cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

☀LIGHT BOOKS☀

ማንኛውንም መጽሐፍ በቅናሽ ዋጋ ባሉበት ሥፍራ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ በታማኝነት ያቀርባል። ለልደት፣ ለምርቃት እንዲኹም ለበዓላት ስጦታ ለፈለጉት ወዳጅ ዘመድዎ ባሉበት ቦታ በስምዎ እናደርሳለን። አዲስ አበባ ➡ with free delivery ከአዲስ አበባ ውጪ ከኢትዮጵያ ውጪ ✈✈ መጽሐፍ ለማዘዝ 👇👇👇 📳 09 76 08 26 76 ይደውሉልን! እያነበቡ ይዘዙን! @Dreamer2014

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
941
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
#አዲስ_መጽሐፍ #ፀሐይ_ከጨለማዬ_ምን_አለሽ? #እሱባለኹ_አበራ በትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬ ላንቺ የቀድሞ መጽሐፉ የሚታወቀው እሱባለው አበራ ንጉሤ የተጻፈው " ፀሓይ ከጨለማዬ ምን አለሽ ? " የተሰኘው ኹለተኛው መጽሐፉን ባላችኹበት ኾናችኹ ከእኛ ዘንድ ታገኙታላችኹ። ለማዘዝ @Dreamer2014 0976082676 ደውሉ። @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery
إظهار الكل...
👍 1 1
#የአእላፋት_ዝማሬ #ደብረ_ሳሌም #ቦሌ_መድኀኔዓለም
إظهار الكل...
6👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#አዲስ_መጽሐፍ አልተዘዋወረችም ✍ #አሌክስ አብርሃም
إظهار الكل...
2
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ፍሬ ብቻ ነው ያለን። የቀደመ @Dreamer2014 ላይ ወይም በ 0976082676 ይዘዝ። @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery
إظهار الكل...
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተጻፉ የውጪ 'Classic' መጻሕፍትን እናቅርብላችኹ።Anonymous voting
  • አዎ!...እፈልጋለኹ።
  • አዎ!...ስለምፈልጋቸው ዐይቼ እገዛለኹ።
  • አልፈልግም።
  • ባያቸው አይከፋኝም።
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
#ቆንጆ_የኦርቶዶክሳዊ_ቤተሰብ_መጽሐፍ #አስፈላጊ_የቤተሰብ_መጽሐፍ ➡ የቤተሰብ ማንዋል በሉት። ይኽን ድንቅ መጽሐፍ በድጋሚ ኅትመት ቀርቦልናል። ባላችኹበት ኾናችኹ ማዘዝና ማግኘት ትችላላችኹ። @Dreamer2014 ላይ ጻፉልን። 0976082676 Free Delivery @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery
إظهار الكل...
ይኽንን ድንቅ መጽሐፍ ለምትፈልጉ አንድ ፍሬ ብቻ ነው ያለን። @Dreamer2014 ላይ ጻፉልን። 0976082676 Free Delivery @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#የልብ_ጠጋኙ_ማስታወሻ በዶ/ር ፈቀደ አግዋር (የድጋሚ ኅትመት ትሩፋት) ላያስችል አይሰጥ " በፍጥነት ራሴን በእንዲኽ አይነት አስቸጋሪ ኹኔታ ውስጥ አገኘዋለኹ ብዬ አልጠበቅኩትም ነበር:: ዛሬ በቀዶ ጥገና ክፍላችን ጠረጴዛ ላይ ያለው በ 40ዎቹ መጀመሪያ ላይ ያለ ወጣት ነው:: ቀልዱ ፣ ጨዋታ አዋቂነቱ ፣ ፈገግታው ፣ ቀልደኛ ከሚመስለው አፍንጫውና ዐይኑ ጋር ተደምሮ ጭንቀትን ያባርራል:: እንዴት የሰው ልጅ በእንዲኽ ዓይነት አስቸጋሪ ኹኔታ ውስጥ ተገኝቶም የሰውን ቀልብ እንዲኽ በመልካም ይስባል ? ኹለቱም ኩላሊቶቹ ከወደቁ ድፍን ኹለት ያለፉት ሲኾን በዚኽም ጊዜያት ሳያቋርጥ በሳምንት ሦስት ጊዜ የኩላሊት እጥበት ያካሒዳል :: በለጋ እድሜው ገጠር ለገጠር ሮጦ ያፈራውን ጥሪት ዛሬ ላይ ከቤተሰቡ ጋር ሊያጣጥም ሲል የመጣበት ዱብ እዳ ነበር:: እናም ከቤተሰቡና ከሚበላው ቆጥቦ ለዚኹ እያዋለ ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ራሱን እያዘጋጀ ነው:: ለዚኽ ፕሮግራም ( ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ) ተራ ደርሶት አጠቃላይ ምርመራ ሲያካሒድ ታዲያ ሌላ ከኹሉም የገዘፈ ዱብ እዳ ተነገረው :: ... ይኸውም ኹለቱም የግራ ልብ በሮች ( Aortic & Mitral Valves ) በከፍተኛ ኹኔታ መጎዳታቸውን ወደኋላ እንደሚያፈሱ ተነገረው :: ... " ከመጽሐፉ የተወሰደ |  የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ |  ፈቀደ አግዋር |  አምስተኛ ዕትም እያነበብን! መጽሐፉን ለማዘዝ @Dreamer2014 ላይ ይጻፉልን። ወይም 0976082676 ይደውሉ። ባላችኹበት ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Light_Book_Delivery👈 @Light_Book_Delivery👈 @Light_Book_Delivery👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙ ከተሠራ ብዙ ይሳካል። ተመስገን አምላኬ!🙏❤️ ሰናይ አዳር ይኹንልን!😴 @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery
إظهار الكل...
👍 1 1
የሥራ ጥቆማ ለተማሪዎች እና ለአዲስ ተመራቂዎች እነዚህ ክፍት የሥራ ቦታዎች እንድታመለክቱ ጥቆማ ሰጠን። መልካም ዕድል! 👇👇👇 1. Personal Assistant | Task Oriented Content creator 2. Junior Accountant 3. Remote Sales Officer 4. Digital marketing specialist and graphics designer 5. Intro Maker (Logo Animator) @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery
إظهار الكل...
Freelance Ethiopia Afriwork

Job Title: Personal Assistant | Task Oriented Content creator Job Type: Remote - Permanent (Full-time) Job Sector: #Media_and_communication Work Location: from Anywhere/remote Experience Level: Entry level Salary/Compensation: Monthly Deadline: 18/11/2023 Description: We are looking for a virtual assistants for creating content using AI tools. -Must have a reliable internet and personal computer. -Must communicate with supervisors daily. -Deliver the required content on time -Fresh graduates appreciated __________________ Private Client 2 Jobs Posted From: @freelance_ethio | @freelanceethbot For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic