cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🏃‍♂ እድገት ወደ ክርስቶስ 🏃

💠 ለተለያዩ ጥያቄና ፀሎት ለምትፈልጉ ☎️ 09 23 40 85 50 ይደውሉ ☎️ 07 77 45 85 50

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
374
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+37 أيام
+2030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👌 እራስህን የምታነሳው እራስህ ነህ አንድ ሰው ለረጅም ሰአት ይፀል ከነበረ አሁን ግን ቢቀንስ መንፈሳዊ ድካም ውስጥ ይገባል መንፈሳዊ ድካም ውስጥ የገባው እራሱ ነው እንጂ እግዚያብሄር አልያም ሴይጣን አይደሉም ያስገብት ሰው ለስጋው አምሮትና ምቾት ቦታ ሲሰጥ ከሌሎች ሰዎች ላለማነስ በሚያደርገው ጥረት ውስጥ መንፈሳዊ ድካም ወስጥ ይገባል አሁን መፀለይ ቃል ማንበብ በመንፈስ ቅዱሱስ መቀጣጠል ከብዶህ ሊሆን ይችላል ከዚህ መንፈሳዊ ድካምና ዝለት ውስጥ የምትወጣወ አንተ እራስህ ለራስህ ባለህ አመለካከት ነው የምትወጣው ደግሞ በራስህ ጥረት ነው ምክንያቱም በራስ ምክንያት ስለገባህ ነው አሁን ያደከመህ ነገር ይበልጥ ሳያደክምህ ነገህን ዛሬ ላይ ሆነህ እይና ጥለ ውጣ ውጣ አንተ ነገ ትውልድ ይጠብቅሀል ሰው ያነሳኛል ብለህ አጠብቅ እራስህ መነሳት ጀምር ሰው ይፀልይልኛል አትበል እራስህ መፀለይ ጀምር አንድ ነገር እወቁ ለእናንተ ከእናንተ በላይ የሚያስብላችሁ ከአምላክ በቀር የለም አሁን ከምታደርገው ነገር ይልቅ እግዚያብሄር እንድታደርገው የሰጠህ ይበልጣል እግዚያብሄር የሰጠ ነገር ላይ ትኩረት አድርግ 🙏ተባረኩ እወዳችኋለሁ🙏 t.me/Edegetwedecherstos t.me/Edegetwedecherstos t.me/Edegetwedecherstos 🔥Share &Join🔥 🔥ብዙ ፀሎት 🙇‍♂ ብዙ ሀይል አለው🔥
إظهار الكل...
🏃‍♂ እድገት ወደ ክርስቶስ 🏃

💠 ለተለያዩ ጥያቄና ፀሎት ለምትፈልጉ ☎️ 09 23 40 85 50 ይደውሉ ☎️ 07 77 45 85 50

🤔 1
JOIN To 👇 👇 👇 INCHRIST/በክርስቶስ GROUP t.me/InChristBeimnetAlemayehuMinistri
إظهار الكل...
IN CHRIST/በ ክ ር ስ ቶ ስ📖🫵2ቶሮ 5÷17&ፊልሞና1÷6አ.መ.ት

In Christ/ በ ክ ር ስ ቶ ስ

Repost from N/a
. 👍 አይዞአችሁ 👍 🙏የማያልፈው እግዚያብሄር ነው🙏 👉ያላችሁበትን ነገር የውስጥ ስሜታችሁን የሚረዳ ከሰው መካከል ለማግኝት ትቸገራላችሁ ግን አንድ ነገር አስብ ያ ነገር እንደነበረ እንደማይቀጥል ✅ያላችሁበት የትኛውም ሁኔታ ያልፍል 🤷‍♂ለምን በሉኝ እግዚያብሄር የማያልፍ አምላክ ስለሆነ ግዴታ ነገሮችም ሆነ ተፈጥሮዎች ያልፍሉ 👉አይደለም ያንተ ያንቺ ችግር ይቅርና ሰማይና ምድር ሊያልፍ ነው የተፈጠሩት ✳️ አሁን ያላችሁ ደስታም😂🤣 ያልፍል ✳️ አሁን ያላቸሁበት ሀዘንም😔 ያልፍል ✳️ አሁን ያላችሁበት ችግርም🙈 ያልፍል 🤷‍♂ስለዚህ ሳያልፍ ሁሉን በተራ የሚያሳልፈው እ/ር ብቻ እንደሆነ እወቁ ያባቴ ልጆች እናንተ በጌታ የተወደዳችሁ ናቹ ዛሬም መስራት፣ማድረግ፣ማንበብ፣መፀለይ፣ማገልገል፣መዘመር ችላላችሁ 👍 👉በጣም ላበረታታችሁ እፈልጋለሁ አሁን ያቆማችሁትን ነገር ማድረግ ጀምሩ እመኑኝ ምንም አትሆኑም ይሳካላችኋል 👉ይህንን የምታነብ ሁላችሁ አብባችሁ እዛው የምትቀመጡ ከሆነ የማትነሱ ከሆነ ማንበባችሁ ምን ዋጋ አለው 🙏የእኔ ደስታ የእናንተ መነሳት እነደገና ያቆማችሁን ማድረግ ስትጀምሩ ነው ስለዚህ አሁኑኑ መነሳት ጀምሩ ✋ተባረኩ እወዳችኋለሁ✋ t.me/Edegetwedecherstos t.me/Edegetwedecherstos t.me/Edegetwedecherstos 🔥Share &Join🔥 🔥ብዙ ፀሎት 🙇‍♂ ብዙ ሀይል አለው🔥
إظهار الكل...
👍 1🥰 1
. 🙈 ትሞታላችሁ 🙈 ወደዚህ አለም ምጥ በሚባል ነገር ከናታችሁ ማህፀን ተገፍታችሁ እንደመጣችሁ ደግሞም ሞት በሚባል ግፊት ወደ ሚቀጥለው አለም ትሄዳላችሁ ። እግዚያብሄር አምላክ መቼም የማይናገረውን ከሰው ልጆች ሁለት ነገር ደብቆአል የመጀመሪያው ጌታ ኢየሱስ የሚመጣበትን ቀን እና እኛ የምንሞትበትን ቀን ነው። በምድር ላይ ዘላለም አትኖሩም ትሞታላችሁ ሞትን ደግሞ ማንም አይሽረውም ሞት ተመድቦላችኋል ሰው በአለም ላይ ከተለያየ ነገር ሊያመልጥ ይችላል ነገር ግን ከሞት ወዴትም አያመልጥም አንድ ሰው በምድር ላይ ሞትን የማይቀምሰው ኢየሱስ በሚጣበት ጊዜ በሚደረግ ንጥቀት ነው ከዚያ ውጪ ግን በምንም ተአምር አለመሞት አትችሉም ትሞታላችሁ የእውነቴን ነው ትሞታላችሁ ❓❓ለራሳችሁ የምትመልሱትን ጥያቄ ልጠይቃችሁ?? 👉 ነገ ኢየሱስ ይመጣል ብትባሉስ ምን ታደርጋላችሁ?? 👉 ነገ ትሞታላችቹ ብትባሉስ ምን ታደርጋላችሁ? t.me/Edegetwedecherstos t.me/Edegetwedecherstos t.me/Edegetwedecherstos 🔥Share &Join🔥 🔥ብዙ ፀሎት 🙇‍♂ ብዙ ሀይል አለው🔥
إظهار الكل...
👏 1
🙆‍♂ ወገን ይንካን ይንካን በኢየሱስም 😭 አባ አባቶቼን የነካሃቸው አነካክ እኮ እነ አብርሃምን አገርን ፣ ዘመድን ፣ አባትን ፣ ቤተሰብን አስትቷል ዘፍ 12 ፥1 ልጅንም ጭምር አሰውቷል ዘፍ 22፥1-12😭😭😭 😭 አባ እነ ሙሴን የነካሃቸው አነካክ እኮ የፈርዖን የልጅ ልጅ መባልን ፣ ግብጽን እና የግብጽን ብዙ ሀብት አስትቷል🤔 😭 ኢየሱሴ ደቀ መዛሙርቱን የነካሃቸው አነካክ እኮ🤔 መረብን፣ ቤተሰብን ፣እናት እና አባትን አስትቷቸዋል እነ ጴጥሮስን ሁሉን አስትቷቸዋል 😭 ኢየሱስ ጳውሎስን የነካኸው አነካክ እኮ እራሱን አስክዶታል ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው አስብሎታል 😭 እኔ ለኢየሱስ ለመታሰር አይደለም ለመሞት ዝግጁ ነኝ አስብሎታል❤ እለት እለት የሚከብድብኝ የትውልድ እና የአብያተ ክርስቲያንናት ጉዳይ ነው አስብሎታል 😭 እነ ዳንኤል ለንጉሱ አምላካችን ከዚህ እሳት ያድነናል ባያድነንም እንኳን ይህን እወቅ ለዚህ ላቆምከው ምስል አንሰግድም አስብሏቸዋል ያቺን ሉቃ 7፥ 37 ላይ ያለችውን ሴት የነካሃት አነካክ ክብሯን አስትቷታል 😭😭😭 😭 ያ ዘኪዎስ የሚባለው ሰው አንተን ለማየት ከመናፈቁ የተነሳ እድሜው፣ የቀራጮች አለቃ መሆኑ( ባለስልጣን) መሆኑ፣ ባለጠጋ መሆኑ ፣ክብሬ የሚባለው ጉዳይ ሳይዘው በዛ እድሜው ሩጦ ዛፍ ላይ መውጣቱ ምን አይት አነካክ ብትነካው ነው🤔 😭 ኢየሱስ እባክህ ንካን ሁሉን የሚያስተው፣ሁሉን የሚያስንቅ ራስን ጨምሮ የሚያስክድ( የሚያስተው) አነካክ 😭 በኢየሱስም ለምንም ላንሆን እንደልቡ አድርጎ ለልሹ ይንካን በኢየሱስምምምምም ይንካንንንንን 😭 ይብቃቃንንን ዝምምምም ብሎ ኖርማልል ምልልስ ይብቃ መሄድ መምጣት የተነካ በኢየሱስ ፍቅር እብድ ያለ ማንነት በኢየሱስ ይግባብን t.me/GlorytoGlory1234 t.me/GlorytoGlory1234 t.me/GlorytoGlory1234       👍 Share & Join 🔥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሆን ደስስስ ይላል🔥
إظهار الكل...
🔥 2👍 1
🥸 አይቶ ማለፍ ክልክል ነው ማየታችሁ ካልቀረ ስሙት ትጠቀማላችሁ የሚመጣውን ሙሽራ ለመጠበቅ የታቀደ እቅድ ለቅዱሳን በሙሉ መልካም ዜና 📢📣 የእውነቴን ነው ምላችሁ ሳትሰሙት እንዳታልፉ ስለወጣቱና ስለትውልድ ግድ የሚለው ሰምቶ ምላሽ እንደሚሰጥ እርግጠኛ ነኝ 🙏🙏 ☎ 09 23 40 85 58 ዳዊት አበበ ☎ 09 68 52 99 64 ካሌብ ሲሳይ ☎ 09 70 43 54 14 ያቤፅ በንቲ
إظهار الكل...
1.25 MB
❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
🧍በተግባ ከወንጌል ጎን እቆማለሁ 🧍‍♂ ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የእድገት ወደ ክርስቶስ ቻናልና ግሩፕ አባላት ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልኩኝ በዚህ መንፈሳዊ ግሩፕና ቻናል የተለያዩ ሕይወት የሚያንፁ መልዕክቶች እየተለቀቁ እናም እየተባረካችሁ እንደሆነ አምናለሁ ። ብዙ ወንድሞችና እህቶች በጌታ ፀጋ እየተፅናናችሁ እና እየተፈወሳችሁ እንደሆነ በምምሰጡኝ ሀሳብና አስተያየት ለመረዳት ችያለሁ ። ይህን አገልግሎት ይበልጥ ለማስፍት እድገት ወደ ክርስቶስ እና Glory to Glory ግሩፕና ቻናል ጋር በጋራ በመሆን በሳምት አንድ ቀን ለመገናኘት የቅዱሳን ሕብረት ለመጀመር አስበናል ስለሆነም በዚህ ግሩፖችና ቻናሎች ላይ የምትገኙ እናቶቻችን አባቶቻችን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እንዲሁም ወጣቶች እና ታዳጊዎች ቤቶቻችሁ በሳምት አንድ ጊዜ ለእንደዚህ አይነት የቅዱሳን ሕብረት ለማድረግ የሚመችና ፈቃደኛ የሆናችሁ ከወጣቶች ጎን እቆማለሁ የምትሉ ሰዎች በቦታ እርቀት ሳትወኑ ከስር ባሉ ስልክ ቁጥሮች በመደወል እኛን ማግኘት እና ሀሳቦቻችሁን ማቅረብ እንደምትችሉ በታላቅ አክብሮትና ትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን ። ለወንጌል ስለምታደርጉት ቅን ትብብር እና መልካም ተግባር እግዚያብሄር አምላክ በክርስቶ ኢየሱስ እቤታችሁን ሕይወታችሁን እናንተንና የእናንተን የሆነውን ነገር ሁሉ ይባርክላችቹ ይጠብቃችሁ 🙏 ☎ 09 23 40 85 50 ዳዊት አበበ ☎ 09 68 52 99 64 ካሌብ ሲስይ ☎ 09 70 43 54 14  ያቤፅ በንቲ
إظهار الكل...
👍 2
02:02
Video unavailableShow in Telegram
ዘመኑ እያለቀ ነው ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ይህንን video በፍፁም ሳይሰሙት እንዳያልፉ ተሰባስበን እንበረታታ እኝተናነፅ እንመካከር ሙሽራውን እናምልክ ኢየሱስን በአንድነት እንጠብቅ በአንድነት የዘመኑን ክፍት እናፍርስ ወጣቱን እንታደግ 🙏 👂 መሰማት ያለበት ጉዳይ ነው 👌 ወንጌል ይመለከተኛል 🧍‍♂ከወንጌል ጎን እቆማለሁ 🧍 የሚል አማኝ video ይስማና ምላሽ ይስጥ ☎ 09 23 40 85 50 ዳዊት አበበ ☎ 09 68 52 99 64 ካሌብ ሲሳይ ☎ 09 70 43 54 14 ያቤፅ በንቲ
إظهار الكل...
VID_20240515_182515.MOV15.79 MB
👍 1❤ 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.