cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

John Ethio textbooks 7-8 new curriculum

Keep learning and growing. Personal development is a lifelong journey. The more you grow, the more you can achieve

إظهار المزيد
Ethiopia10 629لم يتم تحديد اللغةالتعليم79 464
مشاركات الإعلانات
306
المشتركون
+324 ساعات
+97 أيام
+830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የአዲሱ ስርዓተ-ትምህርት መጽሀፍ ማውጫ Textbooks based on the #New Curriculum ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ W҈ e҈  m҈ a҈ k҈ e҈  A҈ l҈ l҈  t҈ h҈ e҈  D҈ i҈ f҈ f҈ e҈ r҈ e҈ n҈ c҈ e҈  የተማሪ መማርያ መፅሐፍ ከኬጂ ጀምሮ በዚህ ቻናል ስለሚገኝ የሚፈልጉትን አውርደው መጠቀም ይችላሉ ። You can download and read any students' textbook you want from KG - Grade 12. 👇👇👇👇 KG 1               KG 2                 KG 3 GRADE 1        GRADE 2         GRADE 3 GRADE 4       GRADE 5          GRADE 6 GRADE 7       GRADE 8          GRADE 9 GRADE 10     GRADE 11       GRADE 12 Start unlocking your full potential now! W҈ e҈  m҈ a҈ k҈ e҈  A҈ l҈ l҈  t҈ h҈ e҈  D҈ i҈ f҈ f҈ e҈ r҈ e҈ n҈ c҈ e҈ 
إظهار الكل...
👏 1
💎          SQ𝟑R የጥናት  ዘዴ ◾️የSQ3R የጥናት ዘዴ: ተማሪዎች በመማሪያ መጽሐፋቸው ውስጥ በጣም ጠቃሚ መረጃ የሆኑትን እንዲለዩ እና  እንዲይዙ የሚያግዝ የማንበብያ ቴክኒክ ነው። ◾️ SQ3R (ወይም SQRRR) የንባብ ግንዛቤ ሂደት አምስት ደረጃዎችን የሚያመለክት ምህጻረ ቃል ነው። ⓵ S- Survey (የዳሰሳ ጥናት): ሙሉውን መጽሐፍ ከማንበብ ይልቅ የመጀመሪያውን ምዕራፍ በመዝለል እና በምዕራፉ ስር በተካተቱ አርእስት፣ ንዑስ ርዕሶች፣ ምስሎች ወይም ሌሎች ጎላ ያሉ ባህሪያት ላይ ማስታወሻ በመያዝ መጀመር። ⓶ Q- Question (ጥያቄ): በምዕራፉ ይዘት ዙሪያ ጥያቄዎችን መፍጠር። ለምሳሌ:- ይህ ምዕራፍ ስለ ምንድን ነው? ስለዚህ ጉዳይ አስቀድሜ የማውቀው ነገር ምንድን ነው? ⓷ R-Read (ማንበብ): ሙሉውን ምዕራፍ ማንበብ መጀመር ከዚያም ከላይ ለፈጠርናቸው ጥያቄዎች መልስ መፈለግ። ⓸ R - Recite: አንድን ክፍል ካነበብን በኋላ ያነበብነውን በራሳችን ቃላት ማጠቃለል። ዋና ዋና ነጥቦችን ለማስታወስ እና ለመለየት መሞክር እና ከሁለተኛው ደረጃ ማንኛውንም ጥያቄዎች መመለስ። ⓹ R - Review (ግምገማ): ምዕራፉን ከጨረስን በኋላ ሙሉ በሙሉ ለመረዳት ጽሑፉን መከለስ አስፈላጊ ነው። በመጨረሻም ከላይ በፈጠርናቸውን ጥያቄዎች እራሳችንን መጠየቅ እና በተጨማሪ ማንበብ ያለብንን ወይም የምንፈልገውን ማንኛውንም ክፍል እንደገና ማንብብ ነው። Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
If at first you don't succeed, try, try again. °¯°·.¸.·°¯°·.¸.-> FAIL❓🤔 If you 𝗙𝗔𝗜𝗟, never give up Because it means 𝗙 - 𝗙irst 𝗔 - 𝗔ttempt 𝗜 - 𝗜n 𝗟 - 𝗟earning. 𝗘𝗡𝗗 is not the end, In fact it means 𝗘 - 𝗘ffort 𝗡 - 𝗡ever 𝗗 - 𝗗ies. ═════════════════ The end of one endeavor is not the end of the road; rather, it's an opportunity to continue exerting effort and perseverance. Every failure is a stepping stone to success. Stay Persistent and Keep Striving! 💡 STAY 𝗣𝗢𝗦𝗜𝗧𝗜𝗩𝗘 Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
إظهار الكل...
❗️የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና የመልስ መስጫ ወረቀት /Answer sheet/❗️ #Black&White Version Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
إظهار الكل...
👍 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ 👉 ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። 👉አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ። 👉ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። 👉 በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም። 👉 ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ 👉በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። 👉ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ። 👉በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። 👉መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች #ሸር በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር     መልካም  ቀን🥰🥰 Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!🥰🥰 👉ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን 🥰:- ☝️ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። ☝️ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ 👌ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  ☝️ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። ☝️ ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። ☝️ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።  Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥•
إظهار الكل...
🚀 •United we stand, divided we fall Share our channel to unite and expand our reach, empowering more students in need with valuable educational resources. Together, let's make a difference and create a brighter future for all. Your engagement is our best reward. Share the keys of knowledge and open doors for all. Join🔻 #EmpowerLearning ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• ╭━═━⊰✹   🌐   ✹⊱━═━╮ ♨️𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 𝑻𝒖𝒕𝒐𝒓𝒊𝒂𝒍 ╰━═━⊰❀   🌐   ❀⊱━═━╯
إظهار الكل...
የአካባቢ ሳይንስ ወርሃዊ ፈተና  ከ1ኛ እስከ 8ኛ  ክፍል አዘጋጅ  አብዮት የመጀ/ደ/ት/ቤት  Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• ╭━═━⊰✹   🌐   ✹⊱━═━╮ ♨️𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 𝑻𝒖𝒕𝒐𝒓𝒊𝒂𝒍 ╰━═━⊰❀   🌐   ❀⊱━═━╯
إظهار الكل...
1ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ.docx0.16 KB
2ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ.docx0.20 KB
3ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ.docx0.16 KB
4ኛ ክፍል የአካባቢ ሳይንስ.docx0.19 KB
5ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ.docx0.16 KB
6ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ.docx0.16 KB
GENERAL SCIENCE fgrade 7.docx0.19 KB
General Science grade 8.docx0.19 KB
General science ከምእራፍ  1 እስከ 4 ለ8ኛ ክፍል ከ2015 ዓ.ም እስከ 2016 ዓ.ም የተዘጋጀ ወርክ ሽት የጥያቄዎች ብዛት 263   አዘጋጅ አብዮት የመጀ/ደ/ት/ቤት Join🔻 ══════════════ • Don't forget to react and share. • https://t.me/ETMathsNetwork •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• ╭━═━⊰✹   🌐   ✹⊱━═━╮ ♨️𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 𝑻𝒖𝒕𝒐𝒓𝒊𝒂𝒍 ╰━═━⊰❀   🌐   ❀⊱━═━╯
إظهار الكل...
General science grade 8 work sheet from unit 1-4.docx0.86 KB
🥰 2
Agriculture worksheet Grade 12 Join🔻 ══════════════ • Don't forget to react and share. • https://t.me/ETMathsNetwork •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• ╭━═━⊰✹   🌐   ✹⊱━═━╮ ♨️𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 𝑻𝒖𝒕𝒐𝒓𝒊𝒂𝒍 ╰━═━⊰❀   🌐   ❀⊱━═━╯
إظهار الكل...
12 Agri Worksheet.pdf0.41 KB
Ag T2 G12.docx0.15 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.