ar
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

الذهاب إلى القناة على Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

إظهار المزيد
9 301
المشتركون
-824 ساعات
-317 أيام
-6930 أيام
أرشيف المشاركات
Astu ለተመደባችሁ  ልጆች ጠቃሚ መረጃ። 🔥🔥 #Share🔥🔥 አርጉላቸው። ➡️  አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርሲቲ አዲ🔎ስ አበባ ፈልጌ አዳማ ደረሰኝ ላላችሁ ስለ ASTU አንብቡት ሀሳብ ያስቀይራቹሃል ...! አድራሻ ❓ 📚 በበረሃማዋ ከተማ በስምጥ ሸለቆ ዕንቁዋ በአዳማ ከተማ የሚገኝ አሪፍ ዮኒቨርሲቲ ነው ። የአየር ሁኔታ❓ 📚 ሞቃታማ በተለይ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ይሞቃል ፤ ይህን እንጂ ማታ ማታ ደግሞ ያልተጋነነ ብርድ ስለሚኖር ሹራብ ነገርም ያስፈልጋቹሃል ። የካንፓሶች ብዛት ❓ 📚 በውስጡ ያለው ግቢ አንድ ለናቱ ነው አንድ ብቻ ነው  ። የሚሰጡ Fields and  Departments ❓ 📚 ASTU ላይ ብዙዎቻቹህ እንደምታውቁት ሁለት የትምህርት መስኮች ብቻ ይገኛሉ። ➡ Engineering & ✅ Applied science ናቸው ። 📚 ከሌላው ግቢ ትንሽ ለየት የሚያደርገው pre- engineering የሚያስተምረው ሁለት ሴሚስተር መሆኑ ነው ( department and school የምትመርጡት ሁለተኛ አመት ላይ ነው ማለት ነው ።) 1st semister ላይ የምትወስዷቸው course ዎች:- 1.Applied maths I 2.General physics 3.communicative english 4.general chemistry 5.logic /civics 6.python(Introduction to computing) 7.sport(no grade) 1st semister ላይ የምትወስዱት course ከዝህ በፊት 11 እና 12 የተማራችሁት ስለሆነ ምንም የምከብድ ነገር የለውም።ማንበብ ብቻ ነው። May be #python programming language ላንዳንዶቻችሁ አዲስ ሊሆንባችሁ ስለ ምችል ካሁኑ #python ማንበብ(youtube video ማየት) እንድትጅምሩ እመክራችሁዋለሁ Python ግቢ የምትማሩት በጣም ቀላሉን part ነው # hubo የሚባል robot አለ እሱን lab ገብታችሁ Hubo dot move😁 Hubo.turn_left() በቃ robo'ቱን ወደ ቀኝ ወደ ግራ ማንቀሳቀስ ነው ምንም አይከብድም ግን ስለ hubo youtube ላይ video ላታገኙ ትችላላችሁ ...... so.. Search: "Introduction to Computing" on CSEC Capacity building You tube cannel ❇️ሌላው General Physics እና Applied Maths I 💥በግቢ ተማሪ የተሰራ ምርጥዬ Video ስላለ በ #Youtube ማየት ትችላላቹ አይታቹ ብመጡ እዳው ገብስ ነው✌️ ❇️Final.and.Mid & Worksheet ስላለበት ትወዱታላቹ👌👇👇 Search on Youtube👉 John Tutorial ወይም @JohnHD44 🎯 Second semister courses ፦ ⏭  - Applied Maths 2 ⏭     - Technical drawing ⏭    - Emerging Technologies ⏭  - Computing ( c++) ⏭  - English writing ⏭ - Civic or Logic ⏭ - HPE(0 ch) 📚 Under Applied science pre-engineering courses ፦ ♒ Almost the same as Engineering except one course 🎯 Departments of Applied Natural Sciences are ፦ 🎯  Applied Biology 🎯. Applied Chemistry 🎯  Applied Geology 🎯  Applied Mathematics 🎯 Applied Physics 📚Under Engineering there are 3 schools ፦ 1. Electrical 2.Mechanical 3.Civil 📚 Under electrical engineering or CSE there are 3 streams ፦ A) Electrical and computer engineering B) Electronics and communication engineering C) Power and control engineering D) Software Engineering 📚 Under Mechanical engineering A. Chemical B. Mechanical C. Material 📚 Under civil and arc school.፦ A.Architecture B. Civil C. Water resource management and hydrolic Engineering D. Geomatics (በቅርብ የሚጀመር ....!) የካፌ ምግብ  ❓ 📚 አንደኛ ነው ምንም አይወጣለትም ፤ በቃ ምርጥዬ ነው ለማለት ቢከብድም የእናታቹሁ ሽሮ ብዙም ትዝ አይላችሁም ። ከካፌ ውጪ ያሉ ምግቦች  ❓ 🎯አሪፍ የሚባል ምግብ ያቀርባሉ ...! 📚 ሌላም surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው)  ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ ✅Fast track✅ pre Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል። ውሃ ፤ መብራት እና wifi   ❓ 📚 ምንም አያሳስብም ትንሽ ውሃው ሙቅ ነው እንጂ ሌላ ጣጣ የለም ፤ WIFI በሽ ነው ቺኮች ጋር ደሞ dorm ድረስ በሉት😁 .....! ሽንት ቤት ❓ 📚 ምርጥዬ ነው ፤ በቃ አያሳስብም የገነት ቁልፍ በሉት ...😊 Tg .CHANNNEL 👉@John_Tutorial ማወቅ ምፈልጉትን ካለ @jo21hn 🟥 ውብ የካንፓስ ቆይታ ከኛ ጋር🫡👍👍 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#ASTU 📚APPLIED MATHEMATICS II 📢 🖌Final Exam Solution 📣🧲 With Step by step Procedure ⬇️⬇️ See Below ⬇️⬇️ ⛔️PART ONE 👇👇👇 https://youtu.be/hEmgWForjhU?si=U73I741tFJzENr_2 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟥 PART TWO 👇👇👇 https://youtu.be/xJWaG5den5A?si=6xjn5dTn3YtPj8AU ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❇️Double Integral in Polar Coordinates 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Hl0XKtzwDbM?si=fRVbB3bCSEd70FmA ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Double Integral by Reversing the order of Integration 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Wm_wP6fQ5N4?si=M-Dj1b5PCJgYDK1m 👆👆👆👆👆👆 🔥🔥🔥SUBSCRIBE 🔥🔥🔥 With Solved Problem 👌✍ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅NEXT WE'LL SOLVE FINAL EXAM 🫡 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+1
❇️ASTU 🗂 APPLIED MATHEMATICS II                    🪭2013 G.C 📚 FINAL EXAM WITH SOLUTION

❇️Multiple Integrals 💥 Double Integral 📚APPLIED MATHEMATICS II VIDEO TUTORIALS with Solved Problem 👌 Checkout below ⬇️👇⬇️ https://youtu.be/iEqc6P12g2w?si=CZF5i7oUacQL2mG7 🔥DON'T FORGET TO SUBSCRIBE 🔥👆

🙇‍♂How to Unlock 🔑 Unknown Password without Using any software ❇️Check-out below 👇👇👇👇 https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=yaCYPZZM2czE9nU1 ✅Don't Forget to Subscribe 👍🤗👆👆 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✴️ የሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች! 🧩 1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111#ይደውሉ 🧩 2ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06# 🧩 3ኛ. ስልክዎ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት ላይ አልዋለም እንዲልላችሁ ከፈለጋቹ! ወደ *21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ ስልክ ቁጥርዎ 0910654321 ከሆነ ወደ *21*091065432# ይደውሉ ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ! ከላይ የተገለጸው በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ትክክለኛ የስልክ ቁጥር ያልሆነም ማድረግ ይችላሉ! ➜ሁሉም ጥሪዎችና መልእክቶች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ *21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ ቁጥር ያስገቡ ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል *#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል 🧩 4ኛ. ስልክዎ ቢዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ 🧩 5ኛ. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ *61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ 🧩 6ኛ. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!                                       🧩 7ኛ. ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮልወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

any one who wants to buy laptop ? ⭐️Brand New HP 8th generation Core i5 Ultra-slim HP elitebook 840 G5 Laptop ❇️ Octa-Core pr
any one who wants to buy laptop ?                                                                                                     ⭐️Brand New HP 8th generation Core i5 Ultra-slim HP elitebook 840 G5 Laptop ❇️  Octa-Core processor ❇️    High Quality processor  Intel Core i5. 8th generation                    ❇️    16GB DDR4 RAM ✅   512gb   SSD(faster than Hard disk) ❇️   Edge to edge screen with IPS display ❇️  DTS  speakers ❇️   14.1" inch screen with FULL HD resolution ❇️  Ultra-slim  Silver  color ✅   battery life above 5hrs price   37000 birr Call 0953528709 Inbox or_121212

❇️APPLIED MATHEMATICS II (2) 📚 EXTREME VALUES FOR FUNCTIONS OF SEVERAL VARIABLES ❇️Video Tutorial with step by step Procedure SUBSCRIBE &Enjoy👇 https://youtu.be/h_NXpiwou0I?si=V8z6xuW8aEC3kaGo ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   🟥Share to your friends Kindly⤴️    ✅For more  Join us ⬇️⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

❇️Ads ⚡️ለስራ ፈላጊወች በሙሉ⚡️ ✨ጌሞችን ሲጫወቱ በጣም ጎበዝ እና ፈጣን ነወት? ከሆኑ ለእርስዎ የሚሆን ስራ እኛ ጋር አለ!✨ ❇️የሚያዝናኑ ጌሞችን እየተጫወቱ በወር 600$ ከ4,986.9 ብር
❇️Ads ⚡️ለስራ ፈላጊወች በሙሉ⚡️ ✨ጌሞችን ሲጫወቱ በጣም ጎበዝ እና ፈጣን ነወት? ከሆኑ ለእርስዎ የሚሆን ስራ እኛ ጋር አለ!✨ ❇️የሚያዝናኑ ጌሞችን እየተጫወቱ በወር 600$ ከ4,986.9 ብር ጉርሻ ጋር ያግኙ❇️ 👉👉👉በየቀኑ የሚሰጠወትን ስራወች በስኬት እየከወኑ ወርሀዊ ተከፋይ ይሁኑ👈👈👈 @digitaldenet በዚህ የቴሌግራም አካውንት ያናግሩን Earn $600 and 4,986.9 birr per month playing games Paidwork.com plans to increase its user base exponentially to be competitive and popular in the market. The company works with several companies in all countries and paidwork.com is now working with us. Therefore, we recruit individuals to complete daily tasks by playing simple and fun games. Individuals will perform daily tasks with accounts that we will provide daily and are expected to earn 10 USD per account as this is the minimum threshold. The goal is to increase the number of active accounts, so you are only expected to make $10 per account, less or more is not acceptable. ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ For more information 👇👇👇 Contact @digitaldenet ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ ሶፍትዌር ሳንጠቀም እንዴት ማፅዳት እንችላለን ? በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ እንዴት ያለአንቲ ቫይረስ እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ እንደምናደርገው እናያለን። እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ። ምክንያቱም ፋይሉ ሙሉ በሙሉ ስለሚጠፋ! በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ '#command_prompt' ወይም '#cmd' እንከፍታለን። ( '#cmd'ን ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ #cmd ብለን #search እናደርጋለን. #Cmd ሲመጣልን right click አድርገን run as #administrator የሚለውን በመጫን cmdን እንከፍታለን) Cmd ከከፈትን በኋላ የሚከተሉትን ትእዛዞች በቅደም ተከተል እናስገባለን። እያንዳንዱን ትእዛዝ ከጻፍን በኋላ ENTER ቁልፍን እንጫናለን 1. #DISKPART 2. #LIST DISK (አሁን በኮምፒውተሩ ላይ ያሉትን ዲስኮች ይዘረዝርልናል. ለማጽዳት የፈለግነውን ፍላሽ ቁጥር ከለየን በኋላ ወደ ሶስተኛው ትእዛዝ እንሄዳለን። ምሳሌ.disk 1) 3. SELECT DISK * (በኮከቡ ፋንታ ሁለተኛው ትእዛዝ ላይ የለየነውን የፍላሽ ቁጥር    እናስገባለን) 4. CLEAN (በዚህ ጊዜ ፍላሹ ላይ ያለውን ማንኛውም ነገር ያጠፋዋል) 5. CREATE PARTITION PRIMARY (ለፍላሹ ይዘት ይፈጥራል) 6. SELECT PARTITION 1 7. ACTIVE (ይህ ፍላሹን ዝግጁ ያደርገዋል) 8. FORMAT FS=FAT32 Quick (ይህ ፋላሹን በጥልቀት በመሰረዝ በውስጡ ያሉትን ማንኛውም ቫይረስ ወይም ሌላ ችግር ያጠፋል። ሂደቱ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ እስከሚጨርስ ወይም 100 % እስኪሞላ  በትዕግስት እንጠብቀዋለን) 9. ASSIGN (አዲስ ለፈጠርነው ፍላሽ የፊደል ስም ይሰጥልናል) 10. EXIT (ፕሮሰሱን ይጨርስልናል) አሁን አዲሱን ፋላሻችንን መንቀልም ሆነ መጠቀም እንችላለን። ይህንን መንገድ በመጠቀም ማንኛውንም ቫይረሱ ያለበት ፍላሽ ማስተካከል እንችላለን። 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬