fulfill the above requirements, are invited to apply via Telegram or Call us @+251930491149/ +251909551372/ +251222114460
Or can submit in person every day, during working hours only.
Address: Dosha Hotel Adama, On the Road of Wonji Mazoria to Adama Steel Factory Infront of Dembela Secondary School. | 97 |
| 10 | 💫ለሁሉም አይነት ስልኮች safety
@jimat.tech
📱0949332313 / 0941713979
አዳማ DADA mall ፊት ለፊት ጆካ ህንፃ ground floor/no -15 ላይ ያገኙናል
Jimat accessories
0941713979
@super_adama | 240 |
| 11 | 🧰ሙያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ/የስልክ አክሰሰሪ የሽያጭ ሰራተኛ
🏭የድርጅት ስም: ማሮ
🕔ማብቅያ ቀን፡ 3/04/2018
📍አድራሻ፡ ዳዳ ሞል ፊት ለፈት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
📱0949332313/0941713979
# የትምህርት ደረጃ፡ ለምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል
# ተያዥ ማቅረብ የምትችል። | 127 |
| 12 | ዘመናዊ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ሞዴሎች
ዛሬ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በዓለም ላይ በጣም አስፈላጊ ስፍራ እየያዘ ነው። የተለያዩ ሞዴሎች በጽሑፍ፣ በምስል፣ በቪዲዮ፣ በኮድ እና በቋንቋ ትርጉም ላይ ብዙ አገልግሎት ይሰጣሉ።
በዚህ ዘመን፣ AI (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) አዲስ መሣሪያ ብቻ አይደለም፤ የዓለም አዲስ አቅጣጫ ነው። AI አሁን ከእኛ ጋር ነው ይጠቀማል፣ ይማራል፣ ይፈጥራል።
እኛም በ Jimat.Tech የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ወደ አዲስ ደረጃ እያደረስን ነው። በአለም ላይ ከፍተኛ ተጠቃሚ ካላቸው AI ሞዴሎች መካከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ቀዳሚዎቹ ናቸው፦
1. Google Gemini 🌐
በGoogle DeepMind የተሰራ ባለብዙ ሞዴል ነው።
ጽሑፍ፣ ምስል፣ ድምጽ፣ ቪዲዮ እና ሌሎች የመረጃ አይነቶችን መረዳትና ማመንጨት ከፈለጉ የተሻለው አማራጭ ነው። ታሪክ መጻፍ፣ ግጥም መፍጠር፣ ኮድ መጻፍ እና መተርጎም ይችላል።አማርኛን ጨምሮ ብዙ ቋንቋዎችን ይረዳል።
2. DeepSeek🔍
ለቋንቋ ግንዛቤና የሂሳብ ጥያቄን መፍታት ላይ ቀዳሚ ነው። ኮድ መጻፍና መተርጎም ይችላል። የጽሑፍ ጥያቄዎችን በተሻለ እይታ ይመልሳል።አማርኛን ጨምሮ ብዙ ቋንቋዎችን ይረዳል ።
3. Anthropic Claude📘
በሥነ–ምግባር የተሞሉ ቋንቋዎች ላይ የተገነባ ሞዴል ነው፣ በተለይ በሥነ–ምግባር እና በደኅንነት ይታወቃል።
ረጅም ጽሑፎችን በአጭሩ መስጠት ይችላል።በንግድ እና በደንበኞች አገልግሎት ዙሪያ በከፍተኛ ደረጃ ጠቃሚ ነው። እንዲሁም ለልጆች ይመከራል፡፡
4. ChatGPT (by OpenAI) 💡
በዓለም ዙሪያ በጣም የተለመደ እና በስፋት አግልግሎት እየሰጠ ያለ ሞዴል ነው። ጽሑፍ መልስ፣ መጣጥፎች፣ ማጠቃለያዎች እና ኮድ መፍታት ተክኖበታል። ቋንቋ መተርጎም እና አዳዲስ ሃሳብ ማፍለቅ ለርሱ ሙዝ የመላጥ ያህል ቀላል ነው።
5. Meta LLaMA 🦙
በMeta (ፌስቡክ) የተሰራ የቋንቋ ሞዴል ሲሆን በጽሑፍ ጥያቄ ላይ ትክክለኛ መልስን ይሰጣል። በአራተኛ ደረጃ በምርምር፥ በአፕሊኬሽን እና በግንባታ ላይ ብዙ ጠቃሚ ነው።
ምን ይመስሎታል?
እነዚህ ሞዴሎች በህይወታችን እየተጠቀሱ ያሉ ቴክኖሎጂዎችን የሚቀላቀሉ ተስፋ ናቸው። በስራ፣ በትምህርት፣ በንግድ እና በፈጠራ መስክ ሁሉ የሚረዱ መሳሪያዎች ናቸው።
🤔 እርስዎ ከእነዚህ ውስጥ የተጠቀሙበት አለ? ልምድዎን ያካፍሉ።
#JimatTech #AI #ArtificialIntelligence #Gemini #DeepSeek #Claude #ChatGPT #LLaMA #TechEthiopia #Innovation #DigitalFuture #AmharicAI #SmartAfrica@jimattech | 82 |
| 13 | لا يوجد نص... | 67 |
| 14 | 🍂✨ ለኢሬቻ በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! ✨🍂
ኢሬቻ የምስጋናና የተስፋ በዓል ነው፤ ሕዝብን በአንድነት የሚይዋህድ የባህል ብርሃን ነው። 🌊🌿
እኛም በJimat.Tech ዓለም ውስጥ፣ ቴክኖሎጂን እንደ ብርሃን እንያለን፤
እንደ Hora Harsadee ውሃ ሕይወትን ሲሰጥ፣ ቴክኖሎጂም ዕድገትን ይሰጣል።
እንደ Oda ሰዎችን በአንድነት ሲሰበስብ፣ ቴክኖሎጂም ዓለምን ያገናኛል።
በ Bokku አስተዳደርን እንደ ምመራ ፣ ቴክኖሎጂም ዓለምን ወደ ፊት በትክክል ይመራል።
🌐 እንዲሁም የባህል ብርሃንን እና የቴክኖሎጂ አዲስነትን በአንድ የምንቀላቀልበት ዘመን ነው።
🙏 በኢሬቻ የእርስ በርስ ግንኙነት፣ ሰላምና አዲስ ተስፋ ይሞላባችሁ!
#Irreecha #JimatTech #Innovation #OromoCulture #Irreecha2025 | 100 |
| 15 | ✨🌸 መልካም የመስቀል በዓል ከ ጅማት.ቴክ !
መስቀልን በምናከብርበት በዚህ ታላቅ በዓል ሰላም፣ ደስታ እና አንድነት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ይሁን።
በጅማት.ቴክ ደህንነትዎ በእኛ ቅድሚያ የሚሰጠው ነው። መስቀል በደመራው እንደሚበራ ሁሉ፣ እኛም በታመነው የCCTV እና የደህንነት እቃዎቻችን ቤቶቻችሁን እና ንግዶቻችሁን ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ እንዲበሩ እዚህ አለን።
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን ንብረትዎን እና ቤተሰብዎን ይጠብቁ።
ከእኛ ቤተሰብ ወደ ቤተሰብዎ - መልካም የመስቀል በዓል! 🎉🙏 📱0949332313 | 118 |
| 16 | ጅማት ቴክኖሎጂ ለህንጻ ባለቤቶችና አስተዳዳሪዎች ባሉበት ሆነው ንብረታቸውን የሚያስተዳድሩበት ሲስተም በፈላጎት መሰረት ያቀርባል።
ይህ ሲስተም የወራዊ እና ሌሎች ክፍያዎችን አውቶማቲካሊ ማሳሰብ እናም ክፍያ ከተከራዮች መሰብሰብ፣ የኪራይ ውል ማስተዳደር፣ ዶክመንት ስቶር ማድረግ፣ የሜንቴናስ ጥያቄ ማስተናገድ እናም የተከራዮችን መልክቶች መቀበል እና መመለስ የሚያስችል ነው።
በዚህ ሲስተም የህንጻ ባለቤቶች፣ ሪል ስቴት አልሚዎችና ንብረት አስተዳዳሪዎች ከተከራዮች እና ቤት ባለቤቶች ጋር የተሳለጠ ግንኙነትና ለአስተዳደር አመቺ የሆነ ንብረት እንዲኖሮ ያደርጋል።
ለበለጠ መረጃ : www.jimat.tech
ስልክ: +2519493323
+251941713979
አድራሻ :አዳማ ፣ ከቀነኒሳ ቢውልዲንግ 2ተኝ ፎቅ | 122 |
| 17 | 💫 KM ኢንተርናሽናል ሆቴል ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-11-2017
📍አድራሻ ፡ ኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት ጎን
📱0965628405/ 0222115416
# የመመዝገቢያ ቦታ፡ በሆቴሉ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ
——————————————————
1) ግዢ/ ፐርቼዘር
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
——————————————————
2) ዳቦ ቤት ካሸሪ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
# የትምህርት ደረጃ፡ አካውንቲንግ ዲፕሎማ።
——————————————————
3) ስጋ ቤት መስተንግዶ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
——————————————————
4) ስታፍ ምግብ አብሳይ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
——————————————————
5) እቃ አጣቢ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 | 72 |
| 18 | 💫ቶራን ካፌ ፡ ከታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቂያ ቀን፡ 15/11/2017
📍አድራሻ፡ ፍራንኮ ባቱ ህንፃ ጎን
📱0972731101/ 0933606228
———————————————
1) ረዳት ሼፍ
🚻 ፆታ: ወንድ
🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ: በርገርና ፒዛ በቂ ልምድ ያለው
———————————————
2) ባሬስታ
🚻 ፆታ: ወንድ
🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ: ያለው
———————————————
3) የካፌ ሁለገብ ሰራተኛ
🚻 ፆታ: ሴት
🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 1
# እንግሊዝኛ ቋንቋ መፃፍና ማንበብ -የምትችል
———————————————
4) አስተናጋጅ
🚻 ፆታ: ሴት
🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇 ልምድ: ያላት | 79 |
| 19 | 💫 ዩኒክ አዲስ ሆቴል፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 14-11-2017
📍አድራሻ፡ ወንጂ ማዞሪያ ከደንበላ ት/ቤት ፊት ለፊት
📱0911346882 / 0941731047/ 0988175825
———————————
1) ካሺየር
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
———————————
2) ሪሴፕሽን
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
———————————
3) የማታ ሪሴፕሽን
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
———————————
4) ረዳት ባርማን
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
———————————
5) ባርቴንደር
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
———————————
6) ሁለገብ
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
———————————
7) ውስኪ ቤት ቪያጭ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
———————————
8) ተቆጣጣሪ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 | 83 |
| 20 | 🧰ሙያ፡ ስታይሊስት
🏭የድርጅት ስም፡ ሳሚ የሴቶች የውበት ሳሎን
🕔ማብቅያ ቀን፡ 12-11-2017
📍አድራሻ፡ አዳማ ጀርመን ሞል
🥇ልምድ፡ ያለው
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
📱0911887060 | 74 |
