ar
Feedback
BUKI MOVIES 📽️

BUKI MOVIES 📽️

الذهاب إلى القناة على Telegram

NO GIRLS NO PROBLEM NO MOVIE BIG PROBLEM🤝

إظهار المزيد
228
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+97 أيام
+730 أيام
أرشيف المشاركات
Memories of Murder 2003 @Films_433 (Telegram).mkv995.06 MB

ቆመህ ምታጨበጭብለት ፊልም 🙌🔥🔥 በ1980ዎቹ በደቡብ ኮሪያ በአንድ ገጠራማ አካባቢ ሴቶች በተከታታይ መገደል ይጀምራሉ። ግድያዎቹ አንድ ዓይነት ምልክት ስላላቸው ፖሊስ አንድ ተመሳሳይ ገዳይ እን
ቆመህ ምታጨበጭብለት ፊልም 🙌🔥🔥 በ1980ዎቹ በደቡብ ኮሪያ በአንድ ገጠራማ አካባቢ ሴቶች በተከታታይ መገደል ይጀምራሉ። ግድያዎቹ አንድ ዓይነት ምልክት ስላላቸው ፖሊስ አንድ ተመሳሳይ ገዳይ እንዳለ ይጠራጠራል። ምርመራውን የሚመሩት መርማሪዎች ፓርክ እና ሴኦ ናቸው። ፓርክ በአካባቢው የሚሰራ መርማሪ ሲሆን፣ ከግምትና ከግል ጥርጣሬ በመነሳት ሰዎችን ይጠራጠራል። ሴኦ ግን ከሌላ አካባቢ መጥቶ በማስረጃ ላይ በበለጠ መንገድ ለመመርመር ይሞክራል። ነገር ግን ገዳዩ ሁልጊዜ ከፖሊሶቹ አንድ እርምጃ ይቀድማል። ምስክሮች ይጠፋሉ፣ ማስረጃዎች በቂ አይሆኑም፣ እና መርማሪዎቹ በግፊትና በብስጭት ውስጥ ይገባሉ። ከዛ ይሄን ለማሸነፍ የሚያደርጉትን ትግል እናንተ እዩት 🙌🤝🔥

The End Of Oak Street (2026).mp41041.89 MB

አዲሱ ገራሚ movie the end of oak street በጥራት በትርጉም ተለቋል 🙌🔥🔥 ይሄ ፊልም ስንት ተለፍቶበት BOX OFFICE ላይ Flop አድርጓል 😭 ታሪኩ በ1980ዎቹ የሚኖሩትን G
አዲሱ ገራሚ movie the end of oak street በጥራት በትርጉም ተለቋል 🙌🔥🔥 ይሄ ፊልም ስንት ተለፍቶበት BOX OFFICE ላይ Flop አድርጓል 😭 ታሪኩ በ1980ዎቹ የሚኖሩትን Greg እና Denise Platt ከልጆቻቸው Audrey እና Brian ጋር ይከተላል። ቤተሰቡ በOak Street ላይ መደበኛ ሕይወት እየኖረ ሳለ እንግዳ ነገሮች መከሰት ይጀምራሉ። ከዚያ በኋላ አንድ ሚስጥራዊ የኮስሚክ ክስተት ይከሰታል። የOak Street ሰፈር እንደተለመደው ቦታ ላይ አይቀርም—ሙሉ ሰፈሩ ወደ ሌላ ያልታወቀ ዓለም ይወሰዳል። � End of Oak Street ቤተሰቡ ውጭ ሲወጣ የሚያየው ነገር ከቀድሞው ዓለም ፈጽሞ የተለየ ነው። የሚያውቁት መንገድ፣ ቤቶችና ሰፈር እንደጠፉ ይሰማቸዋል። ከዚያም በአካባቢው ዳይኖሰሮችና ሌሎች አደገኛ ፍጥረታት መኖራቸውን ይገነዘባሉ። ከዛ ሚፈጠረውን ለናንተ ተውኩት🙌

Moana_2026_በጥራት_ተርጓሚ_መሃመድ_ምትኩ.mp41304.87 MB

አዲሱ ሞአና በጥራት ተለቋል 🤝 ያው ግን ከአንሜሽኑ story ga ተመሳሳይ ነው ምንም የተለየ ነገር የለውም ... 👍
አዲሱ ሞአና በጥራት ተለቋል 🤝 ያው ግን ከአንሜሽኑ story ga ተመሳሳይ ነው ምንም የተለየ ነገር የለውም ... 👍

Awake (2007).mp4718.45 MB

2007 ላየይ የወጣው jesica alba የምትሰራበት ፀዴ movie ታሪኩ የሚጀምረው Clay Beresford በተባለ ወጣት ሀብታም ሰው ነው። Clay ከባድ የልብ ችግር ስላለበት የልብ ንቅለ-ተከላ
2007 ላየይ የወጣው jesica alba የምትሰራበት ፀዴ movie ታሪኩ የሚጀምረው Clay Beresford በተባለ ወጣት ሀብታም ሰው ነው። Clay ከባድ የልብ ችግር ስላለበት የልብ ንቅለ-ተከላ ሊደረግለት ይጠብቃል። በመጨረሻ ተስማሚ የልብ ለጋሽ ይገኛል፣ እና Clay ወደ ሆስፒታል ገብቶ ቀዶ ጥገናውን ይጀምራል። እሱ ግን በሚያስበው መሠረት ሙሉ በሙሉ ራሱን አያጣም። 😨 በቀዶ ጥገናው ጊዜ ነቅቶ ይቆያል! ሰውነቱ ሽባ ስለሆነ መናገርም ሆነ መንቀሳቀስ አይችልም፤ ግን የሚከሰተውን ሁሉ ይሰማል እና ያያል። በዚያን ጊዜ ግን አንድ አስፈሪ ነገር ይገነዘባል። ከዚያ ቡሀላ ሚፈጠረውን ለናንተ ተውኩት

photo content

One Night Only (2026).mp41074.18 MB

🔥🔥🔥 ሳይኮቲክ የሆነ movie
🔥🔥🔥 ሳይኮቲክ የሆነ movie

Bad Counselors (2026).mp41019.14 MB

New movie be መሀመድ ምትኩ 🙌
New movie be መሀመድ ምትኩ 🙌

✔️በትርጉም

10_things_i_hate_about_you_1999_phonofilm.mkv700.56 MB

ቆየት ያለ ያበደ romance film ልጋብዝህ 🙌🔥🔥🔥
ቆየት ያለ ያበደ romance film ልጋብዝህ 🙌🔥🔥🔥

+1
Just Play Dead (2026).mp41010.27 MB

new ያባባዱ ፊልምች 🙌🔥🔥🔥
+1
new ያባባዱ ፊልምች 🙌🔥🔥🔥

+2
The Last Sunrise (2026) ተርጓሚ መሃመድ ምትኩ.mp41104.23 MB