cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የተሰበረ ልብ💔

ፍቅር ማለት እውነት እምነት ነው 😍 ዛሬም የተሰበረው ልቤ ያስብሀል ላላገኝ ናፍቆትህ ሰላም ተነስቶኛል for cross @Fenuteneshwa@fenethappy መፃፍ ትችላሉቹ ሰለተቀላቀሉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 fenu & koki 😍

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
439
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🌼እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመን ሉቃስ 🌼 🕊 በሰላም አሸጋገረን 🕊 🕊 2015🕊 🌼ዘረኝነት----የሚጠፋበት 🌼የተራበ---የሚጠግበት . 🌼የታስረ----የሚፈታበት 🌼የተጠማ---የሚረካበት 🌼የተከፋ--- የሚደሰትበት 🌼ስደት፣--- የሚቆምበት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም የሚድፍንበት የፍቅርና የደስታ ዘመን ያድርግልን መልካም አዲስ አመት 💚💛❤
إظهار الكل...
Please tik tok lay follow adrgugn @fenu276
إظهار الكل...
ዘመኑ እያለቀ ነው 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 ቤተ ሰይጣን(SatanicTemple)ባፎሚት የተሰኘ ሐውልቱን በአሜሪካ አርካንሳስ አስመርቋል፡፡ዘመኑ እያለቀ ነው፡፡ጌታ በደጅ ነው፡፡የተኛ ሰው ይንቃ!666ን የሚቃወም ሰው ብቻ ቢያንስ ለ 15 ሰው #Share በማድረግ ደውል እናሰማ ::
إظهار الكل...
የ እርዳታ ጥሪ ለወገን ደራሽ ወገን ነውና እንድረስላት🙏😔 የ27 አመት ወጣት የሆነችው ሳምራዊት ደስታ ላለፋት 5 ወራት በማህፀን በር ካንሰር ህመም ስትሰቃይ ቆይታለች ሳምሪ ትምህርቷን በወለጋ ዩኒቨርስቲ በ arctecture engineering ተመርቃለች ። ይሁንና ባጋጠማት የማህፀን በር ካነሰር ወደ ውጭ ሀገር ሄዳ ህክምና እንድታገኝ በጥቁር አንበሳ የህክምና ቦርድ ወስኗል ። ላለፉት 5ወራት በተለያዩ የህክምና ማዕከላት ስትከታተል የነበረችው ሳምራዊት ደስታ አሁን ላይም ህንድ ሀገር ሄዶ የመታከም አቅም የላትም ። ዘወትር ለበጎ ነገር የማትታክቱ ኢትዮጵያዊውያን ወገኖቼ የአቅማቹን እንድትተባበሩ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን 🙏 ንግድ ባንክ 1000180776145 ገነት ጀምበሩ ዳምጠው አቅም የሌላቹ በፀሎት 🤲🙏 please profile & share በማድረግ ሃላፊነታችንን እንወጣ!!!
إظهار الكل...
إظهار الكل...
✨ኮኮቦች ታሪካቸውን በአጭር ቃላት ሲገልፁ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️ » ኤሪስ ― እኔም የሆነ ግዜ ላይ አዛዛኝ ድርጊት ገጥሞኝ ነበር ☹️ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። » ቶረስ ― ፍቅረኛዬ ሙሉ ለሙሉ ቃሉን አልጠበቀም ነበር 😔 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። » ጄሚኒ ― ለመናገር ፈልጌ ፣ ግን ቃላት አጣው 😕 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። » ካንሰር ― ሳለቅስ ነበር፣ ምክንያቱም ስለአበዛው 😥 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። » ሊዮ ― የኔ ኮንፊደንስ ጭንብል ብቻ ነበር 👐 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። » ቪርጎ ― ሞክርያለው ግን በቂ አልነበረም 🤞 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። » ሊብራ ― ጥልቀት የሌለው ነገር አልወድም ነበር 🙄 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። » ስኮርፒዮ ― ስሜትህን ካልተቆጣጠርከው ትርፉ ህመም ነው 😟 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። » ሳጁታሪየስ ― የኔ ገነት አምሮዬ ብቻ ነበር 🤔 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። » ካብሪኮርን ― ራሴን ጥብቃለው፣ ምንም ዋጋ ቢያስከፍለኝም ✊ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። » አኳሪየስ ― ሁሌ ፈገግ በል፣ አንድ ቀን ይቆም ይሆናል ፈገግታህ🙂 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። » ፓይሰስ ― ቦንብ ነኝ አንድ ቀን ፈነዳለው 🤕 ............................................ ........................................ እኛ አኳሪየስ እኮ እንለያለን እንዴኔ አኳሪየስ የሆነ🥰
إظهار الكل...
Merdat yakatgn ande neger benor............
إظهار الكل...
#እቺን_ቃል_ንገሯት ፨😘❤️ . . . ማርያምን ታምራለች 😍😍😍😍
إظهار الكل...
ኮኮቦች መውደዳቸውን መንገር ሲፈልጉ ምን ይላሉ? ......................................... .................................... 👊👊👊"ኤሪስ"👊👊👊 እኔ ፈፅሞ ከንተ/ቺ መለየት አልፈልግም። ♈️ኤሪሶች ፍቅረኛቸውን እንደ ቋሚ ምሰሶ ነው ሚያዩት ማንም ሰው እንዲነካባቸው አይፈልጉም፣ ሲወዱም በጥልቅ፣ በቶሎና በከባዱ ነው፣ ከሚወዱት ሰው የሆነ መልክት ሲላክላቸው ልባቸው እንደ ሰልፈኛ ባንድ ነው ሚመታው፣ ፍቅራቸውን ሲገልፁ ሚወዱት ሰው ለነሱ ጨረቃ፣ፀሃይ፣ኮኮብ ብቻ ከማንኛውን ነገር በላይ ሆኖ ነው ሚታያቸው። ♉️👄👄👄"ቶረስ"👄👄👄 አምንሃለው/ሻለው። ቶረሶች በተፈጥሯቸው ፍቅር ላይ በጣም ጥንቁቅ ናቸው ፣ ምቾት ከተሰማቸው ግን ቀስ እያሉም ቢሆን መስመጣቸው አይቀርም፣ ቢሆንም ግን የሚያምኑትን ሰው መምረጥ ይፈልጋሉ፣ መውደዳቸውን ግን ሲናገሩ ከልባቸው እና ወደፊትም ብዙ ከመቆየት ፍላጎት የተነሳ ነው፣ ምላሽም ይፈልጋሉ። ♊️👯‍♂👯‍♂👯‍♂"ጄሚኒ"👯‍♂👯‍♂👯‍♂ ካንተ/ቺ ጋ ስሆን እውነተኛ ስሜት ይሰማኛል! ጄሚኒ እርስ በርሱ የተጋጨ በሚመስል ሁኔታ ማህበራዊም ግላዊነትም ይንፀባረቅበታል፣ ቀለል አድርጎ ስለፈለገው ነገር ማውራት ይችላል ግን ንግግሮቹ ጥልቀትና ስሜት የላቸውም፣ ምክንያቱም ውስጣቸዎ በትክክል ምን እንደተሰማቸው መረዳት ሊከብዳቸው ስለሚችል ነው፣ መዎደዳቸውን ሲገልፁ አለም ላይ እንደነሱ አፍቃሪ የሌለ ይመስላሉ። ያ ግን ሊሆንም ላይሆንም ይችላል። ♋️👫👫👫"ካንሰር"👫👫👫 መቼም ጥዬሽ/ህ አሌድም! ካንሰሮች ጥልቅ የሆነ ስሜት አላቸው፣ በስሜታቸው ያጥለቀልቁሃል፣ ሲወዱም ከልባቸው ነው፣ እብድ ነው ሚሉት፣ አሪፍ ሙድ ውስጥ እስኪገቡ መጠበቅ ግን ግድ ይላል፣ መውደዳቸውን ሲናገሩ በትክክለኛ የተሰማቸውን ነው። አለማቸው ነው ምቶኑት። ♌️💪💪💪"ሊዮ"💪💪💪 አሸንፈሃል/ሻል! ሊዮዎች በተፈጥሯቸው አፍቃሪ ነገር ናቸው፣ ሲወዱም ነፃ ሆነው ነው፣ ድብበቆሽ አይወዱም፣ ተረጋግተው አንድ ቦታ መቀመጥ አይችሉም፣ ግርማ ሞገሳም እና እነሱን ሚከተላቸውን ሰው ይፈልጋሉ፣ በጣም ሚወዱትን ሰው ሲያገኙ ግን ይረጋጋሉ፣ ሊዮን ፍቅር መስያዝ ትልቅ አሸናፊነት ነው፣ እነሱም እጅ ይሰጣሉ። ♍️✍✍✍"ቪርጎ"✍✍✍ ወደፊቴን ካንተ/ቺ ጋር መገንባት ፈልጋለው። ቪርጎ እወድሻለው ሲል ቃል እየገባ ነው፣ ከሁሉም ኮኮቦች በጣም ጥንቁቅ እና ወግአጥባቂ ኮኮብ ነው፣ በህይወቱም የተደራጃ እና ባላንስ የሆነ ህይወት ይፈልጋል፣ እናም እወድሻለው ሲል ለረጅም ግዜ አስቦበት ስለሆነ ዝግጁ መሆንን ይፈልጋል። ♎️✋✋✋"ሊብራ"✋✋✋ ሁሌም አንተን/ቺ ለመረዳት ሞክራለው! ግንኙነትን በተመለከተ ሊብራ ብዙ አስቸጋሪ ግዚያቶችን አሳልፈዋል፣ ችግራቸውን ብቻ ካዩ ጥልቅ የሆነ ብቸኝነት ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ፣ ህብረት እና ፍትህ ለነሱ ትልቅ ነገር ነው ስለዚ ጓደኞቻቸውንም በዛው ልክ መረዳት አለባቸው፣ ካልሆነ ግን የራሳቸውን ደስት በራሳቸው ያጠፋታል። ♏️🖤🖤🖤"ስኮርፒዮ"🖤🖤🖤 ማንኛውንም ዋጋ ቢያስከፍልም አንተን/ቺ ለመጠበቅ ዝግጁ ነኝ። ስኮርፒዮ ደረቅ፣ ቶሎ ማይገለፁ እንዲሁም ትንሽ ቅናት ቢጤ አለችባቸው፣ ግን ከወደዷቹ ደንነታቹን ለመጠበቅ ገነት ይሁን አለም ለይ ማንኛውም የሚያስተማምን ቦታ ይወስዷችዋል፣ በርግጥ ፍቅራቸውን በይፋ ላይገልፁት ይችላሉ፣ ከወደዷቹ ታማኝ ናቸው፣ ፍቅራቸውንም ዝም ብለው ለይመሰል አይጠቀሙትም ♐️🏃🏃🏃"ሳጁታሪየስ"🏃🏃🏃 ሁሌም ባንተ/ቺ መንገድ ነኝ አሁንም ወደፊትም! ሳጅ ነፃነትና ደስታን ፈላጊ ነው፣ ተፈጥሯቸውም ድብርታምና ትግስት አልባ ስለሆነ ረጅም ክፍት መንገድ ይፈልጋሉ ፣ የተወሰኑት ለብዙ ግዜ በፍቅር ሲቆዩ አብዛኞቹ ግን ይቀያይራሉ፣ እንዲ ስንል ሳጅ ታማኝ አይደለም ለማለት አይደለም ፣ ፍላጎቱ ግን ብዙ እድሜ የለውም ። 🕴🕴🕴♑️"ካብሪኮርን "🕴🕴🕴 አብረን ስኬታማ እንሆናለን! ካቤ በከፍተኛ ደረጃ ጉጉና ተራማጅ ኮኮብ ነው፣ በቢዝነስም ሆነ በማንኛውም ስራ ሀላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣት የሚችሉ ናቸው፣ ለፍቅር ህይወታቸውም ትልቅ ትግል ያደርጋሉ፣ የወደፊት ግባቸውን ማይጋፋባቸው ከሆነ ማለት ነው። በሆነ አጋጣሚም ስኬታማ ይሆናሉ፣ በዚ አጋጣሚም አብራቹ ምቶኑ ከሆነ ስኬታማ ጥንዶች የመሆን እድላቹ ከፍ ያለ ነው። ♒️🙏🙏🙏"አኳሪየስ"🙏🙏🙏 በማንኛውም አስከፊ ሁኔታ ውስጥ እንኳን ብሆን ላንተ/ቺ እውነተኛ ነኝ! አኳዎች ታታሪና ሃሳባዊ ናቸው፣ ብዙ ግዜም በአንድ ሰው መወሰን ይከብዳችዋል፣ ቃል መግባትም እንደዛው፣ ልክ ነገሮች የምር ሲሆንባቸው መሸሽ ይጀምራሉ፣ ይሄንን ነገር መግታት ከቻሉና የምራቸውን አንዴ ቃል ከገቡ ግን ልክ እንደ ባህር ድንጋይ ለሚወዱት ሰው ፅኑ ይሆናሉ ። ♓️👍👍👍"ፓይሰስ"👍👍👍 ምንም ብታጠፋ ይቅርታ አደርግልሃለው/ሻ። ፓይሰሶች ሮማንቲክ ናቸው፣ አንድአንዴ ችግር ውስጥ ይገባሉ ፤ ለብዙ ነገርም ይቅርታን ያደርጋሉ በዚህም ምክንያት ሱስ ካለባቸው ሰዎች ጋ ፍቅር ሚጀምሩበት አጋጣሚ ብዙ ነው፣ ፓይሰሶች መውደዳቸውን ሲገልፁ በጥልቅ ነው፣ በዛዎ ልክ አጰፋው እንዲመለስላቸው በጣም ይፈልጋሉ። ............................................. Enden አኳሪየስ የሆነ 🥰🥰😍
إظهار الكل...
እኔ ናፍቀሽኛል አልናፍቅሽም ዎይ 😔 መራራቁ 🙄 ቀርቶ አንገናኝም ዎይ 🤗 አንቺዬ ፍቅር አይከብድሽም ወይ 💔💔 አኔም ናፍቀህኛል አታዉቅልኝም ዎይ 🥺 ላንተ ያለኝን ስሜት ሆዴ አይገባህም ዎይ 😘 ጉጉለዉ ሆዴ 😍 አይንክን አስካይ 🥰✨ 🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺 አማላጅ ማን ይሆን 🤷ማንን ልላክብሽ ጭንቀቴ ቢገባሽ 🥀በራራልኝ ልብሽ 💔 ለፍቅራችን አምላክ 🙏❤️ ነግረዉ ነበረ ስለቴ አልሰመረም 😔 ልቤ ጠረጠረ 💔 •°•°•°•°•°•°•••••••••••°•°•°•°•°•°•°•°• አዳሰብኩት ሳይሆን ጠብ አልልም ብሎ ምን ይዤ ብዬ አንጂ😘ያልመጣሁት ቶሎ ፍቅርህ ያዉያዉ ነው በልቤ❤️ዉስጥ አለ አኔም አኮ አዳንተ ትናፍቀኛለህ 🤗✨✨ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ፍቅሬ የነብሴ ሰላም ነሽ አና ስጋ ደሜ 💞 አኔም ጤናዬ 😊ነህ ሳጣህ ደና አለመሆኔ💘 ነይ ነገ 😍 ዛሬ አትበይ ብለሽኝ አስኪሞላ መች መምጣቱ ጠላዉ አጥቼ አንጂ መላ💖 •°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•••°•°
إظهار الكل...