cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

👉ልብ ላላሉ ልቦች❤️❤️ A channel for those who have hearts

አብዛኞቻችን አላህ በሰጠን ኒዕማ እናስተባብላለን ግን ልብ ሳንል ቀርተን እንጂ የምርም እኛን ይህን ያህል የሚያስጨንቅ ሆኖ አይደለም <<ልብ ላላሉ ልቦች>> ተውበትን ናፋቂ ለሆኑ አስታያየት ሲኖራችሁ 👇 @Adem_sey @Adem_sey https://t.me/+T1aUr_SLNGAxOTk0 መልካም ንባብ ከመልካም ግኒዛበ ጋር ውድ የቻናላችን አባሎች

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አቡ በክር ቢን አብደላህ እንዲህ ነበር ሽማግሌ ሰው ሲመለከት ይህ ከኔ ይሻላል አላህን ከኔ በፊት ተገዝቷል ይል ነበር። ወጣት ሲመለከት ደግሞ ይህ ከኔ ይሻላል እንደኔ ብዙ ወንጀል አልሰራም ይላል። ከዛም በተጨማሪ እንዲህ ይል ነበር አደራችሁን ትክክል ብትሆኑ በምትመነዱበት ብትሳሳቱ በማትቀጡበት ጉዳይ እሱም መልካም ጥርጣሬ (ሁስነ ዘን) ተጠንቀቁ‼️ ትክክል ብትሆኑ ከማትመነዱበት ብትሳሳቱ ከምትቀጡበት ጉዳይ።እሱም በሰዎች ላይ መጥፎ መጠርጠር ነው።(ሱአ ዘን) (ሂልየቱል አውልያ 2/226) ኢማሙል አውዛኢ እንዲህ ይላል ሙእሚን የሆነ ሰው ትንሽን ይናገራል ብዙ ይሰራል ሙናፊቅ ግን ብዙ ይናገራል ትንሽ ይሰራል [7/125] ? قـــال الإمام ابن القيم رحمه الله: التَّوْبَةُ هِيَ حَقِيقَةُ دِينِ الْإِسْلَامِ ، وَالدِّينُ كُلُّهُ دَاخِلٌ فِي مُسَمَّى التَّوْبَةِ وَبِهَذَا اسْتَحَقَّ التَّائِبُ أَنْ يَكُونَ حَبِيبَ اللَّهِ ، فَإِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ التَّوَّابِينَ وَيُحِبُّ الْمُتَطَهِّرِينَ . ? مدارج السالكين ٣١٣/١) ኢማም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላል ❐ ተውበት የዲነል ኢስላም ሀቂቃው ነው።ዲን የሚባለው በጠቅላላ ተውባ ውስጥ ይገባል። ስለዚህም ነው ተውባ የሚያደርግ ሰው የአላህ ወዳጅ ለመሆን ተገቢ የሆነው። አላህ ተውባ ሚያደርጉትን ይወዳል ሚጥራሩትንም ይወዳል። መዳሪጁ ሳሊክን [1/313 ኢብን ሀጀረል አስቀላኒ እንዲህ ይላል ـ رحمــﮧُ اللَّـﮧُ تعالـــﮯـ ➠ በራስህ ላይ ያለህ መጥፎ ጥርጣሬ እንዲሁም ወንጀል ማብዛትህ አላህን ከመለመን እንዳይከለክልህ እሱኮ የኢብሊስን ዳእዋ እንኳን ተቀብሏል። ጌታዬ ሆይ እስከሚቀሰቀሱበት ቀን አቆየኝ ባለ ግዜ አንተ ከሚቆዩት ነህ አለው። لا يمنعنّك سوء ظنك بنفسك، وڪثرة ذنوبك أن تدعو ربك فإنه أجاب دعاء إبليس حين قال : رب فأنظرني إلى يوم يبعثون ؛ قال إنك من المنظرين. ??فتــح البــــاري: [١٦٨/١١] ሸይኩል ኢስላም ኢብን ተይሚያ እንዲህ ይላል رحمــہ اللـہ تعــالــﮯ : ☜በሴት ልጅ ላይ ከአላህ ሀቅ እና ከመልእክተኛው ሀቅ በሗላ ከባሏ ሀቅ የሚበልጥ ምንም ሀቅ የለም።
إظهار الكل...
Photo unavailable
ወዳጆቼ አባቴ ምን ሲል ይመክረኛል መሰላችሁ ፦ ልጄ ሁሌም ቢሆን ልክ እንደ ጀልባ ሁኝ። ጀልባ በውሀ ላይ ሲጓዝ ማዕበል ሲነሳበት መሪው ሁሌም ማዕበሉን ተጠቅሞ ወደሚፈልግበት ይደርሳል። ማዕበል የጀልባዋን ፍጥነት ይጨምረዋል። ነገር ግን ከደነገጠች ሰብሮ ይጥላታል። እናም ሁሌም ጀልባ ለማዕበል ቀለል ማለት አለባት አለኝ። 👉እናም አንተም በህይወትህ ላይ የቱንም ያህል ችግር እና ፈተና ቢመጣ አትደንግጥ ቀለል በል። የትኛውም ፈተና እና ችግር ወደፊት እንድትስፈነጠር ይሆኑሀል አለኝ። እውነት በህይወቴ ከማረሳቸው የአባቴ ምክሮች ውስጥ አንዱ ነው። እናም ችግር ሲመጣ ቀለል ማለትን እወዳለው። ብዙ ሰው ችግር እና ሀዘን ሰበረኝ የሚለው ሰባሪ ችግር ስላለ ሳይሆን እኛ እኛ ለችግሩ የቀረብንለት አቀራረብ ነው። ስለዚህ የኔም አባት ለእናንተ አባታችሁ ይሁንና ምክሩን ተቀበሉት። ልክ እንደ ጀልባ ሁኑ። ውሀ ላይ ያለች ጀልባ ማዕበል መቼ እንደሚመጣ አታውቅም ግን አንድ ነገር ታውቃለች ማዕበል እሚባል ነገር እንዳለ። እናንተም በህይወት እስካላችሁ ድረስ ችግር መቼ እንደሚመጣ አታውቁም ነገር ግን አንድ ነገር ታውቃላችሁ ችግር እሚባል ነገር እንዳለ። ስለዚህ በየትኛውም ችግር ለመውደቅ አትዘጋጁ። አሻግራችሁ ለማለፍ እንጂ። 🧝🧝🧏🧏‍♀🧏🧏‍♀ 🍁❤️!!!
إظهار الكل...
Photo unavailable
ወዳጆቼ አባቴ ምን ሲል ይመክረኛል መሰላችሁ ፦ ልጄ ሁሌም ቢሆን ልክ እንደ ጀልባ ሁኝ። ጀልባ በውሀ ላይ ሲጓዝ ማዕበል ሲነሳበት መሪው ሁሌም ማዕበሉን ተጠቅሞ ወደሚፈልግበት ይደርሳል። ማዕበል የጀልባዋን ፍጥነት ይጨምረዋል። ነገር ግን ከደነገጠች ሰብሮ ይጥላታል። እናም ሁሌም ጀልባ ለማዕበል ቀለል ማለት አለባት አለኝ። 👉እናም አንተም በህይወትህ ላይ የቱንም ያህል ችግር እና ፈተና ቢመጣ አትደንግጥ ቀለል በል። የትኛውም ፈተና እና ችግር ወደፊት እንድትስፈነጠር ይሆኑሀል አለኝ። እውነት በህይወቴ ከማረሳቸው የአባቴ ምክሮች ውስጥ አንዱ ነው። እናም ችግር ሲመጣ ቀለል ማለትን እወዳለው። ብዙ ሰው ችግር እና ሀዘን ሰበረኝ የሚለው ሰባሪ ችግር ስላለ ሳይሆን እኛ እኛ ለችግሩ የቀረብንለት አቀራረብ ነው። ስለዚህ የኔም አባት ለእናንተ አባታችሁ ይሁንና ምክሩን ተቀበሉት። ልክ እንደ ጀልባ ሁኑ። ውሀ ላይ ያለች ጀልባ ማዕበል መቼ እንደሚመጣ አታውቅም ግን አንድ ነገር ታውቃለች ማዕበል እሚባል ነገር እንዳለ። እናንተም በህይወት እስካላችሁ ድረስ ችግር መቼ እንደሚመጣ አታውቁም ነገር ግን አንድ ነገር ታውቃላችሁ ችግር እሚባል ነገር እንዳለ። ስለዚህ በየትኛውም ችግር ለመውደቅ አትዘጋጁ። አሻግራችሁ ለማለፍ እንጂ። መልካም ምሽት እወዳችሁዋለው😘😘😘 🍁❤️!!!
إظهار الكل...
❤️❤️❤️❤️
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ስለ ህይወት ከጠየቁሽ እንዲህ በያቸው በዩሱፍ ዉበት በአባቱ ሀዘን በወንድሞቹ ክህደት ላይ ናት ብለሽ መልሺላቸው ። @❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
إظهار الكل...
✋አትቆጣ (ረሱል ﷺ ) ‼️ "በቁጣ መንፈስ ውስጥ ስትሆን ከንግግር ተቆጠብ ፤ ምናልባት የምትናገረው ትክክል ሊሆን ይችላል ፤ የምተገልፅበት መንገድ ግን በእርግጠኝነት ስህተት ነው " ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )
إظهار الكل...
ጀለስ ጦዞ ክላስ ገብቶ አስተማሪው Presentation አቅርብ ሲለው . በትሪ ነው በሳህን😌😌
إظهار الكل...