ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

Nigus GPS and Security Solutions

Nigus GPS and Security Solutions

الذهاب إلى القناة على Telegram

Supply gps solution with fair price

إظهار المزيد
622
المشتركون
-124 ساعات
+27 أيام
+2530 أيام
أرشيف المشاركات
☎️0911120895 ☎️0913830741 ➸ለቤት እና ለንግድ ቦታ የሚያገለግል ሴኩሪቲ ካሜራ ➸በምሽት ለመቅረፅ የሚያስችል Night Vision ሴንሰሮች የተገጠሙለት ➸በስልኮ ካሜራውን 360° ዲግሪ
☎️0911120895 ☎️0913830741 ➸ለቤት እና ለንግድ ቦታ የሚያገለግል ሴኩሪቲ ካሜራ ➸በምሽት ለመቅረፅ የሚያስችል Night Vision ሴንሰሮች የተገጠሙለት ➸በስልኮ ካሜራውን 360° ዲግሪ እያሽከረከሩ የሚፈልጉትን እይታ ማግኘት ይችላሉ ➸የራሱ አላርም ሲስተም የተገጠመለት 👉እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ መለእክት ይልካል እንዲሁም ባሉበት ሆነው የድምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚያስችል 👉እስከ 256GB ሚሞሪ ካርድ መቀበል የሚችል ወይንም በስልክ አገናኝቶ የስልካችን ሚሞሪ ላይ የሚቀርፀውን ነገር ያስቀምጣል 👉በአካባቢው እንቅሰቃሴ ሲኖርም ካሜራው በራሱ ጊዜ እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እየተዟዟረ ይቀርፃል (Motion Detection) 📍Indor/Outdor ለቤት ዉስጥ አና ለዉጪ የሚሆን 📍For Android, PC & IOS 🚚Free Delivery & Installation🏍 💰ዋጋ - 6500 ብር አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312 የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/nigusgps web: www.nigusgps.com tiktok: Nigus_gps facebook: Nigus gps and security Solutions ©Nigus gps and Security Solutions #earpods #cargps #carsecurity #caralarmsysytem #GPSTRACKER #CARGPS #toyotacorolla #suzukiswift #SuzukiDzire #hyundai #hybrid #2021car #SINOTRUK#gps

photo content

photo content

Merry Christmas! May this festive season bring you joy and happiness. Nigus gps and Security solutions!

photo content

photo content
+4

photo content

Smart 360° rotation security camera 1080p 🧨(ደረሰንሎታል)mi 360° Security camera (የትም ሆነው ስራዎትን ይከታተሉ(6,100ብር) 📞call: 0911120895 💸6,100 Birr only 💯100% Original Smart wifi camera 360° 💯ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security camera 💯Quality cctv camera security camera 💯እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር 💯እቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ዘና ብለዉ ሚቆጣጠሩበት 💯ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል 💯የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ 💯በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚችል(በዙም ካርድ ማየፈጀ) 💯በማታ ይቀርፃል በምሽት አጠረቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera) 💯የትም ሆነው የየደምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል 💯ድምፅ ይቀዳል (it also records voice) 💯እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications) 💯ሁሌም ዘመናዊነትን የመረጡ 👇 ብዛት ለምትወስዱ አስተያየት አለው!! ክልል ላይ ላላቹ በሰው ማስላክ ትችላላቹ ከ 2 በላይ ለምገዙ አስተያየት እናደርጋለን 🎈 6,100 birr only (with 1 year guarantee) Call: 0911120895 🏍ያሉበት ቦታ አሁኑኑ በነፃ እንልካለን(Free delivery)

photo content
+3

ውድ ደንበኞቻችን የናንተን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት ለሃገራችን ተጠቃሚዎች ምቹ ሁኖ የተሻሻለውን የሞባይል መተግበሪያ ይዘንላችሁ መጥተናል። ከጎግል ፕሌይ ላይ ያውርዱ ባላችሁበት መጥተን በተመጣጣኝ ዋጋ እንገጥማለን። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.p7979.NIGUS

photo content
+2

photo content

የቅጥር ማስታወቂያ ድርጅታችን ቢ ደብሊው ፋሚሊ አስመጭ እና ላኪ የሽያጭ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የትምህርት ዝግጅት ፦ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ዲግሪ ያላት። የስራ መደብ ፦ የሽያጭ ሰራትኛ( sales agent) የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት ብዛት ፦ 03/ሶስት/ ዖታ፦ ሴት ደሞዝ ፦ በስምምነት የምዝገባ ቀናት፦ ከ02/01/2016 ዓ.ም እስከ 05/01/2016 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት የምዝገባ ቦታ፦ መገናኛ ማራቶን የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 312 ማሳሰቢያ፦ አመልካቾች ለምዝገባ በምትምጡበት ጊዜ የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጅናል እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባችኋል።

Vacancy.pdf5.44 KB