cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ረከብኪ ቲዩብ | Rekebki Tube

"ተዘከሩ መኳንንቲክሙ ዘነገሩክሙ ቃለ እግዚአብሔር። " የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ።ዕብ ፲፫፡፯ https://youtube.com/@rekebkitube ረከብኪ ቲዩብ https://t.me/+VJhnnXdC4rsxYjU0

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
314
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
ኦርቶዶክስ ለ ኦርቶዶክስ

Boost this group to help it unlock additional features.

Photo unavailableShow in Telegram
ምስለ ጻድቅ ትጸድቅ፤ ወምስለ ብእሲ ንጹሕ ንጹሐ ትከውን። ፤ ወምስለ ኅሩይ ኅሩየ ትከውን፤ ወምስለ ጠዋይ ትጠዊ።
إظهار الكل...
👍 1
إظهار الكل...
አስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል የሚገኘው የጉባዔ ቤት II Ethiopian orthodox tewahido charch

#youtube #ወረብ #ethiopian_orthodox_tewahdo አስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል የሚገኘው የጉባዔ ቤት II Ethiopian orthodox tewahido charch ኑና ጎብኙ Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UC93t8pD_Y8QS2wlc9r0nhqQ/join

إظهار الكل...

#ሥነ_ግጥም 🌕✤የትንሳኤ ፍሬ✤🌕 ደረሰ ሊፈታ፣ሕማምህን ልረሳ ዳግም የተውኳትን፣ሐጥያትን ላነሳ ሞቴ ሊጀምር ነው፣ከሞት ሰትነሳ ጌታ ሆይ! ዳግም አትሙት በልቤ ትንሳኤህ ያድርገኝ እንጂ፣አንተን እንዳቅህ ቀርቤ የልቤ መቃን ይከፈት፣መቃብሩ ሰውነቴን በትንሳኤ ብርሃን ይፍረስ ሞቴ በአንተ እንደሞተ፣ሕማምህ በልቤ ይንገስ እባክህ! የጋረደኝን ጨለማ፣ከዓይኔ ክበብ ላይ አውልቀው ከትንሳኤህ ማዶ ያለውን አንተነትህን ልወቀው እንደ ማርያም መግደላዊት፣ማንን ትሻለህ በለኝ እንዳይገባይኝ ባውቀውም፣በቸርነትህ ጠይቀኝ ትችላለህ አውቀዋለው በኤማሁስ ስታበራ ላልተረዳሁ ላልገባኝ ምስጢርህን ስታብራራ አይቻለው ከዚህ ቀደም፣በተዘጋ በር ስትገባ እሻለሁኝ! ምን በዘጋውየልቤን በር፣ በጥበብህ እንድትገባ አቤቱ ውስጤን አድሰው፣የፍቅር ማረሻ አንስተህ፣የልቤን ዙፍን እረሰው ዳግም ሞቶ እንዳይቀር፣ ከትንሳኤህ ፍሬ አጉርሰው።   ​ እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወሐምስቱ ዓመተ ምሕረት በዓለ ትንሣኤ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና። ሠናይ በዓል
إظهار الكل...
ኦርቶዶክስ ለ ኦርቶዶክስ

#ሥነ_ግጥም 🌕✤የትንሳኤ ፍሬ✤🌕 ደረሰ ሊፈታ፣ሕማምህን ልረሳ ዳግም የተውኳትን፣ሐጥያትን ላነሳ ሞቴ ሊጀምር ነው፣ከሞት ሰትነሳ ጌታ ሆይ! ዳግም አትሙት በልቤ ትንሳኤህ ያድርገኝ እንጂ፣አንተን እንዳቅህ ቀርቤ የልቤ መቃን ይከፈት፣መቃብሩ ሰውነቴን በትንሳኤ ብርሃን ይፍረስ ሞቴ በአንተ እንደሞተ፣ሕማምህ በልቤ ይንገስ እባክህ! የጋረደኝን ጨለማ፣ከዓይኔ ክበብ ላይ አውልቀው ከትንሳኤህ ማዶ ያለውን አንተነትህን ልወቀው እንደ ማርያም መግደላዊት፣ማንን ትሻለህ በለኝ እንዳይገባይኝ ባውቀውም፣በቸርነትህ ጠይቀኝ ትችላለህ አውቀዋለው በኤማሁስ ስታበራ ላልተረዳሁ ላልገባኝ ምስጢርህን ስታብራራ አይቻለው ከዚህ ቀደም፣በተዘጋ በር ስትገባ እሻለሁኝ! ምን በዘጋውየልቤን በር፣ በጥበብህ እንድትገባ አቤቱ ውስጤን አድሰው፣የፍቅር ማረሻ አንስተህ፣የልቤን ዙፍን እረሰው ዳግም ሞቶ እንዳይቀር፣ ከትንሳኤህ ፍሬ አጉርሰው።   ​ እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወአርባዕቱ ዓመተ ምሕረት በዓለ ትንሣኤ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና። ሠናይ በዓል
إظهار الكل...
ኦርቶዶክስ ለ ኦርቶዶክስ

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.