cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Living stone

Gospel Service

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
198
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#አምላክህም እግዚአብሔር ወድዶሃልና እርግማኑን በረከት አደረገልህ።” — ዘዳግም 23፥5 “Nevertheless the LORD thy God would not hearken unto Balaam; but the LORD thy God turned the curse into a blessing unto thee, because the LORD thy God loved thee.” — Deuteronomy 23፥5 (KJV) @servant_kefa
إظهار الكل...
00:59
Video unavailableShow in Telegram
11.09 MB
“እስራኤል ሆይ፥ ምስጉን ነህ፤ በእግዚአብሔር የዳነ ሕዝብ እንደ አንተ ማን ነው? እርሱ የረድኤትህ ጋሻ፥ የከፍተኛነትህም ሰይፍ ነው። ጠላቶችህም ይገዙልሃል፤ አንተም ከፍታቸውን ትረግጣለህ።” — ዘዳግም 33፥29 @servant_kefa
إظهار الكل...
“እግዚአብሔር (ያህዌ) ስለ እናንተ ይዋጋል፤ እናንተ ያለባችሁ መታገሥ ብቻ ነው።” — ዘጸአት 14፥14 (አዲሱ መ.ት) “Amma Waaqayyo isiniif in lola, isin gabii argadhaa!" jedhe.” — Bau. 14፥14 @servant_kefa
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#መንፈሳዊ_ዓለም_ላይ_ወጣት_ስለሆንን_ብርቱ መሆን አንችልም ምክንያቱም መንፈሳዊ ዓለም በምድራዊ ሃይል ስለ ማይነቃነቅ !!! #ኃይል አንድን ነገር የማንቀሳቀስ(የማንሳት)ስርዓት ነው #ብዙ የመፅሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ቢኖርም ጥቂቱን ላዉጋችሁ ትንቢተ ኢሳይያስ 11:2 ላይ ከ7ቱ የእግዚአብሔር መናፍስት አንዱ ሆኖ ተገልጧል ይህ የኃይል መንፈስ በኢየሱስ ላይ ነበር ኢየሱስ (በተሥጎ) ወራት በሃይል እና በሥልጣን ያደርግ ነበር ለዚህም ነው በምንም ያልተሸነፈው አይዟችሁ እኔ ዓለምን አሸንፌያለሁ ብሎናል እኛም በተሸነፈዉ ዓለም ላይ የበላይ የምንሆነው በእርሱ መንፈስ ብቻ ነው #ኢየሱስን የምድር ሃይል አላስቆመዉም #ኢየሱስን የኃጢአት ሃይል አላስቆመዉም #ኢየሱስን የሞት ሃይል አላስቆመዉም ታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ —በሮሜ 8፥11 “ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።” @Servant Kefa living stone @servant_kefa
إظهار الكل...
“አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።” — ቆላስይስ 2፥15 🔥🔥🔥 @servant_kefa
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.