cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የደሴ ከተማ አሻዒራና ማቱሪድያ ዐቂዳ ተከታይ ወጣቶችና ታዳጊዎች

አላማችን🔝 የተሻለ አመለካካት ያለውና ለድኑ ትኩረት የሚሰጥ ኡማህ / ትውልድ ተፈጥሮ ማየት ነው 🙏

إظهار المزيد
1 445
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#እንደ_አዲስ_ከፍታ  ዝክረ-ሰበዛት #ዑስማንያዎች በአስ-ሱናህ የቴሌቭዥን ቻናል በሚስኩ ሱናህ የመዝናኛ ዓውድ እጅ-ከምን… ዘውትር እሁድ ምሽት  2:00 ሰአት እንዲሁም በድጋሚ ኸሚስ ምሽት በ2:00 ይጠብቁን የአሱናህ ቲቪ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ሊንክ ነው ሰብስክራይብ በማድረግና በማስደረግ እንዝመት👇 https://youtube.com/@as-sunnahtvofficial-2559?si=6zeSQhsCjub6QKrt
إظهار الكل...
Advert ej kemin.mp442.76 MB
ድብቁ አጀንዳ ሲጋለጥ// ክፍል 2 // እኛም ስንሰማው ደንግጠናል! https://youtube.com/watch?v=fhuxHwVWCUE&si=EC4ZHScuZjy7OL0K
إظهار الكل...
ድብቁ አጀንዳ ሲጋለጥ// ክፍል 2 // እኛም ስንሰማው ደንግጠናል!

ህዝበ ሙስሊሙን ያለምንም ሃፍረት አዋርደዋል ከባድ ቅጥፈት ፈፅመዋል ሰብስክራይብ በማድረግ የዙመር ቤተሰብ ይሁኑ

«በጣም ነውኮ የምናመሰግናችሁ 🥰 " አሏህ ያክብርልን» እንወዳችሗለን በሉ ዛሬ ምሽቱን አንድ ትልቅ ስራ በጋራ ሰርተን እውን እናድርግ #ሚዲያችን_ዙመር በዩቲዩብ ቻናሉ ለ 4k subscreber 30 ሰው ብቻ ነው የቀረው ዛሬ የአሏህ እግዛ ከኛ ጋ ከሆነ ሞልተነው እናድራለን ኢንሻአሏህ  💪💪💪 በሊንኩ 👉 https://linktw.in/rQNCGN እየገባን ሰብስክራይብ ያላደረግን በማድረግ ያደረግን ደግሞ ሼር እያደረግን ያላደረጉ ጓደኞቻችንን እየገቡ እንዲያደርጉልን እንጠይቃቸው ሰብስክራይብ ስታደርጉ የደውል ምልክቷንም እያበራን አህባበነል ኪራም😍 ከእናንተ ጋ ሆነን ህልም የሚመስሉ ነገራቶችን ሁሉ እውን እናደርጋለን ኢንሻአሏህ #ሼር ማድረግ አንርሳ ውዶች الله يبارك فيكم نشكركم شكرا جزيلا #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ https://youtube.com/@zumertube2666
إظهار الكل...
#የኢሻ አውራድ በዳና ሀሪማ #አዝካር ጭልጥ አድርጎ ይወስዳል ዱንያን ያስረሳል አሏህ ያግራልን https://youtube.com/watch?v=PZpyPpHcWpk&si=se8CIwqptkGWls8O
إظهار الكل...
የኢሻ አውራድ በዳና ሀሪማ #አዝካር ጭልጥ አድርጎ ይወስዳል ዱንያን ያስረሳል አሏህ ያግራልን

በዙመር ቲዩብ ተዘጋጅቶ የቀረበ መሰል የሀገራችን መሻይኾች ስራ እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ

👍 1
ለመጀመሪያ ጊዜ ልዩ የውድድር መድረክ በዙመር የፌስቡክ ፔጅ ሊካሄድ ነው እንዳያልፋችሁ ከወዲሁ በሊንኩ እየገባችሁ የዙመርን ፔጅ follow like & share በማድረግ መረጃዎችን ተከታተሉ https://www.facebook.com/ahbabu275
إظهار الكل...
የሌላችሁ እየተቀላቀላችሁ follow, like & share ማድረግ አትርሱ ልዩ መድረክ ነው የሚሆነው ኢንሻ አሏህ ያውና ሊንኩ https://www.facebook.com/ahbabu275
إظهار الكل...
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር #አዲሱ Up date የተደረገው የሚዲያችን ዙመር ሎጎ ይሄን ይመስላል እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን ከአሚሮች ጋ ውይይትና ምርጫ ካካሄድን በሗላ ፀድቋል ያውና ይፋ አድርገናል😍😍😍 ከዛሬዋ እለት ጀምሮ ዙመርን በተለያዩ ማህበራዊ ገፆቹ በዚህ ፕሮፋይል ታገኙታላችሁ። አሏህ ሲር ያለው መልካምን ነገር ሁሉ የሚዲያችንንም እድገት የምናይበት አሏህ ያድርግልን። መላው የዙመር ወዳጆች ይህን መልእክት ሼርና ምስሉን ፕሮፋይል በማድረግ እንድታስተዋውቁና ለመላው የዙመር ወዳጆች እንድታደርሷቸው ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን። የሎጎ ቅያሬ የተደረገበትን ምክናያቶች እናሳውቃለን ስለ ሎጎው ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚህ 👉 @attach_zumer በኩል በቴሌግራም ልታደርሱን ትችላላችሁ እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን !!! #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ በዩቲዩብ : https://youtube.com/@zumertube2666 በቲክቶክ : https://www.tiktok.com/@zumer_medresa?_t=8cMpfD0fSJZ&_r=1 በቴሌግራም : https://t.me/zumer_eslamic_media በፌስቡክ : https://www.facebook.com/ahbabu275
إظهار الكل...
ሰበር… ብንለው አያንስበትም ይሄን ዘመቻ ሁሉቻችሁም ተቀላቅላችሁ ማየት የሚስደስተው ስንት ሰው አለ መሰላችሁ እስኪ የት አላችሁ እናንተ የብዙዎች ደስታ ምንጮች ሆይ ቪዲዮውን ክፈቱና እዩት ከዚያ በቀ ታ ወደ ትግበራ እናመሰግናለን በሊንኩ ገብተው ዙመር ቲዩብ ሲመጣልዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ /ዩቲዩብ ላይ ገብተው ዙመር ቲዩብ ብለው ሰርች ሲያደርጉ ያገኙታል ስለተሳተፉ እናመሰግናለን አሏህ ያክብርልን https://youtube.com/@zumertube2666?si=A0Vogembxv7HDvEr
إظهار الكل...
video.mp43.48 MB
የዛሬውን ጉድ ተመልከቱ👏👏 የነቢ መውሊድ ሁሌም ይለያል የዘንድሮው ግን እጅጉን ይለያል ውድ የዙመር ቤተሰቦች በዩቲዩብ ገፃችን የዛሬውን ፕሮግራም ክፍል 1እና 2 ለቀንላችሗል በሊንኩ እየገባችሁ አሽቁልን ሰብስክራይብ ማድረግን እንዳትረሱ ሹክረን https://youtube.com/watch?v=WS0dfZ8J8p0&si=LPQP7IIFzd9V-dEo
إظهار الكل...
video.mp42.09 MB
#ኸሚሳችሁን_በዚህ_ሀድራ ምቅ ደመቅ አድርጉት ይለይባችሗል ብሰማው የማልጠግበው ሸውቅን እየጨመረ ዢው አድርጎ ከረውዷው የሚወስድ ልዩ ሀድራ ጀባ #zumer_tube https://youtube.com/watch?v=qmPXXX9Yv2o&si=Q8e20EGZwPGEyPqN
إظهار الكل...
ብሰማው የማልጠግበው ሸውቅን እየጨመረ ዢው አድርጎ ከረውዷው የሚወስድ ልዩ ሀድራ ጀባ #zumer_tube

ሼር በማድረግ ይሄን ልዩ ሀድራ ለወዳጅዎ ይጋብዙ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.