Marekegn channel
Join ♥️ ከፍቶሀል🙍♂......? ከፍቶሻል🙍♀......? ☞☞wel come to this channel ☜☜☜ amzing picture😁 new music🙉 tik tok fun vedio😂 pictures So join Join join join (((((((((((( call.prank😛 ) ))))))))))))))) for any comemt 👇👇 HBD🎂🎂
إظهار المزيد194
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
V8 2018
Dubai used
በ order የሚመጣ
ዋጋው 10Millon ነው
ለማናገር እና ለመግዛት ከስር ያለውን ስልክ ይጠቀሙ።
0969124446 አቤል ግርማ
0901095213 ማረከኝ ሽፈራው
ይደውሉ ።
ይሄ የ2015 avante Dubai used መኪና ነው።
ዋጋው 2million ነው ።
በ order ነው የሚመጣው
ቅድመ ክፍያ ከ 500ሺ እስከ 1million 👍
መተማመኛ ውል እና ማስያዣ አለው 👍
መግዛት እና ማናገር ለምትፈልጉ ከስር ባለው ስልክ ያናግሩን👇👇👇
0969124446 አቤል ግርማ
0901095213 ማረከኝ ሺፈራው
ይደውሉ ።
Hyundai elantra 2015 model
Dubai used
ዋጋ 2 million
መግዛት የሚፈልግ 👇👇👇👇 ያናግሩን
0969124446
0901095213
ይደውሉ።
ይሄ 2016 avante
Turbo ሲሆን
ዎጋው2.1Millon
Dubai used በ order
የሚመጣ
ማናገር እና መግዛት የሚፈልግ ከስር ባለው ስልክ ያናግሩን ።
0969124446 አቤል ግርማ
0901095213 ማረከኝ ሽፈራው
ይደውሉ ።
እውነተኛን ❤️ ለእውነተኛ ስሜት ❤️💋💔🥺❤️በማረከኝ
Join
♥️ ከፍቶሀል🙍♂......?
ከፍቶሻል🙍♀......?
☞☞wel come to this channel ☜☜☜
amzing picture😁
new music🙉
tik tok
fun vedio😂 pictures
So join Join join join
for any comemt and #cross👇👇👇👇
@marekegn0 @marekegn0
https://t.me/ewenet_ewenet
እውነተኛን ❤️ ለእውነተኛ ስሜት ❤️💋💔🥺❤️በማረከኝ
Join ♥️ ከፍቶሀል🙍♂......? ከፍቶሻል🙍♀......? ☞☞wel come to this channel ☜☜☜ amzing picture😁 new music🙉 tik tok fun vedio😂 pictures So join Join join join for any comemt and #cross👇👇👇👇 @marekegn0 @marekegn0
ለ ወንዶች❤️
ወንድሜ ሆይ ወንድነት ማለት ቆንጆ የተባለችን ሴት እያሳደዱ የውሸት ተረት እየነገሩ በማሳመን ለጊዜያዊ ጥቅም ተጠቅሞ እንደ እርካሽ እቃ መጣል አይደለም እስክቶድክ ጠብቀክ በፍቅሯ መቀለድ አይደለም ሴት ልጅ እራሷን አሳልፍ የምትሰጥህ አምናክ ነው መተማመን ደግሞ ትልቅ ሀላፊነት ነው መወጣት የማትችለውን ሀላፊነት ደግሞ አትውሰድ። አንተ እሷ ላይ እደቀለድክ ሁሉ እህት ላይ ቢደረግስ??? እሺ እህት ባይኖርክም ነገ ሴት ልጅህ ላይ እደማይደርስ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ??? ሁሉም የዘራውን ማጨዱ አይቀርም እና ጊዜክን አታጥፋ ካሉት ከዋክብቶች መሀል አስተውለህ ጨረቃህን ምረጥ። በእጅ ያለችውን አርክሰህ ከምትተዋት አንግሰህ ተንከባከባት። አባት ስትሆን ደግሞ ለወንድ ልጅህ አርአያ ለሴት ልጅክ ደግሞ የምንግዜም ንጉስ ወደ ፊት ለሚያጋጥሟት ወንዶች መለኪያ ትሆናታለህ። ተረዳከኝ??
@FNDATAWLOVE21
😂😁😂😜
አንዱ ሹፌር የሚያሽከረክረው አውቶብስ ተገልብጦ 40 ሰዎች ይሞታሉ ፖሊስም ሹፌሩን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራውን ያደርጋል.
.
ፖሊስ:-ለመሆኑ እንዴት አደጋውን ልታደርስ ቻልክ?.
.
ሹፌሩ:- በሰአት 120 ኪ.ሜ እየነዳሁ እያለ ሁለት ሰዎች
መንገድ ሊያቋርጡ መሃል መንገድ ገቡብኝ። ፍሬን
ለመያዝ ስሞክር እምቢ አለኝ።
በሚገርም አጋጣሚ ሁለቱ
ሰዎች መንገድ ሲያቋርጡ ከመንገዱ ዳር ሰርገኞች ነበሩ።
ወደ ሰርገኞቹ ከምሄድ ብዬ ሁለቱ ሰዎች ላይ ፈረድኩባቸው።.
.
ፖሊሱ:- በርግጥ ወደ ሰርገኞቹ መሄድ መተውህ እና ሁለቱን ሰዎች ለመግጨት መወሰንህ የአደጋውን ጉዳት ይቀንሰዋል።.
.
ሹፌሩ:- ትክክል ብለዋል! እኔም ሁለቱ ሰዎች ላይ ፈርጄ አንዱን ገጨሁት ሌላኛው ግን ወደ ሰርገኞቹ ስለሸሸ
፡
፡
እሱን ለመግጨት ስከተል ነው አደጋው የከፋው።
የትራፊክ አደጋን በጋራ እንከላከል 😂😝😝🤣🤣
@FNDATAWLOVE21
SHARE አይታለፍ ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ቀልዶች እንዲደርሳቹ