cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Fitsum Helina | ፍፁም ህሊና

I'm a self-taught Developer diving into coding, development, and all things in tech. Join me for project updates, tutorials, and insights into my tech journey. Check out my social medias https://linktr.ee/fitsumhelina

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 282
المشتركون
+124 ساعات
-197 أيام
-1330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ "Reboot the Earth" የሃካቶን ውድድር እየተካሄደ ነው ======== የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) በመተባበር የተጀመረው "Reboot the Earth" ሃካቶን የተሰኘ ፕሮግራም ወጣት የፈጠራ ባለሙያዎችን ለማብቃት፣ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቅረፍ እና የቴክኖሎጂን ኃይል ለመጠቀም የሚያስችል ውድድር በኢትዮጵያ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመክፈቻ ፕሮግራሙ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ባይሳ በዳዳ ሃካቶኑ የአየር ንብረት ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የወጣቶች ወሳኝ ሚና አፅንዖት በመስጠት የአየር ንብረት ለውጥ እርምጃዎችን ለማሳካት እና የዲጂታል መተግበሪያዎች የሚኖራቸውን ድርሻ ለማጉላት ያለመ መሆኑን አስገንዝበዋል። ሚኒስትር ዴኤታው ኢትዮጵያ ለምድራችን የበለጠ ተቋቋሚ እና ፍትሃዊ የሆነ የአየር ፀባይ ያላት ሀገር ስትሆን ይሀንን የተፈጥሮ ሀብታችንን ለማስቀጠል እና በአለማችን እየተከሰተ ያለውን የአየር ብክለት ለመቀነስ የሚያስችሉ ፈጠራና ቴክኖሎጂ የሚጫወቱትን ወሳኝ ሚና በመገንዘብ በምርምርና በፈጠራ ስራ የተሰማሩ ወጣቶችን ንቅናቄ ለመፍጠር የሚያስችል የመሬት የሃካቶን ውድድር ላይ በማሳተፍ የወጣቶችን ስራ ወደ ዉጤት እንድንቀይር ያስችለናል ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) ተወካይ አቶ ዳግላስ ማጉና የአየር ንብረት ለውጥ በአለም ስጋት የፈጠረ ሲሆን ይሀንን ስጋትም መፍታት የሚቻለው ቴክኖሎጂን በማበረታታትና በመጠቀም መሆኑን በመግለፅ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ይሀንን ስጋት ለመቅረፍ የጀመረው የዓለም አቀፍ "Reboot the Earth" የሃካቶን ፕሮግራም እና በሌሎች የግብርና ቴክኖሎጂዎች በትብብር እንደሚሰሩ ገልፀዋል፡፡
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🔰 Digital Marketing for eCommerce: 6 Online Courses in 1 | Udemy
Amazon, Ebay, Mailchimp Email Marketing, Google Ads, Search Engine Optimisation (Seo) &Amp; Shopify - 15 Hours Of Content
15 hours205 lectures1 practice tests. ⏳ FREE for: First 1000 enrolls ⚠️ 📶 Rating: 4.6 ⭐️ ✅ Rated by: 61 students 🧲 Category: #business 🔄 Last updated: 03/2024 👤 Instructor: Trevor Ginn
إظهار الكل...
👉 Enroll Now 👈
Photo unavailableShow in Telegram
🔰 Digital Marketing for eCommerce: 6 Online Courses in 1 | Udemy
Amazon, Ebay, Mailchimp Email Marketing, Google Ads, Search Engine Optimisation (Seo) &Amp; Shopify - 15 Hours Of Content
15 hours205 lectures1 practice tests. ⏳ FREE for: First 1000 enrolls ⚠️ 📶 Rating: 4.6 ⭐️ ✅ Rated by: 61 students 🧲 Category: #business 🔄 Last updated: 03/2024 👤 Instructor: Trevor Ginn
إظهار الكل...
sticker.webp0.08 KB
sticker.webp0.21 KB
And the good news is i am one of the participant on this hackathon 😍
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Certainly! Here's the vlog text for your event: Part One: Reboot the Earth Hackathon in Addis Ababa 🌍 Event Overview: The "Reboot the Earth Hackathon" is an exciting initiative that brings together innovators, developers, and problem-solvers from around the world. This event aims to address global challenges related to sustainability, technology, and environmental conservation. 📍 Location: Addis Ababa, 🚀 Powered by FAO 📅 The hackathon will kick off on June 3 and run for 36 hours straight. 🏆 The winning team will have a remarkable opportunity—they'll present their winning idea at an event in New York. Stay tuned for more updates as the event unfolds! 🌟
إظهار الكل...
👍 1
02:59
Video unavailableShow in Telegram
49.59 MB
👍 2😁 1
00:17
Video unavailableShow in Telegram
6.80 KB
👍 2