cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَه ቁርአንበኪታብበሱናተፍሲርበፁፍበአውዲዩሃዲስ የነብያትየሳሃቦችታሪክ አዝካር ጠቃሚትምህርቶች ምንለቅበት ይሆናል 🕌📚📲💻

📢 -1001585266947 🏷 يَٰٓأَيُّه *በአጭር ጊዜ ሙሉ 30 ጁዝ ቁርዓንን ማንበብና "መሃፈዝ" ይፈልጋሉ?*📚⁉️ ✨እንግዲያውስ!!✨ JOIN የምትለውን ብቻ ይጫኑ!! ረያንተጅዊድ ቁረአን ና የቃኢዳ የተውሂድ መአከል ኢስላማዊ ጥቄዋችበየቀኑ* አንድየቁረአንተፍሲርበፁፍበአውዲዩሃዲስ የነብያትየሳሃቦችታሪክ አዝካር ጠቃሚትምህርቶች ምንለቅበት* ይሆናልለበለጠ 0966138312 🕌📚📲💻

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
።።➻እህት አለሜ ጓደኛ ካለችሽ?! ➝ጓደኝነት ለአሏህ ብሎ መዋደድ?!እናማ የኔ እህት ላስታውስሽ የምፈልገው ሁሌም ለአሏህ ብላ በእሱ መንገድ ብቻ ና ብቻ የምትወድሽ በኸይ ነገር የምታስታውስሽ መርጥዬ ጓደኛ ካለችሽ አጥብቀሽ ያዣት!!      ◆◉🎀        💎          ◆◉🎀     ⓵ወደጃት አክቢሪያት አታሪቂያት! ❷ወሬ ስታወራሽ አዳምጫት ተረጃት ለቃሏ መልስ ስጫት...! ❸ቃልሽን አክብሪ አታታሊያት አትዋሻት ❹ሚስጥር ብላ ያወራችሽን ሚስጥሯን ጠብቂላት!     ➻ለአሏህ ብለው መዋደድ🌹 ⓵ወሬ በምላስ ብቻ የሚተረክ አይለም። ❷በዲኒያ ጥቅምየማመሰረት አይደለም። ❸በመካከላችን በዘር:/በብሄር:/ጥርጣሬን ማስቀመጥ አይደለም። ❹ሰው ነን እና?በመካከላችን ስህተት ይፈጠራል መዘጋጋት:መራራቅ:በብሎክ መሸኛኘት አይደለም። ➝ለአሏህ ብለን ከወደድን ውደታችን ከምንም ከዱኒያ ጣጣጋ ጥቅም አይሄድም አይገናኝም።       ➻አሏህ ይዘንልን እና! ➝በዚህ ጊዜ እከሌ ጋርኮ ጓደኛ ነበር ትቻታለሁ....የተለያየንበት ጉዳይ ግን? نسأل الله السلامة والعفية ➻ለአሏህ ብሎ መውደድ ምን እነደሁ እንወቅ እንተግብር እንዋደድ። ➝ለአሏህ ብለው የማወዱ ምርጥየ ጓደኞችን ያብዛልን ለእሱ ብለን የምንዋደድ ያድርገን ንግግራችን ከተግባራችን የገጠመ ያድርግልን አሚን))።https://t.me/+ZY--_dr1KXBiNTI0 https://t.me/+ZY--_dr1KXBiNTI0
إظهار الكل...
📮 አዲስ ሙሐደራ በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ የተደረገ ሙሐደራ 🎙 በኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ **** ርዕስ :- በዲን ላይ አንድነት ➴➴➴➴➴➴➴➴ t.me/abu_reyyis_arreyyis t.me/abu_reyyis_arreyyis
إظهار الكل...
በዲን ላይ አንድነትን መመስረት .mp35.66 MB
Show comments
إظهار الكل...
🌹💎ሐያዕ አይናፋርነት ለሴት ልጅ ትልቁ ሀብቷ ነዉ🌹💎

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው

Photo unavailable
◾️ኢማሙ ነወውይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። ዘጠኙ የዙል ሂጃ ቀናቶች መፃም በጣም የተወደደ ተግባር ነው። በተለይ ከነዚህ ቀናቶች ውስጥ የዘጠነኛውን የአረፋ ቀን መፃም ከሌሎቹ ቀናት በላጭ ነው። 📚 (شرح مسلم 71/8) ↪️ ማሳሰቢያ‼️ ➖➖➖➖➖ ♦️መፃም የፈለገ ከነገ ጀምሮ መፃም ይችላል። ♦️አስረኛው የዙልሂጃ ቀን የኢድ ቀን ስለሆነ መፃም ስለማይቻል የሚፃመው ዘጠኙ ቀናቶች ብቻ ነው። ♦️እነዚህን ዘጠኝ ቀናቶች መፃም የተወደደ ተግባር እንጂ ግዴታ አይደለምና የፈለገ መፃም ያልፈለገ ማፍጠር ይችላል። ♦️እነዚህን ዘጠኝ ቀናቶች በተከታታይ መፃም መስፈርት አይደለም። አንድ ቀን እያፈጠረ ሌላውን ቀን መፃም ይችላል። ♦️በበሽታ፣ ሀይድም ሆነ በሌላ ምክንያት የተወሰኑ ቀናቶች ቢያመልጠው በፈለገበትና በገራለት ጊዜ ጀምሮ የቀሩትን ቀናቶች መፃም ይችላል። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار الكل...
،خطبة الجمعة የጁሙዐ ኹጥባ عن حرمة القتل ስለ መግደል እርምነት في مسجد بلال በ ቢላል መስጂድ في قرية غرادو በገራዶ መንደር 🔎بأبى معاذ عفاه الله تعالى(آل أبادر) 🔎በ አቡ ሙዓዝ አሏህ ይቅር ይበለውና t.me/abumuazhusenedris
إظهار الكل...
4_5884342707211472139.mp37.51 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.