cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ ብራይተን ፋንስ 🇪🇹🇪🇹

🔵⚪️ይህ የብራይተን በኢትዮጵያ የደጋፊዎች ገፅ ነው🔵⚪️ ☞︎| ስለ ቡድኑ ትኩስ መረጃዎች ☞| የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| የክለቡን የድሮ ታሪኮች ባጠቃላይ ስለክለቡ ሁሉን ነገር በፍጥነት እናደርሳለን ቤተሰብ ይሁኑን 🙏 ☞| ለ Cross, Promotion አና ሀሳብ አስተያየት በ @Thdera በኩል ያናሩን።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
78 603
المشتركون
-6624 ساعات
-8407 أيام
-4 26130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🏆 34ኛ ሳምንት መደረግ ያለበት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ! ⏰ተጀመረ" ብራይተን 0-ዐ ቼልሲ #BHACHE 🅢🅗🅐🅡🅔 || @Ethiobrightonfans 🅢🅗🅐🅡🅔 || @Ethiobrightonfans
إظهار الكل...
👍 1
ማን ያሸንፋልAnonymous voting
  • ብራይተን
  • አቻ
  • ቼልሲ
0 votes
👍 1🔥 1
የቼልሲ አሰላለፍ ! 03:45 | ብራይተን ከ ቼልሲ
إظهار الكل...
👍 1
TEAM NEWS! 🚨
إظهار الكل...
It's MATCHDAY at the Amex! 🤩⚡️
إظهار الكل...
4
📝 DEAL DONE 🇬🇧ብራይተን የጄምስ ሚልነርን እና የዳኒ ዌልቤክን ኮንትራት አራዝመዋል። ሚልነር እስከ 2025 እና ዌልቤክ እስከ 2026 ድረስ በብራይተን ይቆያሉ ።
إظهار الكل...
1
ብራይተን የጄምስ ሚልነርን እና የዳኒ ዌልቤክን ኮንትራት አራዝመዋል። ሚልነር እስከ 2025 እና ዌልቤክ እስከ 2026 ድረስ።
إظهار الكل...
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: አደም ላላና በውድድር አመቱ መጨረሻ ብራይተንን ይለቃል። 👋🕊️ “ከባድ ውሳኔ ነበር፣ ግን ልክ እንደ ትክክለኛ ጊዜ ይሰማኛል፣ ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለክለቡም ጭምር። ላለፉት ሁለት ወራት ከሮቤርቶ ጋር እየተነጋገርኩ ነበር እና እንድቆይ እና መጫወት እንድቀጥል ያለውን ፍላጎት ገለፀልኝ ። ሆኖም የእግር ኳስ ክለቡ የት እንደሚገኝ ለማሰብ ትንሽ ጊዜ ከወሰድኩ እና ላለፉት አራት ዓመታት ከቤተሰቤ ርቄ ከቆየሁ በኋላ ትክክለኛው ጊዜ እንደሆነ ይሰማኛል።
إظهار الكل...
👍 3🕊 1