cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Elbark Tech 2

🧩 በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ቴክኖሎጂ ነክ ነገሮች ያገኛሉ ለምሳሌ ✏️ በOnline ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ✏️ የHacking ስልጠናዎች ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ የWebsite ጥቆማዎች ✏️ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ አፖች ✏️ እና ሌሎችንም ያገኛሉ። Contact Us @elbark2

إظهار المزيد
Ethiopia7 146Amharic6 842الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
658
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🎞ዛሬ ምርጥ የፊልም ቻናል ላስተዋውቃችሁ EthioNetflixmovies ይባል ተከታታይ. Action. Romantic🔞........ የምታገኝበት ምርጥ ቻናል ነው Join የምትለውን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇
إظهار الكل...
Join🏙️
🔞Join
Photo unavailableShow in Telegram
እንዲ አይነት ገራሚ የ profile picture ከፈለጋችሁ ፈጥናቹ Join በሉ። እናቴ ትሙት ሚገርም ቻናል ነው። ምያለው አልዋሻቹም ውሸቴን ከሆነ ገብታችሁ ሾፍ አርጉት።
إظهار الكل...
ለመቀላቀል 👍
ለማረጋገጥ 🤔
ለሁለቱም 🤝
ስልካችሁ ላይ ማድረግ የምትችሉት ጠቃሚ ነገር Video ዉን ገብታችሁ ተመልከቱት 👇👇👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMFvK3Tfe/ https://vm.tiktok.com/ZMFvK3Tfe/
إظهار الكل...
Yeab Tech™ on TikTok

ስልካችሁ ላይ ማድረግ የምትችሉት ቀላል ነገር || #yeabtechs #yeabtech #technology #Viral #Technology #Ethio #Tech

Photo unavailableShow in Telegram
🔥ከ #4000_ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት  ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ 🔻 የ programming ትምህርቶች 🔻 ስለ mobile ትምህርት 🔻 የ pc እና የandroid App 🔻 ስለ Hacking ትምህርት 🎙ከ #4k በላይ ያለዉ ምርጥ የ Technology ቻናል🎙 👊💯እዉነተኛ ማስታወቂያ💯👊 https://t.me/+RUQx0veXqnLhvvA8 https://t.me/+RUQx0veXqnLhvvA8
إظهار الكل...
🔺የ Mobile ጥገና ትምህርቶች🔻
🔺የተለያዩ ጠቃሚ ዌብሳይቶች ጥቆማ🔻
🔺Facebook አና Telegram hack አደራረግ🔻
🔺በ Video የተለያዩ ትምህርቶች🔻
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
Photo unavailableShow in Telegram
Avatar2 ተለቀቀ በ ትርጉም በ ጥራት ማየት ሚፈልግ join እንዳያመልጣቹ ያበደ ነው
إظهار الكل...
💯Avatar 2💯
💯Avatar 1💯
💯Sonic💯
💢ሰላም ውድ የ TECH WORLD ቤተሰቦች SD ፣ HD ፣ 4K እና 8K ምንድን ናቸው❓ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔆የቴክኖሎጅ ርቀት እና ምጥቀት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ የመጣ ሲሆን በተለይ ከእይታ (ምስል) ጋር ተያያዥነት ያላቸው ነገሮች ደግሞ ለማመን የሚከብዱ ተአምራት እየሆኑ መጥተዋል ። የምስል ጥራት በፒክስል የሚለካ ሲሆን በ3 ዋና ዋና ደረጃዎች ይከፈላል። #እነሱም፦ ➀ SD [standard_definition]-መደበኛ ጥራት ➁ HD [High definition] - ከፍተኛ ጥራት ➂ UHD [Ultra high definition ]- ከመጠን ያለፈ ጥራት ናቸው። ፒክስል ስንል አንድን ምስል ለመስራት የሚያስችል ትንሿ ነጥብ(ስኩዌር ◾)ማለታችን ነው። ✅የፒክስሎች ስብስብ #ሪዞሉሽን ሊሰኝ ይችላል። #ለምሳሌ ፦ ከአንድ ምስል ላይ አንድ ስኩየር (ልክ ኬሚስትሪ ላይ atom እንደምንለው) ወስደን ብንመለከት የወርድ ነጥቦች ስብስብ ብዛት × የቁመት ነጥቦች ስብስብ ብዛት ፒክስል ይባላል ማለት ነው ። 🔴720 × 480 pi ሲባል 720=የወርድ(w)ነጥቦች ብዛት እና 480= ቁመት(h) ነጥቦች ብዛት በአንድ ሊከፈል በማይችል ስኩዌር ውስጥ ማለታችን ነው ። ፒክስል በበዛ ቁጥር ጥራት ይጨምራል። በሌላ በኩል የምስሉ MB ም ይጨምራል ።⬆️ 📌በየዘመናቱ የመጡ የምስል ጥራት እድገትን ብንመለከት ከመጀመሪያው እስከ አሁን ድረስ የሚከተሉትን ይመስላል። ✅SD= 720 × 480 ◾PAL= 768 × 576 ◾NTSC= 720 × 534 (የድሮ ሪሲቨሮች) ✅HD= 2K ◾HD = 1280 × 720 ◾Full HD =1920 x 1080 ✅UHD= ◾4K= 3840 × 2160 (16:9 YouTube size) ◾5K= 5120 × 2700 ◾6K = 6144 × 3160 ◾8K = 7680 × 4320 አሁን የደረስንበት የመጨረሻው ቴክኖሎጅ። 📌ሀገራችን ላይ በስፋት በአሁኑ ሰዓት በአብዛኛው ሰው ቤት የሚገኘው Full HD እና 4K ሪሲቨር ሲሆን አልፎ አልፎ 8Kም ይኖራል። ነገር ግን እዚ ላይ ልንገነዘበው የሚገባን ነገር ቢኖር ባለ 8K ቻናልን ለመመልከት ሪሲቨራችን እንዲሁም ቲቪያችን የግዴታ 8K ሊሆን ይገባል። አለበለዚያ የቻናሉ ጥራት ምን ያህል እንደሆነ ለመለየት እንቸገራለን ። ያ ማለት HD ቻናሎችን በAV ኬብል እንደመመልከት ይሆናል ማለት ነው። 📌በዚህ ጊዜ 8K እንኳን ቀርቶ 4K ቲቪ ራሱ የሚገዛ ሰው ኪሳራ ላይ እንደወደቀ ይሰማኛል፤ ምክንያቱም በ4K Quality Broadcast የሚያደርጉ የቲቪ ቻናሎች የሉንም‼️ 📌ለ1 8K TV እስከ 300ሺ ብርና ከዛም በላይ ሲወጣ ይታያል‼️ © E.Tech 🏷 @Elbarktech || 🏷 @ElbarkTech || ▬▬▬▬▬▬
إظهار الكل...
✳️ እንዴት አድርገን የሞባይል ካርድ በCBE ሞባይል ባንኪንግ መሙላት እንችላለን? ▫️1ኛ *889# በመጫን ~ ▫️2ኛ Welcome to CBE Mobile Banking. Press * to navigate back any time, select one of the following options below: 1: Login 2: Exit 1ን ይጫንኑ ~ ▫️3ኛ please enter your PIN to login:  የPIN ቁጥር ያስገቡ። ~ ▫️4ኛ welcome to CBE Mobile Banking 1: My Accounts 2: Transfer to CBEBirr Wallet 3: Make Payment to Beneficiary 4: Payment to others 5: More options 5 ይጫኑ More Options የሚለውን ~ ▫️5ኛ Welcome come CBE Mobile Banking 1: Local Money Transfer 2: Manage Beneficiaries 3: Exchange Rates 4: Utility Payment 5: Previous options 6: More options ▫️6 ይጫኑ አሁንም More Options የሚለውን ~ ▫️7ኛ Welcome to cbe Mobile Banking 1: Buy Airtime 2: Covid-19 Donation 3: Own Account Transfer 4: My Service 5: Exit 6: Previous options 1ን ይጫኑ Buy Airtime የሚለውን ~ ▫️8ኛ Buy Airtime 1: የአካውንት አይነት - ETB -12000 1 ይጫኑ ~ ▫️9ኛ የአካውንት አይነት- ETB-12000 Request Transfer from የአካውንት አይነት- ETB 12000 Please enter Recharged Mob No 0909090909(ምሳሌ ነው ይህ ቁጥር መላክ የምትፈልጉበትን ቁጥር ያስገቡ) 10ኛ የአካውንት አይነት-ETB- 12000 Request Transfer from የአካውንት አይነት- ETB-12000 Please enter Amount 170(መሙላት የምትፈልጉትን የብር ብዛት ያያገቡ) ~ ▫️11ኛ Confirm request for የአካውንት አይነት- ETB-12000 Request Transfer from የአካውንት አይነት - ETB 12000 Recharged Mob No: 090000000(ምሳሌ ነው ካርድ የሚሞላበት ቁጥር ነው) Amount: 170 Please Confirm 1: Yes 2: No 1 ይጫኑ ከተስማሙ ይህንን ከተጫኑ ካርድ መሙላት ችለዋል ማለት ነው። ~ 🏷 @ElbarkTech ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
💢Twitter 400M የሚሆኑ የተጠቃሚዎቹ መረጃ በጠላፊ ቡድኖች ለሽያጭ ወጥቷል።🤯 ለሽያጭ የቀረበው መረጃ በ 2021 API ክፍተት አማካኝነት የተገኘ መረጃ ሲሆን ለሽያጭ ያወጡት ከ 3 ቀን በፊት ነው። 💢በዚ ጥቃት መረጃቸው ከተጠለፈባቸው ሰዎች መሃል 37 የታዋቂ ሰዎች መረጃ ይገኛል ተብሏል ከነሱም መሃል ❗️Donald Trump ❗️Kevin O'Leary ❗️Piers Morgan ይገኛሉ። 💢የሽያጭ መረጃውን ያወጣው Ryushi በመባል የሚጠራ ሲሆን በ ቀን 23/12/2022 Breached Hacking Forum በሚባል site ላይ ነው የተለቀቀው። 💢ጠላፊዎቹ ለ Twitter የ ድርድር ጥያቄ ቢያቀርቡም እስካሁን ምላሽ አላገኙም።     @ElbarkTech @ElbarkTech @ElbarkTech
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህች ምድር ላይ ካልነበረ ሰው የተወለደው ህጻን❗️🙃
إظهار الكل...
በዚህች ምድር ላይ ካልነበረ ሰው የተወለደው ህጻን❗️🙃 ነገሩ የሆነው በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2014 ዓ/ም ነው። ሰሜን አሜሪካ ውስጥ። ወላጆች ተከታታይ የወሊድ ህክምና ካደረጉ በኋላ ወንድ ልጅ ከነ ቃጭሉ ይወልዳሉ። ነገሩ የተለመደ እና ብዙዎች የሚያደርጉት ስለነበረ በጊዜው ምንም የተለየ ትኩረት አልሳበም ነበር -- በልጁ ላይ ተከታታይ የሆኑ የደም ምርመራዎች አንዳች አጠራጣሪ ምልክት እስካሳዩብት ጊዜ ድረስ። እነዚህ ተከታታይ የደም ምርመራዎች ልጁ ከወላጆቹ የተለየ የደም አይነት እንዳለው አመላካች ነበሩ። በዚህ ውጤት ላይ ተመስርተው ምርመራውን የሚያካሂዱለት ባለሙያዎች የልጁን አባት “የአባትነት ምርመራ (paternity test) ብታደርግ ምን ይመስልሃል?” ብለው ጠየቁት። አባትም ተስማማ። የምርመራው ውጤት አባት እንዳሰበው የልጁ ትክክለኛ ወላጅ አለመሆኑን አረዳው! ወላጆች ግራ ተጋቡ። በተለይ ደግሞ አባት!  የጠረጠረውን የሚያውቀው እሱ ነው። እዚህ ውጤት ላይ በመመርኮዝ የተወሰኑ ሳይንሳዊ ሙከራዎች ከተደረጉ በኋላ ነገሩ ከውስልትና ጋርም ሆነ ምርመራውን ካካሄደው ክሊኒክ ብቃት ጋር እንደማይያያዝ ተረጋገጠ። በሚደንቅ ሁኔታ አባትየው ሳያውቀው ከሁለት አይነት ዲ ኤን ኤ ዎች የተሰራ ነው  -- ካይሜራ (chimera) ይሉታል ሳይንቲስቶቹ። የተወሰነው የራሱ የተወሰነው ደግሞ ሳይወለድ የቀረው መንታ ወንድሙ! አጃኢብ ነው! ነገሩን ጭራሽ አስገራሚ የሚያደርገው ደግሞ የልጅየው ከአባቱ በኩል ማግኘት ያለበት ጂን (gene) ካልተወለደው ከአባትየው መንታ መሆኑ ነው! በነገሩ ላይ ተጨማሪ ጥናቶች ከተደረጉ በኋላ ልጅየው እና አባትየው 25% ዲ ኤን ኤ ብቻ እንደሚጋሩ ተረጋግጧል። ይህን ያህል መጠን ያለው ዲ ኤን ኤ የሚጋሩት የአክስት እና የአጎት ልጆች ናቸው ይላሉ ተመራማሪዎቹ። እንደ ሳይንቲስቶቹ አባባል ትክክለኛ ወላጅ አባት 50% የሆነውን ዲ ኤን ኤ ከልጁ ጋር መጋራት አለበት። አባት የገጠመውን ነገር ሳይንቲስቶች ቴትራጋሜቲክ ካይሜሪዝም (tetragametic chimerism) ብለው ይጠሩታል። ሁኔታው የሚከሰተው ሁለት የተለያዩ የወንድ ዘር ፍሬዎች በአንድ ጊዜ ሁሉት የተለያዩ የሴት እንቁላሎችን ሲገናኙ ነው ይላል። እነዚህ ሁለት የተለያዩ ግንኙነቶች ፅንሱ ውሁድ ህዋስ (Zygote) ደረጃ ላይ እያለ አንድ ወደ መሆን በመሸጋገር ከሁለት የዘር ፍሬዎች የተዋሃደ ፅንስ ይሰራሉ። በውጤቱም ሁለት የተለያዩ ዲ ኤን ኤ ዎች በተለያዩ የሰውነት ክፍሎቹ ላይ የያዘ ሰው ይፈጠራል ማለት ነው። ምንም እንኳን ይህ ክስተት በሰው ልጅ ላይ አልፎ አልፎ የሚፈጠር ቢሆንም፥ እስከ ዛሬ ድረስ ከመቶ የማይበልጡ እንደሆኑ ሳይንቲስቶቹ ያብራራሉ። ከዚህ በፊት የተከሰተ ከሆነ ታድያ ይህንን ምን ልዩ አደረገው የሚል ጥያቄ ታነሱ ይሆናል። ነገሩን እንግዳ ያደረገው ካልተወለደው መንታ ወንድም የተገኙት ሴሎች የመራቢያ አካሉ ላይ መገኘታቸው ነው። ካልጠፋ ቦት! በዚህም ምክንያት የሰውዬው የዘር ፍሬዎች (sperms) ስብጥር እንዳሻው ነው። አንዳንዴ የሱ ይሆናሉ፥ አንዳንዴ ደግሞ ያልተወለደው ወንድሙ! “የዚህን ነገር ጉድማ አያለሁ!” ብሎ ይመስላል አባትየው ሌላ ልጅ ከተመሳሳይ ባለቤቱ ወልዷል። የነገሩን የመሆን እድል (probability) ከግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ ሁለተኛው ልጅ ትክክለኛ የአባቱን ዲ ኤን ኤ ይዞ ተወልዷል። ተመስገን ነው። የሆነ ሆኖ የመጀመሪያውን ልጅ እና የሁለተኛውን ልጅ ዝምንድናቸውን ምን ብለን እንሰይመው? አረ ለወሬም አይመች!🙈 © ET via DA @ElbarkTech @ElbarkTech @ElbarkTech @ElbarkTech @ElbarkTech @ElbarkTech
إظهار الكل...