Joseph Math Tutor
الذهاب إلى القناة على Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
إظهار المزيد2 193
المشتركون
+324 ساعات
+187 أيام
+30530 أيام
أرشيف المشاركات
2 193
👉 ከነገ ጀምሮ 1⃣8⃣5⃣0⃣ አከባቢ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ አዳማ ይገባሉ ! ነባር ተማሪዎችም የሚያስፈልጋችሁን ድጋፍ ሁሉ ለማድረግ አለን ይላሉ ። ጥንቃቄ ማድረግ እንዳትረሱ !
መልካም መንገድ ይሁንላችሁ !
በሰላም ግቡ ❤️
@yoquestion21
2 193
Repost from Joseph Math Tutor
Applied mathematics I 4 credit hour ይዟል
HPE ሜዳ ላይ ነው የምትሰሩት no grade
ሌሎቹ ሁሉም 3 credit hour
2 193
Repost from Joseph Math Tutor
የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች
1. Applied Mathematics I
2. General Physics
3. General Chemistry
4. Logic and Critical Thinking
5. Civics and Ethics
6. Communicative English I
7. Introduction to programming - Python
8. HPE
Logic and Critical Thinking እና Civics and Ethicsኮርሶች ተማሪዎች የሚበዙ ከሆነ በተራበተራ ይሰጣሉ። የመጀመሪያ ሴሚስቴር ላይ logic የወሰደ ሁለተኛው ላይ Civics ይወስዳል ... vice versa.
ይ ቀ ጥ ላ ል . . .
@yoquestion21
2 193
ወደ ዩኒቨርስቲው ዋና ዋና ዶክመንቶችን የኢንትራንስ ሰርተፍኬት ፣ ትራንስክሪብት እና የስምንተኛ ክፍል ካርድ የምታስገቡት ID ካርድ ስትወስዱ ነው። ለመመዝገብ temporary ሰርተፍኬት በቂ ነው። ስለዚህ አትጨናነቁ። ID ካርድ እስከምትወስዱ የተወሰነ ጊዜ ይፈጃል። በዚያን ጊዜ ውስጥ የትምህርት ሚኒስቴር ሰርተፍኬት ይደርሳችኋል። ያኔ በኦርጅናሉ ሰርተፍኬት መመዝገብ ትችላላችሁ።
@yoquestion21
