cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዕስራ'ኤል

journalist, Author, pote

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
285
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አውቃለሁ ... ... አውቃለሁ ፤ ንጋት እንደሌለኝ እንደማትመጣ ፤ እንዳማትታየኝ [ አውቃለሁ ] እልፍ አዕላፍ ፤ ዘመን ጠቁሮ እንዳለፈ የምጠብቅሽ ቀን ፤ እንደተጠለፈ ጨረቃ ላይ አፍጥጬ ፤ ንጋት እንዳለፈ የሳቅንበት ጎጆ ፤ እንባ እየለፈፈ አውቃለሁ አውቃለሁ የመምጣትሽ ዜና ፤ እንደማይሰማ የዘመናት ቁስል ፤ ደረቆ እንደማይደማ ጨረቃ ላይ አፍጦ ፥ የንጋት ጠብታን ፤ ሰው እንደሚጠማ ጠባሳ ብቻ ነው ፥ የሚበልበው ፤ በመጠበቅ ሳማ እጠብቅሻለሁ እሳለምሻለሁ መንፈስ ነሽ ቢሉኝም ፤ አንገትሽን ስሜ እታቀፍሻለሁ [ አውቃለሁ ] አውቃለሁ ፥ ለማይገባው ሁሉ ፤ ውሸት ነው ማፍቀሬ አንቺን መሳለሜ በልብሽ ከፍታ ፤ ጥበብ መቀለሜ በደረቴ ዙፋን አንቺን ፤ መታቀፌ አዎ ውሸት ነው ለሰው ፤ አንቺን መሳለሙ ሞተሻል ይሉኛል ጣዖት ፥ ነው ይሉኛል አንቺን ፤ መካደሙ [ አውቃለሁ ] እልፍ ዘመን አልፏል ትንሹ ትዝታሽ ፤ እያደረ ገዝፏል ትላንቴ ቆዝሞ ፤ ነገዬም ተክዟል ብቻ እጠብቅሻለው ፤ እግሬ እስከሚደክም ሞት የሚባል ርኩስ ፤ ብርታቴን አያውቅም አይጠነቀቅም እጠብቅሻለሁ ፥ [ እጠብቅሻለሁ ] ደምቀሽ ያሞቅሽልኝ ፤ ታዛዬ ቢፈርስም የናፍቆት እንባዬ ፤ እንደ ወንዝ ቢፈስም የተስፋ ገመዴ እያደር ፤ ቢቀጥንም ለብ አርጎ ማፍቀርን ፤ አሳስቶ መውደድን ፤ ያ ልቤ አያውቅም። እጠብቅሻለሁ ! አንቺን ትዝታዬን ፤ ለነገዬ አልሸጥም። ዕስራ'ኤል
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ዕስራ'ኤል
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

ከይቅርታ ጋር እዚህ ያላችሁ ቤተሰቦቼ ለጊዜው በፌስቡክና በቲክቶክ ብቻ እገኛለሁ ለማዕከላዊነት ሲባል የቴሌግራም ትጥቄን ፈትቼ በሥነጽሑፍ ግንባር ፌስቡክ ላይ አለሁላችሁ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
that's it🙏
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ስራ ፡ አለን... ... ... ደመና ፡ እየሰጡን ፡ ዘልዛሎች ፡ እኛ ፡ ነን ከነ ፡ ነጎድጓዱ ፡ ሰማይ ፡ ሲጨላልም ቁጭ ፡ ብለን ፡ እያየን ዣንጥላ ፡ አንሸጥም ፡ አሁንም ፡ ደሃ ፡ ነን። [ የሰሞኑ ፡ ዝናብ ]                                 ISRU GEBRU @isrugebru2719
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የእናቴን ፤ የሳሳች ፡ ነጠላን ፡ ጥዬ ፡ ቀድጄላት ይበርድሃል ፡ ስትል ፡ አውልቄ ፡ ጥዬላት የሷ ፡ የተቋጨ ፡ የደጋ ፡ ብርድ ፡ ልብስ ውፍረቱ ፡ የከበደው ፡ የብሎኮ ፡ ቀሚስ ሮጬ ፡ መጥቼ  ስንኩል ፡ ተራውጬ እውነት ፡ በሸበበው ፤ በውሸት ፡ ካባዋ ፡ ልጠለል ፡ ስጠጋት ያ ፡ የለምድ ፡ ቡልኮ ፤ እኔን ፡ አያሞቀኝ ፡ እሷን ፡ አይሸፍናት እውነት ፡ እልሃለሁ... ... ... ፍቅር ፡ ከእናት ፡ ወዲያ ፤ አክሊል ፡ ጸጋም ፡ የላት። [ተው] @isrugebru2719
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ባሻት ትወላገድ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.