cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አትሮኖስ ethiopia

ሀገሬን እወዳለው !!!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
239
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

For graduate students, here are Common Thesis Defense Questions 1. The most common question you may be asked is what you learned from the study you have done. You have to sum up your entire study in a few sentences and remember the technical terms you have mentioned in your research because that is what your examiner wants to hear from you. 2. The next question to follow by default is why you chose this particular topic or what your Inspiration behind this study?. This is one of the trickiest questions as you have to prove your convenience power to the panel of the teachers that what you did is valuable for the society and was worth their time. 3. What is the importance of your study or how will it contribute or add up to the existing body of knowledge? 4. You may be asked to summarize your key findings of the research. 5. What type of background research have you done for the study? 6. What are the limitations you have faced while writing? 7, Why did you choose this particular method or sample for the study? 8. What will you include if you are told to add something extra to the study? 9. What are the recommendations of your study?? 10, Who formed your sample and why did you select this particular age group? 11. What was your hypothesis and how did you frame it? 12. If given a chance, would like to do something different with your work? 13. What are the limitations you faced while dealing with your samples? 14. How did you relate your study to the existing theories? 15. What is the future scope of this study? 16. What do you plan to do with your work after you have completed your degree? 17. are the research variables you used? 18. Do you have any questions to be asked? 19. Did you evaluate your work? 20. How would you Improve your work? If you need support related to: ድጋፍ ከፈለጉ 1 Assignment / አሳይመንት 2 Researches / ሪሰርች 3 Proposals / ፕሮፖዛል 4 Term Paper / ተረም ፔፐር 5 Case study/ ኬዝ ስተዲ 6 Article Review 7 Mini researches 8 Business plan 9 Thesis Any other Questions ይደውሉ 0913084257 0902249766 0713084257
إظهار الكل...
👍 2
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የፔጅ ተከታታዮች ስለ ስኬት ምንነት እና ትርጉም ፣ ስለ ስኬት መርሆች ፣ስኬታማ የሆኑ ሰዎችን ግለ ታሪክ እና ስኬታማ መሆን የምንችልባቸውን መንገዶች በተከታታይ የማቀርብ ሲሆን ዘወትር እንድትከታተሉኝ ስል በትህትና አየጋበዝኩ ወደ ዛሬው ፅሁፌ እመለሳለው ፡፡ በሀገራችን በርካታ ሰዎች ከድህነት ወደ ተሻለ የስኬት ሕይወት ለመድረስ የተለያዩ ጥረቶችን ያደርጋሉ ከነዚህም ውስጥ ሁለትና ሶስት ስራዎችን ደራርቦ መስራት ፣ተከታታይነት ባለው መልኩ ትምህርትና ስልጠናዎችን መውሰድና በባህር ላይ አቆርጦ ሕይወትን ለአደጋ በሚያጋልጥ ሁኔታ ከሀገር መውጣት የመሳሰሉት ከባድ ነገሮች ለስኬት ከሚከፈሉ ብዙ ዋጋውች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ 🔉ለመሆኑ ስኬት ምንድን ነው? አንደ እይታችን ሁኔታ ስኬት የተለያየ ትርጉም ይኖረዋል ለምሳሌ ለአንድ ተማሪ ስኬት በትምህርቱ ጥሩ ውጤት ማስመዝገብ ፣ ለሰራተኛ በተሰማራበት የስራ መስክ ከፍተኛ የአመራርነት ደረጃ ላይ መድረስ ወይም ሌላ የተሻለ የስራ ዘርፉ ውስጥ ተሰማረቶ ማገልገል ፣ ለነጋዴ በስራዉ ላይ ትርፋማ መሆን ወይም ተጨማሪ የስራ እቅዶችን በማውጣት ስራዉን ማስፋት ፣ለእስፖርተኛ ሜዳልያ ወይም ዋንጫ መምጣት ይሆናል በሌላ መልኩ ስኬት ትዳር መስርቶ ልጆችን ማፍራት ፣ ንብረት ማካበት ፣ ቤትና መኪና መግዛት ወይም አስተማማኝ የገነንዘብ ነፃነት ማግኘት ይሆናል ሁሉም ትርጉም ትክክል ነው ስኬት በንፅፅር የሚታይና ከደረጃ ደረጃ መሸጋገርን የሚያመላክት የሕይወት መንገድ ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ሰዎች ስኬትን ከገንዘብ ጋር ብቻ ያገናኙታል ይህ የተሳሳተ አስተያየት ነው ምክንያቱም ገንዘብ ብቻዉን በቂ የማይሆንበት ሁኔታ አለ ለምሳሌ ገንዘብ ኖሮን ጤና ወይም ለቤተሰባችን የምንሰጠው በቂ ጊዜ ከሌለን በሕይወታችን ውስጥ የሚያስፈልገንን ሁለንተናዊ ስኬት አላገኘንም ማለት ነው፡፡ በጤና ፣በእዉቀት ፣ በገንዘብ ፣ በማህበራዊ ግንኙነት ፣ በመንፈሳዊ ሕይወት እና በግለሰናዊ ስብዕና የተገነባ ማንነት ሲኖረን ሁሉን አቀፍ ስኬት እንዳለን ያሳያል ስለዚህ ስኬት በገንዘብ ብቻ እንደማይመዘን አውቀን ሁለንተናዊ ስኬት እንዲኖረን ትኩረት ሰጥተን ልንሰራ ይገባናል ፡፡ 🔉የስኬት ማሳያ ምንድን ነው? ከራሳችን አልፈን ለሌሎች መትረፍ እና ማገልገል መቻል ትልቁ የስኬት ማሳያ ነው ሀብት ፣ እውቀት ፣ ዝናና ኃይል ለሌሎች ጥቅም እስካልዋለ ድረስ ብቻውን ስኬት ሊሆን አይችልም በእጃችን የገባው ብዙ ለሌሎች ጥቅም ያወጣነው ግን ጥቂት ከሆነ ከስኬት እርቀናል እኛ የደረስንበት ደረጃና ያገኘነው መልካም ነገር በሰዎች በኩል መሆኑን መዘንጋት የለብንም በማሰወሎ የፍላጎት መሰላል መሰረት የመጨረሻ ደረጃ ተብሎ የተቀመጠው እራስን ማብቃት ሙሉ ብቃታችንን ተጠቅመን ለሌሎች የሚተርፍ ስራ መስራትን ያመላክታል፡፡ በአለም ታሪክ ውስጥ ማሪያ ቴሬዛ ፣ኔልሰን ማንዴላና መሀተበ ጋንዲን የመሳሰሉ ከራሳቸው አልፈው ለብዙዎች የተረፉ ስኬታማ ሰዎችን እናገኛለን በሀገራችንም የሜቄዶኒያ መስራች የሆነውን ቢንያምን እና ሌሎች ስንመለከት በስራቸው ከራሳቸው አልፈው ለብዙዎች ያበረከቱትን ነገር ስናይ የመጨረሻው የስኬት ጥግ ላይ መድረሳቸውን ያሳያል፡፡ 🔉ስኬታማ ለመሆን ምን ያስፈልጋል? በመጀመሪያ የስኬት መርሆችን ጠንቅቀን ማወቅና መረዳት ያወቅነዉን ነገር ደግሞ በስራ ላይ ማዋል ፣ የተደራጀና በፅሁፍ የሰፈረ ራዕይ ፣ ህልም ፣ ግብ እና ዝርዝር እቅድ ማውጣት ፣አውንታዊ አመለካከቶችን መገንባት ፣ ስኬታማ የሆኑ ሰዎችን ግለ ታሪክ ማጥናትና የሕይወት ልምዶቻቸዉን መቅሰም ፣ የተለያዩ መጻህፍትን ማንበብና የእዉቀት አድማሳችንን ማስፋት ፣ በጊዜዊ ሽንፈቶች ሳንበገር ደጋግመን በመሞከር እና ሳንሰለች ስኬትን የሙጥኝ ብለን መያዝ አለብን እነዚህን ስኬት መርሆች ወደፊት በዚህ ቻናል ላይ በማቀርባቸዉ ተከታታይ ፅሁፎች ላይ በዝርዘር የማቀርብላቹ ይሆናል ፡፡ መልካም የስኬት መንገድ! ለተጨማሪ ቻናላችንንJoin ያድርጉት 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dillpoly Dilla polytechnic collage 1 Ateronos Ethiopia
إظهار الكل...
መሰረታዊ እውቀት ክህሎት እና አመለካከት

እውቀት ክህሎት አመለካከት

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ትምህርት ስልጠና ቢሮ የ2016 ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ግምገማና የቀሪ ወራት ዕቅድ ምክክር እያካሄደ ነው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ትምህርት ስልጠና ቢሮ የ2016 ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ግምገማና የቀሪ ወራት ዕቅድ ምክክር መድረክ በጂንካ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የመድረኩ ተሳታፊዎች በጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በማካሄድ ነው የጀመሩት። በክልሉ የሚገኙ ሁሉም ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጆችና የሁሉም ዞን መምሪያ ኃላፊዎች የውጉባኤ ተሳታፊ ሲሆኑ፥ የአሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብርሃም አታ እንግዶችን የብዝሃ ብሔረሰቦች መገኛ ወደሆነችው አሪ ዞን ጂንካ ከተማ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በዞኑ ሦስት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች መካከለኛ ሙያተኞችን በማሰልጠን ላይ እንደሚገኝ ገልፀው በእነዚህም በርካታ ሰልጠኞች ታቅፈው የሙያ ሽግግር እያደረጉ ይገኛሉ ብለዋል። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዮት ደምሴ፥ በክልሉ ስር የተቋቋሙ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች መካከለኛ የሰለጠኑ ዜጎችን እንዲያፈሩ ትልቅ ሀላፊነት ተጥሎባቸዋል ብለዋል። የመድረኩ ተሳታፊዎች በሚኖራቸው ሁለት ቀናት የ2016 ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀምን በጥልቀት በመገምገም ጉድለቶች እንዲታረሙና ቀጣይ ሥራዎች በተሻለ መልኩ እንዲሳለጥ በትኩረት እንዲከታተሉ አሳስበዋል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለኢንስቲትዩታችን ነባር የዲግሪ እና የማስተርስ መደበኛ ተማሪዎች Ateronos Ethiopia ስዩም ነጋሽ Dilla polytechnic collage 1
إظهار الكل...
የስኬታማ ሥራ ፈጣሪ (ኧንተርፕረነር) መለያዎች አንድ ሰው የተሳካለት ሥራ ፈጣሪ ወይም ኧንተርፕረነር (አዲስና የተለየ የቢዝነስ ሃሳብ ወይም ዘዴ ይዞ የተነሣ) ለመሆን፣ የያዘው ሃሳብና ሃሳቡን ተግባራዊ ማድረጊያ ገንዘብ ወሳኝ መሆናቸው አይጠረጠርም። ሆኖም፣ እነዚህ ሁለቱ ብቻ ኧንተርፕረነሩ የተሳካለት የቢዝነስ ሰው እንዲሆን አያስችሉትም። ኧንተርፕረነር፣ ስኬትን መቀዳጀት እንዲችል ወይም ጉዞው ወደ ስኬት የሚገሰግስ እንዲሆን፣ ዓይነተኛ የሆኑ የሰብዕና መገለጫዎች ያስፈልጉታል። እንደ ኧንተርፕረነር፣ እነዚህ የሰብዕና መገለጫዎች ወይም ጠባዮች ካሉን ልናዳብራቸው፣ ከሌሉን ደግሞ እንደ አዲስ በውስጣችን ኮትኩተን ልናሳድጋቸው ይገባል። በመቀጠል እነዚህ ለስኬታማ ኧንተርፕረነር የሚያስፈልጉ የሰብዕና መገለጫዎች እናያለን። 1. የራስ ተነሳሽነት ወደ ስኬት ለመድረስ፣ አንድ ኧንተርፕረነር ቆስቋሽ ሳያስፈልገው የራሱ ተነሳሽነት ሊኖረው ያስፈልጋል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ የበለጠ ኃላፊነትን መሻትም እንዲኖረው ይጠበቃል። በዙሪያችን የሚያበረታቱን፣ ጎሽ የሚሉን ሰዎች ቢኖሩ መልካም ነው። ሆኖም፣ ከማንም በላይ ራሳችንን “ሞራል የምንሰጠው” እና የምናነሳሳው ራሳችን መሆን ይኖርብናል። 2. አደጋን የመጋፈጥ ፈቃደኝነት አደጋን (“ሪስክ”) ለመጋፈጥ ፈቃደኛ መሆን የስኬታማ ኧንተርፕረነር ቁልፍ መለያ ነው። አዲስ ቢዝነስ ጀምሮ ስኬት ላይ ለመድረስ፣ ወይም ያለንን ቢዝነስ ለማሳደግ እየፈለግን በሌላ በኩል ደግሞ ምንም ዓይነት አደጋ መሰል ነገር ማሰብ አንፈልግም ማለት አብሮ አይሄድም። በእርግጥ አደጋ መጋፈጥ ማለት በቅጡ ሳያስቡ በዘፈቀደ እርምጃ መውሰድ ፈፅሞ መሆን የለበትም። ይሁን እንጂ በሚገባ አሰላስሎ፣ አውጠንጥኖ፣ ግራ ቀኙን ተመልክቶ አዲስን ነገርን የመጀመርና የመሞከር “አደጋን” ለመጋፈጥ ፈቃደኛ መሆን ያስፈልጋል። 3. በችሎታ የራስ መተማመንን ማዳበር ልንሰማራ ባሰብንበት መስክ፣ አስተማማኝ የሆነ ችሎታ እንዳለን በራሳችን መተማመን ያስፈልገናል። በጠራ አእምሮ ስናስብ የሚታየን የችሎታ ክፍተት ካለብን፣ ራሳችንን ከማታለል ይልቅ ችሎታችንን ለማዳበር መነሣት ወይም ሌላ የሚስማማንን የሥራ መስክ መምረጥ ይኖርብናል። ነገር ግን፣ ችሎታው እንዳለን እያወቅን እየመላለሰ ብቅ የሚል የመተማመን ጉድለትን “አናት አናቱን” ብለን ማስወገድና በራስ መተማመንን መገንባት አለብን። 4. ከሌሎች ምላሽን (ግብረ መልስን) መፈለግ ስኬታማ ኧንተርፕረነር ወይም የቢዝነስ ባለቤት ለመሆን፣ “ነገሮች ከሌላ አንፃር ሲታዩ ምን ይመስላሉ?” ብሎ መላልሶ መጠየቅ ያስፈልጋል። ለዚህ ዋነኛው ምክንያት፣ አንድ መስክ ውስጥ ስንዘፈቅ “ከውጪ” በቀላሉ ሊታዩ የሚችሉ ዕድሎች ወይም ክፍተቶች ላይታዩን ስለሚችሉ ነው። ስለዚህ የሌሎችን አስተያየትና ግብረ መልስ መላልሶ መጠየቅ ወሳኝ ነው። ታዲያ የምናገኘውን ምላሽ በቀና አስተሳሰብ መመልከትና ስሜታዊ ሳይሆኑ አሠራርን ለማሻሻያ ግብዓት አድርጎ የመጠቀም ሰብዕናም አብሮ ያስፈልገናል። ይቀጥላል ....
إظهار الكل...
የጥልፍ የልብስ ስፌት ቅድ ዲዛይን ሙያ ማሰልጠን የማሽኖች ጥገና እና የፍሽን ዲዛይን ሶፍት ዌሮችን ከእኛ ባሉበት ። ቤት ለቤትም ሙሉ ስልጠና እንደምንሰጥ ታውቃላቹ አንድ አካባቢ በግሩፕም ብትሆኑ ለማንኛውም 0913084257 ሀሎ ይበሉን ለሌሎችም አድርሱልን ።
إظهار الكل...
በሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ከደቡብ ኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች የመጡ አካላት በባህል አልባሳት ደምቀው ታድመዋል @followers ስዩም ነጋሽ Ateronos Ethiopia Dilla polytechnic collage 1
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Ethiopians technic College Techno ቋት | Facebook

የውኃ ማዕበል ዓሳዎችን እንቅልፍ አይከለክልም!! "ሕዝብ ይቀጥላል" "የደስታ ቀን ይሁንላችሁ።.

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram