cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

@Official Rica😘

In my life............ Debleklek yale........ Wezgebgeb yale........ Denberber yale............. Kezebzeb yale................. Ngr yelem............................ Alalem andu😝😂😂😂😂😂😂😂 Enantem gar endezaw.............. Contactme @Debleklk

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Sunday mood🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
إظهار الكل...
Repost from Islamic post
00:29
Video unavailableShow in Telegram
ማሻ አሏህ🙏👏ኡፍፍፍ ሙሐባቸው እሽቃቸው እንዴት እንደተመቸኝ አጠይቁኝ አሏህዬ ሴቶቻችንን እንደዚህ ሁል ጊዜ ነብዬን እንዲመዲሁ ተውፊቅህን ጀባቸው አሚሚሚንን😍😍❤️👏👏👏👏👏🙏🙏🙏መደደድ 👏👏👏 #ሼር_ሼር ይቀላቀሉን👇👇 @umer_semeredin @umer_semeredin
إظهار الكل...
4.00 MB
ሳታነቡት እንዳታልፉ አንዲት የፈረንሳይ ሴት አል-ጀዛይር ውስጥ የምትኖር እስልምናን ተቀበለች። ቤትሰቦቿ ሁሉም ሙስሊሞች አይደሉም ፈረንሳይ ውስጥ ነው ሚኖሩት; ከዚያን ቡሃላ በጠና ህመም ተያዘች በካንሰር ህመም ማለት ነው ; ከዚህ በፊት ሂዳ ምትታከምበት ዶክተር ጋር ሄዳ ስታናግረው ህመሟ በሰውነቷ ውስጥ እንደተሰራጨ እናም ይህ ማለት መዳን እንደማትችል ነገራት ትንሽ ቀን ብቻም እንደቀራት ጭምር ነገራት ከዛ ቡሃላ ሞት ብቻ ነው ብሎ; ይህንንም ቃሉን ጽፎ ፎቶዋንም ለጥፎ ሰጣት. ቤትሰቦቿ እንደታመመች ሲያውቁ እንዲህ አሉአት የጌታ ቁጣ ነው ወደ ቀድሞ ሀይማኖትሽ ተመለሺ እስላም ስለሆንሽ ነው ነው እስልምናን ከለቀቅሽ ጌታሽ ያድንሽ ይሆናል። እሷ ግን ያሉአትን ትታ በእስልምና ጸናች; ቤትሰቦቿም ፈረንሳይ ሂዳ ከአል-ጀዚራ የተሻሉ ዶክተሮች ። ከዛም ወደ ፈረንሳይ አመራች ቤትሰቦቿም ልትድን እንደማትችል አወቁ; መስለም ፈልጎ ለሚሰልም ሰውምክር ይሆን ዘንድም ቤትሰቦቿ ሰዎች በሚሰበሰቡበት ቦታ እየተዘዋወሩ እንዲህ ማለት ጀመሩ ይህ ወደ እስልምና የሚገባ ሰው ጀዛ ነው! ልጅቷ በጣም አለቀሰች ቤትሰቦቿ ያሰቡትን ባወቀች ጊዜ ወደ አል-ጀዚራ ተመልሳ ሞቷን መጠባበቅ ጀመረች በእልምናዋ ጸንታ ቁጭ አለች ።አንድ ለሊት አንድን ነገር አስተዋለች እሷ ከሞተች ምክር ይሆናል ላልተመከረ ሰው ደግሞ ማለትም እሷ የሞተችው እስልምናን ስለተቀበለች ነው ለሚሉት ለሀገሯ ሰዎች ። ለሊት ላይ ውዱእ አድርጋ መስገጃዋን አንጥፋ እንዲህ በማለት አላህን ለመነች( ያ አላህ እኔ ሞትን አልፈራም አንተንም መገናኘትን ነገር ግን እኔ ምፈራው እኔ ከሞትኩ ይሰድቡኛል እስልምናን ስለያዝኩኝ የሞተችው ብለው ሰዎችም እስልምናን ይፈራሉ; ያ አላህ አድነኝ ያንተን ቁድራክን እና ራህመትክን እንዲያውቁ ሰዎችም እኔ ምሳሌ ሁኛቸው እስልምናን እንዲቀበሉ እናም በኔ ምክንያት ከእስልምና እንዳይሸሹ ።ከዛም አንዳች ነገር ተሸፈነባትና ተኛች እስኪነጋ ድረስ ።በሁለተኛው ቀን አስር ላይ ምንም ህመም አልተሰማትም አወቀች ሞት እንደሆነ እናም ልትሞት እንደሆነ! !! ነገር ግን ምሽቱ ሲመጣ አልሞተችም ለሊቱን ቆመች እስከ ሱብሂ ድረስ አሁንም አልሞተችም ተገረመች አንድም ህመም አልተሰማትም ከዛም ወደ ቀድሞ ዶክተሯ ሆደች ። ዶክተሩም ሁሉንም ነገር ከመረመራት ቡሃላ ይዞት ወደ እርሷ ሄደ አንቺ ማነሽ አላት? እሷም እገሌ ነኝ የኔ ወረቀት አንተ ዘንድ አለ ። ዶክተሩም እንዲ አላት አረ አንቺ ሌላ ሰው ነሽ እዚህ ላይ የተጻፈው ስም አይደለም; ወረቀቱ ሚለው አንቺ በካንሰር ህመም እንደተያሽ ነው ሚናገረው ለመዳን እድል የሌለሽ አንቺ ግን በፍጹም ካንሰር የለብሽም ማነሽ አንቺ??? ለ አላህ ሱጁድ አደረገች አላህ በማላቅና በምስጋና ። "እስኪ የአላህን እዝነት እይ ባሮቹን እንዴት እንደሚሰማ" ። "ያአላህ ይህን መልክት ላስተላለፈ ወንጀሉን ማረው ልቦናውንም አስፋለት አምሩንም አቅልለት የነብዩንም ሃውድ አጠጣው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም" ። ከነበባቹ ቡሃላ ሱብሃነላህ ብለክ ሼርን ተጫን ወደ ሁሉም ግሩፕ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር መረጃ ፍትህ የተዛነፈባት ሀገር ሸይኽ ዑመር ኢማም እንዲሁ ሸይኽ ቃሲም ሸይኽ ታጁዲን በመንግስት ሀይሎች መታሰራቸውን ሰማን ። ☞መንግስት እኚህን የኡማውን እንቁ መሻይኾች አስሮ ህዝቡን ለማንበርገግ የሚያደርገውን ኢ–ዲሞክራሲያዊ ተግባር ከአሁን ሊገታ ይገባል
إظهار الكل...
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ 🔴አሰቸኩዋይ ዜና🔴 በአሁን ሰአት አሜሪካ ወሰጥ ቁርአንን እየቀየሩ ነው አዲሱ የተቀየረው የኪታብ ስም ሙሰለሱ ተወሂድ ይባላል በአሁን ሰአት በኩዋታር ወስጥ እየተከፋፈለ ስለሆነ ወደኛ እንዳይደርስ በተቻለን አቅም ዜናውን በማሰራጨት ለጀማሪ ቀሪዎች እንድረስላቸው እኛ የምንፈልገው አስልምናን ለመርዳትና ቁርአንን ከፍ ለማረግ ነው የውመል ቂያማ ሲደርስ ይሄን ሰምተህ(ሰምተሽ) ምን አረክ(አረግሽ) ተቡለን እንዳንጠየቅ ሼር እናርግ 🙏እባኮትን ቢያን ለ 30 ሰው ሼር ያድርጉ ሼር ሼር ሼር ሼር
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.