cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

⚡️E.E.U _ CHANNEL

Ethiopian electric utility manuals & all training manuals...🏗

إظهار المزيد
Ethiopia8 795الإنكليزية148 639التعليم66 882
مشاركات الإعلانات
1 304
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-107 أيام
-4230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🔔ሰላም እንዴት አደራቹ የ Ethio ቴክ's ቤተሰቦች ትላንት እንዳልኳቹ እገዛቹ ያስፈልገናል አንድ የወንድማችንን ጥሩ Project በወረቀት ብቻ ሳይሆን Practically implement የሆነ ስራን Vote እንድታደርጉልን እና ለማሸነፍ እንድትረዱን ነው በ ምስራቅ አፍሪካ ነው ውድድሩ የሚደረገው ስለዚ እንደ ግEthio ቴክ's ብቻ ሳይሆን እንደ ሀገር እየተንቀሳቀስን እንደሆነ አስቡት😊 ✅መጀመርያ ይሄን ይሄን አድርጉ ከማለት በፊት ስለ ፕሮጀክቱ የማውቀውን ትንሽ ልበላቹ። ✅ማየት የተሳናቸው ሰዎች ለመጓዝ የሚረዳቸው መሣሪያ ነው አሁን ሁሉም ከሚይዘው የተለየ ዘመናዊ ምቹ እና ሴፍ የሆነ ማንኛውም ማየት የተሳነው ሰው በምቾትና ያለ ምንም ስጋት እንዲንቀሳቀስ የሚረዳው ማሽን ነው።በውስጡ ምን እለው የተለየ? ✅በውስጡ ከያዛቸው ነገሮች መካከል         ✅Wireless charger አለው         ✅ብዙ ነገሮችን መለየት የሚያስችል Sensor ተገጥሞለታል እሳት ገደል ውሃ እንቅፋት እንዲለይ ይረዳል         ✅Voice Assistant አለው እሱም ከተለመደው English ቋንቋ ወጣ ብሎ በamharic voice assist ያደርጋል          ✅ሰውዬው ካልሰማው የራሱን እርምጃ ይወስዳል እሱ ካልሆነ ድግሜ message ይልካል።እነዚ በትንሹ ይሄ ማሽን ለአንድ ሰው የሚሰጠው ጥቅም ነው🙏 ✅አሁን ወደ Vote አደራረጉ እንሂድ😊                  🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
✅መጀመርያ ይሄንን Link ነክታቹ ወደ Website ግቡ ➡️ https://public-voting.globalstartupawards.com/competition-public-voting/65dc9b980032026127d43319?nominationId=65eaaede72410e4e2bf8b6a5 ✅በመቀጠል ወደ Website እንደገባቹ Load አድርጎ ሲጨርስ እኛ Vote ርናደርገው ወደምንፈልገው ቀጥታ ይወስደናል። ✅ZTN Tech የሚለው ማለት ነው። ✅ቀጥሎ I Accept term and conditions,privacy policy የምትለዋ አጠገብ ያለው ቦክስ ✅እናደርገዋለን ።ልክ እሱን ስንነካ ከታች ያሉት 2 Box active ይሆናሉ። ✅Vote ለማድረግ Facebook ወይንም E-mail ትጠቀማላቹ። ✅እኔ በ E-mail Vote ስለማደርግ Vote with E-mail ደምለውን እመርጥና     ✅ሙሉ ስም እና     ✅ E-mail Address ካስገባው በኋላ Submit የምትለዋን እነካታለው አሁን ጨርሰናል ያስገባነው E-mail ልክ ከሆነ Login ባደረግንበት Device የምታዩት አይነት Email ይላክልናል። ✅ዛሬን ጨምሮ 2 ቀን ብቻ ነው ያለን የ2 ወይም 3 ደቂቃ ስራ ነው ዛሬ ነው አብሮነታችሁን የምታሳዩን😊። ✅በተለያየ E-mail vote አድርጉ አንድ Email or facebook ለ አንድ ግዜ Vote ብቻ ነው የሚያገለግለው። እናመሰግንለን🙏 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ውድ የ EEU Members አዲሱን የመረጃ እና መማሪያ የ-Youtube ቻናላችንን Subsscribe / Like & Share በማድረግ እናሳድገው:: 🦋share🦋 Like 🦋 Subscribe🦋 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/@eeu-info-tech?si=4WkJV1ejW_Zv9IYn
إظهار الكل...
👍 1
إظهار الكل...
DuckCoin

@duckcoin

Photo unavailableShow in Telegram
የሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ለሴቶች 80% ቅናሽ ይዞላችሁ መጥቷል።ከሳፋሪኮም ጋር በመማር ስራዎችን የማግኘት እድልዎን ያሳድጉ። የዲጂታል ክህሎቶችን እና ሰርተፊኬቶች ያግኙ። አሁኑኑ ይመዝገቡ: https://bit.ly/4bjvaKm
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
https://sunwavestoken.com/@alazar9 🌟 One of the biggest and oldest electronic music festivals in the WORLD is launching their token on #IceOpenNetwork. Join SUNWAVES and receive 10 SW coins when you sign-up using my referral code: alazar9 🎶 Music is the anSWer
إظهار الكل...
Invite - Sunwaves Token

Join the Sunwaves community and earn SW Tokens effortlessly with our blockchain-powered app. Download the app and start earning now!

👍 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.