cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ተዘከረነ እግዝኦ በዉስተ መንግስትከ

አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነት ነው እንጅ እንደ በደላችን አይሁን ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 839
المشتركون
-324 ساعات
-107 أيام
-5330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር እውነትም እግዚአብሔር ነው። 😍😍😍
إظهار الكل...
3
Photo unavailableShow in Telegram
❇️ የእግዚአብሔር ቃል 1ኛ. ወተት ነው፡- መግቦ ያሳድጋል(1ኛ ጴጥ 2፡2) 2ኛ. እንጀራ ነው፡- ለመኖር ያስፈልጋል(ማቴ 4፡4) 3ኛ. ማር ነው፡- ይጣፍጣል(መዝ 19፡10) 4ኛ. ጠንካራ ምግብ ነው፡- ያበረታል(ዕብ 5፡12-14) 5ኛ. ወርቅ ነው፡- ሃብትህ(መዝ 19፡10) 6ኛ. መብራት ነው፡- በመንገድ ይመራሃል(መዝ 119፡105) 7ኛ. መድኃኒት ነዉ፡- ያድንሃል(ይፈዉስሃል) (ምሳ 4፡22) 8ኛ. መስታወት ነው፡- ገልጦ ያሳይሃል(ያዕ 1፡ 23-25) 9ኛ. መዶሻ ነው፡- ይሰባብራል(ኤር 23፡29) 10ኛ. እሳት ነዉ፡- ያሞቃል(ኤር 23፡29) 11ኛ. ዝናብ ነው፡- ያበቅላል(ኢሳ 55፡10-11) 12ኛ. ጓደኛህ ነዉ፡- ይመክርሃል(መዝ 119፡ 24) 13ኛ. ዉሃ ነው፡- ያነፃል(ኤፍ 5፡26) 14ኛ. አጽጂ ነዉ፡- ከኃጢአት ያነፃል(መዝ 119፡9) 15ኛ. የሕግ መጽሐፍ ነው፡- እንደ ሕጉ ብትሄድ ያስመሰግንሃል(መዝ 119፡1) 16ኛ. የህይወት ፍሬ ነው፡- ይወልዳል፣ ያሳድጋል(ማቴ 13፡23፣ ያዕ 1፡18) 17ኛ. ስለታም ሰይፍ ነው፡- ይቆርጣል(ዕብ 4፡12) 18ኛ. የመንፈስ ሰይፍ ነው፡- ትዋጋበታለህ(ኤፌ 6፡17) 19ኛ. መዝሙር ነዉ፡- ይዘመራል(መዝ 119፡ 54) 20ኛ. ቃሉ፡- ዛሬም ይሰራል(ዕብ 4፡12) ተወዳጆች ሆይ መጽሐፍ ቅዱስን የማንበብ ልማድ እናዳብር፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ከአንድ ከጥሩ ምንጭ የሚፈስ በዘመናት ያልደረቀ የተጠሙትን ሁሉ የሚያረካ የህይወት ፈሳሽ ነውና መጽሐፉን ለማንበብ እንጣደፍ፡፡ ተወዳጅ ሆይ ቢያንስ አንድ ልምድ አናዳብር ጠዋት ከእንቅልፍ ስንነሳ ከፀሎት በኋላ አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ምእራፍ ለማንበብ መሞከር ማታ ወደ መኝታ ስንሄድ እንደዛዉ፡፡ በነገሮች ሁሉ አምላካችን ይርዳን፡፡ አሜን!! 🌷 ሠናይ ቀን  ይሁንልን! ╭══•|❀:🙏🙏🙏🙏
إظهار الكل...
11
Photo unavailableShow in Telegram
“በመከራዬ ቀን ፊትህን ከኔ አትመልስ፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤ በጠራሁህ ቀን ፈጥነህ ስማኝ።” — መዝሙር 102፥2
إظهار الكل...
14
እንደዚህ ሁሌ ማረግ ያለብን ፣ የሚከተሉትን ነገሮች ማድረግ እንችላለን! ••• 1) መጸለይ እንችላለን። “ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” — ፊልጵስዩስ 4፥6 2) አለመፍራት እንችላለን። “እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።” — ኢሳይያስ 41፥10 3) ጊዜያችንን እና ትኩረታችንን የሚወስዱትን ነገሮች መወሰን እንችላለን። “በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤” — ፊልጵስዩስ 4፥8 4) እኛን የማይወዱንንም ሰዎች እንኳን ሳይቀር ለመውደድ መጣር እንችላለን። “እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ፥ እንደ ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ።” — ዮሐንስ 13፥34 5) ለእኛ የሚያስፈልገውን ነገር ብቻ መውሰድ እንችላለን። “የሚጐመጅ ሰው ክርክርን ያነሣሣል፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን ይጠግባል።” — ምሳሌ 28፥25 6) ለተቸገሩ ልንሰጥ እንችላለን። “እንዲሁ እየደከማችሁ ድውዮችን ልትረዱና እርሱ ራሱ፦ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው እንዳለ የጌታን የኢየሱስን ቃል ልታስቡ ይገባችሁ ዘንድ በሁሉ አሳየኋችሁ።” — ሐዋርያት 20፥35 7) ከሁሉም በላይ በጌታ መታመን እንችላለን። "በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።" — ምሳሌ 3 5-6 “ከክፉ ነገር አይፈራም፤ በእግዚአብሔር ለመታመን ልቡ የጸና ነው።” — መዝሙር 112፥7 በመጨረሻም ወዳጆቼ ! “የሰላምም ጌታ ራሱ በሁሉ መንገድ ዘወትር ሰላምን ይስጣችሁ። ጌታ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።” — 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥16 በፍጹም አንደናገጥ፣ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር እጅ ነው፣ እሱ ሁሉንም ነገር በቁጥጥሩ ስር ያደርገዋል። ••• ☞ 🅢🅗🅐🅡🅔
إظهار الكل...
10👍 4
Watch "MH|| የሰኔ ሚካኤል ወረብ | አመ ይሰቅልዎ አይሁድ ለእግዚእ| በናይሮቢ መሠረተ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መዘምራን" on YouTube https://youtu.be/dK07ZfhqvkA?si=1hJNwHQYHjF_SMaF
إظهار الكل...
MH|| የሰኔ ሚካኤል ወረብ | አመ ይሰቅልዎ አይሁድ ለእግዚእ| በናይሮቢ መሠረተ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መዘምራን

5
Photo unavailableShow in Telegram
#ቃሉን_የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ #የምትሰሙ_ብቻ_አትሁኑ። ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው #ይመስላል፤ ራሱን አይቶ ይሄዳልና፥ ወዲያውም እንደ ምን እንደ ሆነ #ይረሳል። ነገር ግን ነጻ የሚያወጣውን ፍጹሙን ሕግ ተመልክቶ #የሚጸናበት፥ #ሥራንም&የሚሠራ እንጂ ሰምቶ የሚረሳ ያልሆነው፥ #በሥራው_የተባረከ_ይሆናል። ✥✥✥ያዕቆብ 1:22-25✥✥✥
إظهار الكل...
13
#ምክረ_አበው🌷🌷🌷          🍀🍀🍀🍀🍀🍀 "ብቸኝነት የሚሰማን ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር ስንርቅ ነው"!! : ☞«ሰው የለኝም፤» በማለት በተሟጠጠ ተስፋ ይህንን ቃል የተናገረው መጻጉዕ ነው።(ዮሐ 5፥7) : ►"ወዳጄ " አንተም እንደ መፃጉዕ በዙርያህ ሰው አጥተህ ሰው የለኝም ብለህ ተስፋ ቆርጠህ ይሆናል ። : ►የሚቀርብህ ሁሉ ያለህን ነገር ብቻ አይቶ እንደሚጠጋህ አውቀህ የልብ ወዳጅ በማጣትህ አዝነህ ይሆናል። : ►ብትወድቅ ቀና የሚያረግህ ብትደናቀፍ ከልቡ እኔን የሚልህ የልብ ጓደኛ የለኝም ትል ይሆናል። : ►ትናንትና በሰርግህ ላይ ነጭ ለብሰው ካንተ ጋር "ሲዘምሩ" የነበሩ ሰዎች ዛሬ በለቅሶክ ላይ ብን ብለው ጠፍተው ከሰው ተስፋ እንድትቆርጥ አድርገውክ ይሆናል ። : ►ትናንት አጀቢ የበዛልህ ሰው ዛሬ ብቻህን ቆመህ ይሆናል ። ፡ ☞ወንድሜ በዚህ አትደነቅ ። ፡ ♦ከክርስቶስ እጅ እንጀራና አሳ በበረከት ሲበሉ የነበሩ ሰዎች መች በ"መስቀሉ" ቀን ከእርሱ ጋር ቆሙ። ፡ ♦ውሃው ወደ ወይን ጠጅ ሲቀየር በሰርጉ ላይ ነበሩ ፤ ደሙ ሲፈስ ግን በቀራኒዮ አልነበሩም ። ፡ ☞ታዲያ ህይወት ለሰጣቸውና ለሞተላቸው ምግበ ነፍስ ምግበ ስጋ ለሰጣቸው ለክርስቶስ ያልሆነ ሰው ላንተ ይሆናል ብለህ ታስባለህ ።በፍፁም አይሆንም !! ፡ ✿ሰው ሸንበቆ ነው ከተደገፍከው ይሰበራል ። : ✿ተሰብሮም አይቀርም ይወጋሀል ። ፡ ☞ወንድሜ ያንተም ነገር ይሄ ነው !! ፡ ★ወዳጆችህ ቀን አይተው ቢከዱህ ፣ : ★ዘመዶችህ ማጣትህን አይተው ገሸሽ ቢያረጉህ ፣ : ★ብቻህን ከራስህ ጋር ብትቆም አትደነቅ። ፡ ☞ ግን በዚህ መካከል አንድ ነገር አስተዉል:- : ✔ጊዜን አይቶ የማይከዳ ፣ ፡ ✔በሁኔታዎች የማይለዋወጥ ፣ : ✔ሁል ጊዜ ሰው ለሌላቸው ቀድሞ የሚደርስ ፣ : ✔የጭንቅ ቀን ባለ ውለታ፣ : ✔የቁርጥ ቀን ወዳጅ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው። ፡ ☞ እርሱ ካንተ ጋር መሆኑን ካመንክ ሰው የለኝም እያልክ የምታንጎራጉረው መዝሙር ግጥሙም ዜማውም ይቀየራል !!! ፡ ♠♠<>♠♠<>♠♠<>♠♠<>♠♠<>♠♠ #ወዳጄ፥ ፡ ☞ወደ ዋላ ተመለስና ታሪክ አጥና ፦ ፡ ➊.ዮሴፍን ወንድሞቹ ሸጠውት ወደ ግብፅ ሲወርድ ሰው አልነበረውም፥ እግዚአብሔር ግን በጌታው በጲጥፋራ ቤት ከፍ ከፍ አደረገው። : ➋.በጌታው ሚስት ተንኰል ወደ ወኅኒ ቤት በተወረወረ ጊዜም ሰው አልነበረውም፥ እግዚአብሔር ግን ከወኅኒ ቤት አውጥቶ በባዕድ ሀገር ገዥ አደረገው። : ➌.ሙሴ በሕፃንነቱ ወንዝ ዳር ሲጣል ሰው አልነበረውም፥ እግዚአብሔር ግን ከተጣለበት አንሥቶ በፈርዖን ቤተ መንግሥት፥ የንጉሥ የልጅ ልጅ ተብሎ እንዲያድግ አደረገው። (ዘፍ 39፥1-23፤ 41፥1-50።) : ➍ ብላቴናው ዳዊት በኃያሉ በጐልያድ ፊት በቆመ ጊዜ ሰው አልነበረውም፥ ከወንጭፉ በስተቀር መሣሪያም አልነበረውም፥ እግዚአብሔር ግን ጐልያድን በአንዲት ጠጠር ግንባሩን ፈርክሶ ጣለለት።( ዘጸ 2፥1-10) : ➎.ዳንኤልና ሠለስቱ ደቂቅ ተማርከው ወደ ባቢሎን ሲወርዱሰው አልነበራቸውም፥ እግዚአብሔር ግን ጥበብን ሰጥቶ በባቢሎን ጠቢባን እና አውራጃዎች ላይ እንዲሾሙ አደረጋቸው።(1ኛሳሙ 17፥35-55።) : ➏ በሰዎች ተንኰል፥ ሠለስቱ ደቂቅ ወደ ዕቶነ እሳት፥ ዳንኤል ደግሞ ወደ አናብስት ጉድጓድ በተጣሉም ጊዜ ሰው አልነበራቸውም፤ እግዚአብሔር ግን ቅዱስ ሚካኤልን እና ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ አዳናቸው።(ዳን 1 እና 2፤ ) : ➐.አልዓዛር በሞት ተይዞ፥ ተገንዞ፥ ወደ መቃብር በወረደ ጊዜ ሰው አልነበረውም፤ ጌታ ግን ከመቃብር አወጣው። (ዳን 3፥24፣6፥6 ) : ➑.ቅዱስ ጴጥሮስ በሰንሰለት ታስሮ ወደ ጨለማው ወኅኒ ቤት ሲወረወር ሰው አልነበረውም፥ ጌታ ግን መልአኩን ልኰ ከወኅኒ ቤት አወጣው።(ዮሐ 11፥28-34) : ➒.ቅዱስ ጳውሎስና ሲላስ ወደ ወኅኒ ቤት ተወርውረው፥ ከግንድ ጋርም አጣብቀው ሲያስሯቸው ሰው አልነበራቸውም።(የሐዋ 12፥1-11) : ►በመንፈቀ ሌሊትም ይጸልዩ፥ እግዚአብሔርንም በዜማ ያመሰግኑ ነበር። : ►ጌታም የእግር ብረቱን፥ የእጅ ሰንሰለቱን ፈትቶ፥ በሩንም ከፍቶ አውጥቶአቸዋል።(የሐዋ 16፥16-30።) : ♠♠<>♠♠<>♠ cc♠<>♠♠<>♠♠<>♠♠ : ☞ታዲያ ወዳጄ ይህ ላንተም ነው ።ይህ ህግ ዛሬም በህይወትህ ዉስጥ ይሰራል ። ብቻህን አይደለህም ። : ♣ዘመድ ላይኖርህ ይችላል ታማኝ ጓደኛ ላይወጣልህ ይችላል : ♣እናት ወይም የስጋ አባት ላይኖርህ ይችላል : ♣ግን ከሁሉ በላይ የሆነውን ወዳጅ ፣ ዘመድ ጓደኛ የሚተካ ፤ ከሁሉ በላይ ሆኖ ሁሉም በእርሱ ለእርሱ የሆነ ወዳጅ "አባት" አለህ!! በዚህ ኩራት ይሰማህ !!! : #ክብር ምስጋና ለዚህ ጌታ ለአባታችን ለፈጣሪያችን ለአምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን !!(አሜን)      🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ
إظهار الكل...
7👍 3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
አምላኬ ሆይ.... ለሰጠኽኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሃለሁ በከለከልከኝ ነገር ደሞ አብዝቼ አመሰግንሃለሁ ምክንያቱም የከለከልከኝ የሚያጠፋኝ ይሆናል 🙏🙏🙏🙏🙏
إظهار الكل...
22👏 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የቀደመውን በደላችንን #አታስብብን፥ ምሕረትህ በቶሎ #ታግኘን፥ እጅግ ተቸግረናልና። አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ #እርዳን፤ ስለ ስምህ ክብር፥ አቤቱ፥ #ታደገን፥ ስለ ስምህም ኃጢአታችንን #አስተሰርይልን። አሕዛብ፦ አምላካቸው ወዴት ነው? እንዳይሉ፥ የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ #ይወቁ። የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ #ይግባ፤ እንደ ክንድህም ታላቅነት #ሊገደሉ_የተፈረደባቸውን_አድን። አቤቱ፥ የተዘባበቱብህን መዘባበታቸውን ለጎረቤቶቻችን ሰባት እጥፍ በብብታቸው #ክፈላቸው። እኛ ሕዝብህ ግን፥ የማሰማርያህም በጎች፥ ለዘላለም #እናመሰግንሃለን፤ ለልጅ ልጅም ምስጋናህን #እንናገራለን። መዝሙር 79:8-13🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
إظهار الكل...
14👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
“አላዋቂዎች ሰዎች ስንፍናን ይወርሳሉ፤ ብልሆች ግን እውቀትን እንደ ዘውድ ይጭናሉ።” — ምሳሌ 14፥18
إظهار الكل...
15👏 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.