Melkam wetat 2013
Power of the word, Demonstration of power, Prophecy, Healing, Worship, and more.... "Preaching Christ and his finished work to the Nations" 📖 ወንጌል ይለውጣል 📖 @melkam_wetat_2013_M @official_Marsil_TV
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
202
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
🐑🐓🐑🐓🐂🐏🐐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️
💛የኔ ሁሉ ነገር💛
❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚
የዘንድሮው የ ገና በአል 🐑🐑🐑🐑🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓
😊የደስታ
😌የጤና
🤑የብልጽግና
😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
🐓ይሁንልክ/ሽ/
❤️🐑🐑🐑🐏🐏
💛🐓🐓🐓🐓🐓
💚🥛🥛🥛🥛🥛🍛🍛🍛🍛
ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል
70be28e90e9eaf07fba411743cab85ce.mp44.57 MB
9edc651e09a62ce81f0b45cc41939b26.mp44.12 MB
. 💖ለካ አለመበደል ይቻላል💖
# እንዴት??? እንዴት ማለት ጥሩ
"#አንተን_እንዳልበድል፥ #ቃልህን_በልቤ_ሰወርሁ "
(መዝሙረ ዳዊት 119: 11)
#ቃሉ በልባችን #በሙላት ሲኖር በደልን ይከለክላል ።
ለአንድ ሰው #መጠንከር ሆነ #መልፈስፈስ ምክንያት: #የሚመገበው ቀዳሚ ድርሻ ይይዛል፡፡
ለምሳሌ #የታሸጉ (processed) ምግቦች ለበሽታ ያጋልጣሉ ይላሉ የጤና ባለሞያዎች፡፡
በምትኩ ደግሞ #ፍሬሽ የሆነ መብል፡ በተለይ እንደ ፍራፍሬ #ጤንነትህ_እንደተጠበቀ ያቆያል አሉ፡፡
አሁን ልብ #ልትሉልኝ የምፈልገው ነገር፡ #ጤንነትህ የሚወሰነው #ስለበላህ ሳይሆን፡ #የምትበላው_መብል_መርጠህ ሲሆን ነው፡፡ አገኘሁ ብለህ ስታግበሰብስ፡ የተግበሰበሰ በሽታ ያጠቃሃል፡ አሉ፡፡ እኔም በዚህ ሃሳብ እስማማለሁ፡፡
ስለዚህ #ጤኔኛ_ሆነህ_ለመሰንበት የምትበላው መብል መርጠህ እንደሆነ ሁሉ እንዲሁ #በክርስትና_ለመሰንበት የምትበላው #ቃል የተመረጠ መሆን አለብህ፡፡
መዝሙረኛው " እንዳልበድል ቃልህ በውስጤ ሸሸግኩ" ይላል፡፡
አንድ ሰው #የሚበድል_ከሆነ፡ በውስጡ የተሸሸገው ቃል #ከእግዚአብሔር_አይደለም ፡፡
ወንድምህ አስጨንቀው፡ አዋርደው፡ ተቸው፡ አጎሳቁለው፡ አቅልለው ....... ወዘተ የሚል የእግዚአብሔር ቃል የለም፡፡
ስለዚህ ወዳጄ እኔ ሆዴ ጫካ አይደለም፡ ያየሁት የሰማሁት ፊት ለፊት ነኝ፡ ብለህ እንዳገኘህ የምታወራ ከሆነ፡ #የበጎ_ህሊና_ትርጉም አልገባህምና።
የበጎ ህሊና ትርጉም አልገባህም ማለት ደግሞ፡ ልክ "መርከብ አለ መሪ" እንደማለት ነህ፡ ይልሃል መጽሐፍ ቅዱስ፡፡ (1ኛ ጢሞ 1 : 18-19)
ስለዚህ ገና የእግዚአብሔር ቃል አልገባህምና study your bible. አንድ ሰው #በተረዳው መጠን ይመላለሳል፡፡ ክርስትና ማለት ደግሞ አንዴ #አድገህ_የምትጨርሰው ነገር ሳይሆን ዘወትር #እያደግክ_የምትቀጥለው ህይወት ነው፡፡
ስለዚህ ዘወትር እንደ ኪሎሜትር ድንጋይ አንድ ቦታ ብቻ ተተክለህ፡ የማትንቀሳቀስ ከሆነ፡ ወዳጄ እነግርሃለሁ፡ መንፈሳዊ ጤንነትህ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው።
ስለ ሰው ሲወራ ጆሮህ ቀጥ፡ ቀጥ የሚል ከሆነ፡ እነግርሃለሁ ወራጅ ቀጠና ላይ ነህ፡፡
የእግዚአብሔር ቃል በውስጥህ ስለሌለ ነው፡፡ ሌላ ምንም ተጨማሪ መገለጥ የለውም።
"ወድቀህ ስገድልኝ" ሲለው "ለእግዚአብሔር ስገድ ተብሎ ተጽፏል" ብለህ መመለስ ካልቻልክ፡ እገሌ አጥፍቷል ስትባል "የሚምሩ ይማራሉ" ብለህ የወደቀው ማንሳት ካልቻልክ ይልቁንስ አብረህ የምትዶልት ከሆነ፡ ወረጅ ቀጠናህን ማንም አይነካብህም፡፡
ኢየሱስ እኮ ጴጥሮስ እንደሚክደው፡ ይሁዳ እንደሚሸጠው ቢያውቅም እንኳን ሁሌ አብሯቸው ነበር የሚሆነው፡፡ የሁሉም እግር ዝቅ ብሎ አጥቦ ነው፡፡ ይሁዳ ሌባ እንደነበረ እንኳ ዮሐንስ ነው የጻፈው እንጂ ኢየሱስ ምንም አላለም፡፡
የተወደዳችሁ ወዳጆቼ፡ እግዚአብሔር በድላችሁ ሰውንም ከምታሳዝኑ፡ ቃሉ በውስጣችሁ ሸሽጉት፡፡
ሐሜት ከቀደመህ፡ ቃል የለህም ማለት ነው፡ ነገር: ነገር የሚልህ ከሆነ፡ ቃሉ በውስጥህ የለም ማለት ነው፡፡
"፤ አንተን እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ። "
(መዝሙረ ዳዊት 119: 11)
ስለዚህ ቃሉ በውስጣችሁ ሸሽጉት፡፡
ተባርካችኋል።
💽የማንን ሙሉ አልበም ይፈልጋሉ?
📀ሐና ተክሌ➖ሀብተ ሰማይ ቁ3
📀የኤፍሬም አለሙ➖ኢየሱስ ቁ.4
📀የከፋ ሚደቅሳ➖የእኔ መልካም ቁ.7
📀የዳንኤል አ/ሚካኤል➖ልዘምር ቁ.7
📀የታምራት ሀይሌ➖ወንዲም ጋሸቁ.13
📀የተከስተ ገትነት➖መጀመሪያቁ.6
📀የሱራፌል ሐ/ማርያም➖ምስጋና ሆ ቁ.1
📀የአይዳ አብራሃም➖የነፍሴ ሐሰት ቁ.2
📀የታጋይ ወ/ማሪያም➖ይሰራልቁ.4
📀የዳዊት ጌታቸው➖በምህረቱቁ.2
📀የሳምራዊት ሲዛር➖የእኔ ዓለሜቁ.1
📀የቁምነገር መሳፍንት "Kemi"➖መስተወትቁ.2
🍀የሌሎችም መዝሙሮች
ለማግኘት 👇 PLAY ይበሉት
የዜማ Tube 🎵●━━━━━━─────── ⇆◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤㅤ↻
🇪🇹በአጭር ጊዜ ተወዳጅነት ያገኘ ብቸኛ የክርስቲያን የቴሌግራም ቻናል🇪🇹
ከ55k በላይ ያለው👇link በመንካት ይቀላቀሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFiFyZYA_RDhzDin-g
የዜማ Tube™
በዜማ➡️ያመሰግኑ ነበር ሐዋ 16: 25 እኛ ባማሬ ቅኔ ለጌታ እንዘምራለን 👇 አዳዲስ መዝሙሮች ቆየት ያሉ አልበሞች መንፈሳዊ ግጥሞች ተከታታይ ትምህርቶች Subscribe 👇
https://www.youtube.com/channel/UCbE4TD9FseEEmZB1_hcw9EQመዝሙር ለመላክ👉 @IsaacDa_bot ለማስታወቂያ ስራ👉 @Marcilpromo_bot አስተያየት መስጫ👉 @Yezema_Tube_bot
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.