cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

❤️Orthodox❤️ (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ)

መንፈሳዊ ስእሎች መዝሙሮች ሀይማኖታዊ ትምህርቶ አስተማሪ ጥቅሶች

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
196
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

05:25
Video unavailableShow in Telegram
61.35 MB
ምጽዋት የፊት መብራት ናት "ምጽዋት የፊት መብራት ናት፡፡ አንድ ሰው በጨለማ ሲጓዝ ከኋላው መብራት ቢያበሩለትም እንኳ ከፊቱ የሚቀድመው የገዛ የአካሉ ጥላ እንቅፋት እየሆነበት ይጥለዋል፡፡ ወደ ፊት ያለውን መንገድ አጥርቶ እያየ ያለ ስጋት ለመሄድ እንዲችል የግድ የፊት መብራት ያስፈልገዋል፡፡ ጾም፣ ጸሎት እና ሌሎች መንፈሳዊ ትሩፋት እንደ ኋላ መብራት ናቸው፡፡ የፊት መብራት የተሰኘች ምጽዋት ካልታከለችባቸው እነዚህ ብቻቸውን ዋጋን አያሰጡንም፡፡ ከምጽዋት በላይ ታላቅ ነገር እንደሌለ ልንረዳ ይገባል፡፡ ዓለም ሁሉ ከነበረበት የበደል ዕዳ የዳነው ቸር እረኛ በሆነው በመድኃኔ ዓለም በአካሉ ምጽዋትነት (በሥጋው በደሙ መሰጠት) ነውና!" #አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ
إظهار الكل...
"በዕውቀታችሁ፣ በሐሳባችሁ፣ በገንዘባችሁ የቤተክርስቲያናችሁን ገመና ሸፍኑ። አብረን እንስራ፣ አብረን እንመካከር፣ መካሰሱ፣ ለሚዲያ ማብቃቱ ቤተክርስቲያንን እየጠቀማት አይምሰላችሁ። ወጥተው ቤተክርስቲያን ከጎዱት ይልቅ የምትቆረቆሩ መሳዮች እማታስቀድሱ፣ እማትቆርቡ፣ እንደ አስቀዳሺ፣ እንደ ቆራቢ ገዷችሁ የምትናገሩ የምትመስሉ መድረኩን፣ ሚዲያውን አገኘን ብላችሁ ስለ ቤተክርስቲያናችሁ ገመና ብዙ የምትጽፉ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ልታስቡበት ይገባል። ልናስብበት ይገባል።" (#የክብር_ዶክተር_ብፁዕ_አቡነ_ኤርምያስ)
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ንግስተ ሰማያት ወምድር ❤ማርያም ድንግል❤ ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ .....ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ! የሰማይና የምድር ንግስት የህንሽው ቅዱስተ ቅዱሳን ድንግል ማሪያም ያንች ፅጌ ተፈፀመ
إظهار الكل...
ንግስተ ሰማያት ወምድር ❤ማርያም ድንግል❤ ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ .....ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ! የሰማይና የምድር ንግስት የህንሽው ቅዱስተ ቅዱሳን ድንግል ማሪያም ያንች ፅጌ ተፈፀመ
إظهار الكل...
04:04
Video unavailableShow in Telegram
17.11 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.