cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

WANAW SPORT

የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ በኢትዮጵያ 🇪🇹 Sportswear provider in Ethiopia! 📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 879
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+4187 أيام
+86030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🎁 #ይገምቱ#ይሸለሙ ቀጥሏል! 🎁 🏆 በዛሬውስ ምሽት የቻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ማን ያሸንፍ ይሆን? 🇫🇷 ፒኤስጂ ወይስ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ 🇩🇪 💬 ግምትዎን በቴሌግራም ገፃችን (https://t.me/wanawsportwear) ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን! ⚠️ የውድድሩ ህጎች፦ 👉🏾 የጨዋታውን አሸናፊ ክለብ እስከ የግብ መጠኑ #በትክክል ቀድመው የሚገምቱ #3 ተከታታዮቻችን የዋናውን የጂም ማልያዎች ይሸለማሉ። 👉🏾 የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተልና መወዳጀት አይዘንጉ። 👉🏾 የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
إظهار الكل...
👍 9🔥 1👏 1
የታመቀ ኃይልዎን ከውስጥዎ ያውጡ፣ በሙሉ አቅምዎ ተግባሮችዎን ያከናውኑ።መልካም የስራ ሳምንት! Happy Work Week! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
إظهار الكل...
🔥 4👍 3 1👏 1😁 1
የታመቀ ኃይልዎን ከውስጥዎ ያውጡ፣ በሙሉ አቅምዎ ተግባሮችዎን ያከናውኑ።መልካም የስራ ሳምንት! Happy Work Week! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
إظهار الكل...
ዋናው ስፖርት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ ይላል። በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን። ✨ መልካም በዓል! Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
إظهار الكل...
4👍 1🥰 1👏 1🙏 1
📢 #ስለ_ዋናው_የዕረፍት_ቀን_ቅናሽ_ያውቃሉ? 👉🏾 ዋናው ስፖርት ዘወትር #ቅዳሜና_እሁድ የዋናውን ቦት ተጠቅመው የስፖርት አልባሳትን ለሚያዙ ደንበኞቹ ያዘጋጀውን እጅግ ልዩ የ5% ቅናሽን እናታውስዎ። 👉🏾 #ቅናሹን ለመጠቀም፦ ቅዳሜና እሁድ የዋናውን ቦት (@Wanawsbot) ብቻ ተጠቅመው ትዕዛዝ ያስገቡ። 🔥 #ይፍጠኑ፣ ዛሬውኑ ይዘዙን! Instagram | Facebook | TikTok 🏅ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
إظهار الكل...
👍 1 1🔥 1
🎉 #አሸናፊዎቻችን ተለይተዋል! 🎉 📌 በቴሌግራም ገፃችን የተካሄደው የዋናው "ይገምቱ፣ ይሸለሙ!" ውድድር አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡ 👉🏾 የውድድሩን ህጎች በማክበር ትክክለኛ ግምት ቀድመው ያስቀመጡ #3 ተከታታዮቻችን የዋናው የጂም ማሊያ ተሸላሚ ይሆናሉ። 🔊 ውድ የማህበራዊ ገፆቻችን ተከታዮች ስለተሳትፏችሁ እያመሰገንን፣ ገፆቻችንን በመከተልበማጋራት ብሎም በቀጣይ ውድድሮች በመሳተፍ አብሮነታችሁ ይቀጥል እንላለን። አሸናፊዎች አሁንም እንኳን ደስ አላችሁ! Instagram | Facebook | TikTok 🏅ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
إظهار الكل...
6👍 5🔥 2
ዋናው ስፖርት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል። ✨ መልካም በዓል! Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
إظهار الكل...
🔥 4👍 2 2🙏 2👏 1
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 🇪🇹 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊዎቹ አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ እግር ኳስ ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሳቸውን አረጋግጠዋል። 🇪🇹 ዋናው ስፖርትም ሁለቱን ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ በመመለሳችሁ እንኳን ደስ አላቹ ለማለት ይወዳል። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
إظهار الكل...
🔥 7👍 2 2😱 1
📢 #እናስታውስዎ! 👉🏾 ዋናው ስፖርት ከዘመን ባስ ጋር በመተባበር በሀገራችን የተለያዩ ክፍለ ሀገራት ለሚገኙ ደንበኞቹ እስከ #ሚያዝያ ወር መጨረሻ የሚቆይ የስፖርት አልባሳት #ነፃ_የዴሊቨሪ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሊያስታውስዎ ይወዳል። 🚀 #በቀላሉ_ይዘዙንይህንን ዕድል ይጠቀሙ! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
إظهار الكل...
👍 4😱 1
🎁 አሁንም #ይገምቱ፣ አሁንም #ይሸለሙ! 🎁 🏆 በዛሬውስ ምሽት የቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ማን ያሸንፍ ይሆን? 🇩🇪 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ወይስ ፒኤስጂ 🇫🇷 💬 ግምትዎን በቴሌግራም ገፃችን (https://t.me/wanawsportwear) ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን! ⚠️ ህጎች፦ 👉🏾 የጨዋታውን አሸናፊ እስከ የግብ መጠኑ በትክክል ቀድመው የሚገምቱ #3 ተከታታዮቻችን የዋናውን የጂም ማልያዎች ይሸለማሉ። 👉🏾 የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተልና መወዳጀት አይዘንጉ። 👉🏾 የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
إظهار الكل...
👍 7 1🔥 1🥰 1😱 1