@orthodox_best_ photo......✝️✝
348
المشتركون
+124 ساعات
+57 أيام
+1430 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Repost from መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባዔ✝
Photo unavailableShow in Telegram
ታላቁ ጉባኤያችን እንሆ 2 ቀን ቀረው
👉ለ ጉባኤ ቤተሰቦች
👉 ለምታውቋቸው ሁሉ share በ ማድረግ
ከ ጉባኤው በረከት እንሳተፍ
አርብ ግንቦት 16 [፲፮] ከ 9:15 ጀምሮ
#መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ
👍 1❤ 1
Repost from መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባዔ✝
Photo unavailableShow in Telegram
''ጊዜ ሳላችሁ ወደ እግዚአብሔር በ ንሰሐ ተመለሱ። በ ሲኦል ኃጢያቱን መናዘዝ እና ንሰሐ መግባት የሚችል ማንም የለምና ።በ ንሰሐ ወደ ቤተክርስቲያን አንድነት ለ መግባት ከ ፈለጉ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ሊኖሩ ይገባል።''
👉 ቅዱስ አግናጥዩስ ምጥው ለ አንበሳ
ግንቦት 9 ልዩ የ ንሰሐ ምክር በ ፍሬ ሐይማኖት ሰንበት ት/ት እና ከ መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ ጋር በ መተባበር የሚሰጥ ምክር ወ ንሰሐ
#መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ
ግንቦት 1
ልደታ ለማርያም
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
@EOTCAddisAbabaChurches
@EOTCAddisAbabaChurches
@EOTCAddisAbabaChurches
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲 ልደታ ማርያም ትጠብቀን 🤲
1) ድልበር መካነ ጎልጎታ መድሃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ጉለሌ ድልበር
2)ደብረ መድሃኒት አቡነ ሃብተማርያም ወቅድስት ልደት ወቅድስት አርሴማ ገዳም
ልዩ ስም፦ኮ/ቅ/ክ/ከ አስኮ ካኦጄጄ ዱቄት ፋብሪካ ከፍ ብሎ ቃሌ ተራራ ላይ
3) ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል
ልዩ ስም፡- አዲስ ከተማ ክ/ከ መርካቶ
4) ደብረ ስብሐት ቅድስት ልደት እና ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ቀራንዮ ጠበል ጎጥ
5) ቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቦሌ እግዚአብሔር አብ
6) ኤረር በር ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ዑራኤል
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ኤረር በር
7) አያት መካነ ህይወት መድሃኔአለም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ /ክ/ከ አያት ጠበል
8) ኮተቤ ደብረ ልዑል ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤልና ኆኅተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ መሳለሚያ
9) መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ
10) ሲኤምሲ መካነ ጻድቃን አቡነ ተክለሐይማኖትና ቅድስት ልደታ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ መሪ ሎቄ ለገጅጃ
11) ቦሌ ሰሚት መካነ ሰላም መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከሰሚት ወጂ
12) መሪ አያት ምስራቀ ፀሐይ መካነ ህይወት አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ መሪ
13) ካራ አሎ ደብር ቅዱስ ደብረ ቀርሜሎስ መድኃኔአለም እና ጻድቁ አቡነ ገሪማ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ ካራ
14) ርእሰ አድባራት እንጦጦ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤልወ ኤልያስ
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ እንጦጦ
15) መንበር ስብሃት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ጉለሌ ሽሮ ሜዳ
16) ደብረ ዕንቁ ልደታ ለማርያም
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ 01 ራሽያ ኤምባሲ ጀርባ
17) እንጦጦ ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አንድነት ገዳም
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ሽሮሜዳ
18) ፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ /ክ/ከ ፈረንሳይ ብረት ድልድይ
19) ብሔረ ፅጌ መካነ ሰላም ቅድስት ማርያምና መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ብሔረ ፅጌ
20) ጽርሐ ንግስት ቅድስት ሐናቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ፉሪ ሐና ማርያም
21) ማህደተ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃነት መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ልደታ /ክ/ከ ልደታ
22) ደብረቢታንያ አቡነ ተክለሐይማኖት እና ቅድስት ልደታ ለማርያም
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ቆሬ 5 ቁጥርና 2 ቁጥር ማዞርያ
23) አዲስ አምባ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ደብረ ፍስሃ ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ሳሪስ አዲስ ሰፈር
24) ፉሪ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጋራ ኦዳ
25) መካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ መካኒሳ
26) ለቡ ደብረ ታቦር በዓለወልድና አበ ብዙሃን አብርሃም ገዳም
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ /ክ/ከ ለቡ
27) ጎፋ መብራት ኃይል ደብረ መዊዕ ቅዱስ መርቆሬዎስ እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጎፋ መብራት ኃይል
28) ደብረይድራስቅዱስጊዮርጊስቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ቤተል
29) ቦሌ ቡልቡላ ምስካበ ቅዱሳን አባ ሳሙኤልና ቅዱስ አማኑኤል
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቡልቡላ
30) አለም ባንክ ጀሞ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አለም ባንክ
31) አቃቂ መንበረ ህይወት መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ጋራው መድኃኔአለም
❤ 3
ልደታ_ለማርያም
ሰላም ሰላም ለልደትኪ እግዝእትየ ማርያም እስመ ኮነ ልደትኪ ምክንያተ ድኅን ለአለም
እመቤቴ ማርያም ሆይ ለልደትሽ ሰላምታ ይገባል ልደትሽ አለምን ለማዳን ምክንያት ሆኗል፡፡
የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው|
ልደታ ለማርያም
❤ 5