Adama jobs
✨ይህ ቻናል በአዳማ ከተማ አሰሪና ሰራተኛ በቀጥታ የሚገናኙበት ነው:: የስራ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ ያግኙን @bi_lii 📲 0910372039 ➡️ቻናሉን ለጓደኛዎ ያጋሩ @adamajobs
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Adama jobs
تُعد قناة Adama jobs (@adamajobs) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 083 مشتركاً، محتلاً المرتبة 3 956 في فئة الحياة الوظيفية والمرتبة 3 287 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 083 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 20 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 159، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 27.67%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.46% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 788 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 054 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 14.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“✨ይህ ቻናል በአዳማ ከተማ አሰሪና ሰራተኛ በቀጥታ የሚገናኙበት ነው::
የስራ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ ያግኙን @bi_lii
📲 0910372039
➡️ቻናሉን ለጓደኛዎ ያጋሩ @adamajobs”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 21 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الحياة الوظيفية.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 21 يوليو | +9 | |||
| 20 يوليو | +11 | |||
| 19 يوليو | +6 | |||
| 18 يوليو | +8 | |||
| 17 يوليو | +11 | |||
| 16 يوليو | +10 | |||
| 15 يوليو | +6 | |||
| 14 يوليو | +13 | |||
| 13 يوليو | +6 | |||
| 12 يوليو | +5 | |||
| 11 يوليو | +13 | |||
| 10 يوليو | +8 | |||
| 09 يوليو | +8 | |||
| 08 يوليو | +13 | |||
| 07 يوليو | +10 | |||
| 06 يوليو | +6 | |||
| 05 يوليو | +6 | |||
| 04 يوليو | +2 | |||
| 03 يوليو | +4 | |||
| 02 يوليو | +6 | |||
| 01 يوليو | +10 |
| 2 | ✅ ሆራ ፒስትሪ ካፊ ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 18-11-2018
📍አድራሻ፡ የድሮ አሮጌ መነሪያ ፓላስ ህንፃ ፊት ለፊት
📱0941412910
——————————————————
1) ሽያጭ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ: ዐ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
————————————————
2) አስተናጋጅ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ: ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
—————————————————
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 1 240 |
| 3 | ✅ ቡና የምታፈላ
🏭 የድርጅት: ሀገሬ ኮፊ
🕔ማብቅያ ቀን፡ 18-11-2018
📍አድራሻ፡ ፖስታ ቤት አካባቢ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
📱 0936078328
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 1 190 |
| 4 | ✅ የሒሳብ ሠራተኛ
🏭የድርጅት ስም፡ ሜላላ ቁርጥ ቤት
🕔ማብቅያ ቀን፡ 17-11-2018
📍አድራሻ፡ ፖስታ ቤት ጀርመን ሲቲ ሞል ጀርባ ናፍራን ሞል ስር
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ: ያለው/ ያላት
📱0911006400
# የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች።
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 1 170 |
| 5 | ✅ የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ
🏭የድርጅት ስም፡ ኮርሳ ሻምበል የአጣና ንግድ የግል ማህበር
🕔ማብቂያ ቀን፡ 16/11/2018
📍አድራሻ፡ ጀነራል ዋቆ ጉቱ(ፍቅር)አደባባይ በስተግራ በኩል 100ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ቀይ ህንፃ አጠገብ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 5 ዓመት
📱0908131339/ 0930768505
# የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ች።
# በሙያው በዲግሪ ከተመረቁ 5 ዓመት ልምድ ከዛ ውስጥ 2ቱን ዓመት በኃላፊነት የሰሩ።
# በሙያው በዲፕሎማ ከተመረቁ 7 ዓመት ልምድ ከዛ ውስጥ 3ቱን ዓመት በኃላፊነት የሰሩ።
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 1 520 |
| 6 | ✅ እናት ዳቦ እና ኬክ ቤት፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቂያ ቀን፡15/11/2018
📍አድራሻ፡ ፖስታ ቤት
📱0949384941/ 0974100099
—————————-
1) ፅዳት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
💰ደሞዝ: 5000
# የስራ ሰዓት ከጠዋት 12:00 - ማታ 12:00።
—————————-
2) ሽያጭ/ ሴልስ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4
💰ደሞዝ: 5000
# የቀን ስራ መግቢያ ከጠዋት 1:00- ማታ 1:00
# የማታ ስራ መግቢያ ማታ 12:00 -ጠዋት 2:00
—————————-
3). የኬክ ባለሙያ
🚻ፆታ፡ ሴት
🔢የተፈለጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 1 አመት
# የስራ ሰዓት ከጠዋት 12:00 -12:00
—————————-
4). አካውንታንት/ ሒሳብ ሰራተኛ
🚻ፆታ፡ ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
# በአካውንቲንግ ዲፕሎማ።
# መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት።
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 1 447 |
| 7 | ✅ ለገሰ ወርቁ ፒፒ ከረጢት ፋብሪካ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 17-11-2018
📍አድራሻ፡ በወንጂ ፈጣን መንገድ ድልድይ መግቢያ በስተቀኝ በኩል አላይድ ኬሚካል አጠገብ
📱0911253367/ 0931460641
————————————
1) ሲኒየር አካውንታንት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 1-2 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የትምህርት ተቋም በፋይናንስ እና አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያላት።
# ፒች ትሪ አካውንቲንግ መስራት የምትችል።
# ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕማ 2 ዓመት በፒፒ ከረጢት ፋብሪካ ለሰራ ቅድሚያ ይሰጣል።
————————————
2) ምርትኃላፊ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ 5 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
# የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ።
————————————
3) ሲኒየርኤሌክትሪሺያን
🚻ፆታ: ወንድ
🥇ልምድ፡ 5 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
# የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ትምህርት ተቋም በIMD ሌቭል 4 ያጠናቀቀ።
————————————
4) ሲኒየርሜካኒክ
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 2 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ትምህርት ተቋም በጄኔራል ሜካኒክ ሌቭል 4 ያጠናቀቀ ወይም ተመሳሳይ ት/ዘርፍ።
————————————
5) ሲኒየርሉም ኦፕሬተር
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 5 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል።
————————————
6) ሲኒየርቴፕላንት ኦፕሬተር
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 5 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል።
————————————
7) ሲኒየር ሽያጭ ሰራተኛ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 3 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ።
————————————
8) ሲኒየርስቶር ሰራተኛ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 5 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በሰፕላይ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ያላት።
————————————
9) ጥራት ቁጥጥር ኃላፊ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 5 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ 12 ክፍል እና ከዛ በላይ።
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 1 614 |
| 8 | @adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 1 800 |
| 9 | ✅ ሽያጭ
🏭የድርጅት ስም፡ የሴቶች ልብስ ቤት
📍አድራሻ ፡ 04 አካባቢ ጌቱ ህንፃ ላይ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
➡️ ለስራ ቦታው ቅርብ ብትሆን ይመረጣል
📲ስልክ: 0924394142
🚫ማብቅያ ቀን፡ 16-11-2018
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 2 354 |
| 10 | ✅ ጌም አጫዋች
🏭 የድርጅት ስም፡ PS game zone
📍አድራሻ ፡ ጥቁር አባይ
🚻ፆታ: ሴት
🎖ልምድ፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
💵ደሞዝ: 7000 ብር እንዲሁም በቀን የታክሲ 50 ብር
🔢ብዛት: 2
📲ስልክ: 0933364935
🚫ማብቅያ ቀን፡ 13/11/2018
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 2 570 |
| 11 | ✅ ድሬ ኢንተርናሽናል ሆቴል: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
📍አድራሻ፡ ወንጂ ማዞሪ አለፍ ብሎ
📲ስልክ: 0221119252/ 0221100381
————————————
1) Spa ሱፐርቫይዘር
🚻ፆታ: ሴት
🎖ልምድ፡ 3 ዓመት
🎓የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት
🎖ቢቻል ለሙያው ቅርብ የሆነ ስልጠና የወሰደች
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
————————————
2) መስተንግዶ
🚻ፆታ: ወንድ
🎖ልምድ: 2 ዓመት
🎓የትምህርት ደረጃ፡ ከቴክኒክ እና ሙያ ተቋም በሆቴል ማናጅመንት በደረጃ 2-4 እና ከዚያም በላይ።
🎖የሙያ ማረጋገጫ በሆቴል ኦፕሬሽን ሰርተፍኬት(COC 1-2)ያለው
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
————————————
3) ሼፍ ዲፓርቲ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🎖ልምድ: 2 ዓመት
🎓 የትምህርት ደረጃ፡ ከቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ከደረጃ 1-2 ከዚያም በላይ በምግብ ዝግጅት ሙያ የተመረቀ
➡️ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት(COC) ያላት/ያለው
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
———————————
4) ሪሴብሽን(እንግዳ ተቀባይ)
🚻ፆታ: ሴት
🎖ልምድ: 1 ዓመት
🎓የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቁ ዩኒቨርሲቲ በፍሮንት ኦፊስ/ በሆቴል እና ቱሪዝም/ B.A ዲግሪ ያላት
➡️በተጨማሪ ሴኔት የምትችል እና በቂ ዋስ ማቅረብ የምትችል።
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🚫ማብቂያ ቀን፡ 14/11/2018
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 2 672 |
| 12 | ✅ አስተናጋጅ
🏭 የድርጅት ስም፡ ኮፊ ሀውስ
📍አድራሻ ፡ አዳማ መብራት ሀይል ሰፈር
🚻ፆታ: ሁለቱም
🎖ልምድ፡ ያለው/ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
📲ስልክ: 0938938408
🚫ማብቂያ ቀን፡ 15/11/2018
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 1 950 |
| 13 | ✅ የማሽነሪ አምራች፣ ገጣሚና ቴክኒሻን
🏭የድርጅት ስም: ጥላሁን ኢንጂነሪንግ ኢንተርፕራይዝ (Tilahun Engineering Enterprise)
📍አድራሻ: አዳማ (ቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አቅራቢያ በሚገኘው ዎርክሾፓችን)
➡️የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት (Full-time)
💵 ደሞዝ: በስምምነት (ማራኪ)
👉ዋና ዋና የስራ ኃላፊነቶች፡
የማሽነሪ ዲዛይን ስዕሎችን (blueprints) አንብቦ ብረቶችን በጥንቃቄ መቁረጥ፣ መበየድና ማዘጋጀት
የላቲን (Lathe) ማሽን፣ ድሪል እና ሌሎች የዎርክሾፕ መሳሪያዎችን በመጠቀም ትክክለኛ መለኪያ ያላቸውን የማሽን ክፍሎች ማውጣት
የተሰሩ ማሽኖችን (የብሎኬት፣ የእህል መውቂያ፣ የመኖ ማቀናበሪያዎች ወዘተ...) መገጣጠም እና በጥራት መስራታቸውን መፈተሽ
🎖የሙያ መስፈርቶች፡
በጄነራል መካኒክስ (General Mechanics)፣ በማሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተያያዥ የቴክኒክ ሙያ የTVET ዲፕሎማ/ሰርተፊኬት ያለው ወይም በተግባር የታገዘ በቂ የስራ ልምድ ያለው
በማሽነሪ አምራች ዎርክሾፕ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
🔢የተፈላጊ ብዛት: 2 (ሁለት)
➡️ለማመልከት፡
ፍላጎትና ብቃቱ ያላችሁ ባለሙያዎች ከታች ባሉት ስልኮች በመደወል መመዝገብና ለዎርክሾፕ ተግባራዊ ፈተና ቀጠሮ መያዝ ትችላላችሁ፦
📲ስልክ: 0918919437 ወይም 0916681646
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 2 373 |
| 14 | ✅ የማሽነሪ አምራች፣ ገጣሚና ቴክኒሻን
🏭የድርጅት ስም: ጥላሁን ኢንጂነሪንግ ኢንተርፕራይዝ (Tilahun Engineering Enterprise)
📍አድራሻ: አዳማ (ቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አቅራቢያ በሚገኘው ዎርክሾፓችን)
➡️የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት (Full-time)
💵 ደሞዝ: በስምምነት (ማራኪ)
👉ዋና ዋና የስራ ኃላፊነቶች፡
የማሽነሪ ዲዛይን ስዕሎችን (blueprints) አንብቦ ብረቶችን በጥንቃቄ መቁረጥ፣ መበየድና ማዘጋጀት
የላቲን (Lathe) ማሽን፣ ድሪል እና ሌሎች የዎርክሾፕ መሳሪያዎችን በመጠቀም ትክክለኛ መለኪያ ያላቸውን የማሽን ክፍሎች ማውጣት
የተሰሩ ማሽኖችን (የብሎኬት፣ የእህል መውቂያ፣ የመኖ ማቀናበሪያዎች ወዘተ...) መገጣጠም እና በጥራት መስራታቸውን መፈተሽ
🎖የሙያ መስፈርቶች፡
በጄነራል መካኒክስ (General Mechanics)፣ በማሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተያያዥ የቴክኒክ ሙያ የTVET ዲፕሎማ/ሰርተፊኬት ያለው ወይም በተግባር የታገዘ በቂ የስራ ልምድ ያለው
በማሽነሪ አምራች ዎርክሾፕ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
🔢የተፈላጊ ብዛት: 2 (ሁለት)
➡️ለማመልከት፡
ፍላጎትና ብቃቱ ያላችሁ ባለሙያዎች ከታች ባሉት ስልኮች በመደወል መመዝገብና ለዎርክሾፕ ተግባራዊ ፈተና ቀጠሮ መያዝ ትችላላችሁ፦
📲ስልክ: 0918919437 ወይም 0916681646
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 1 |
| 15 | ✅ ጌም አጫዋች
🏭 የድርጅት ስም፡ PS game zone
📍አድራሻ ፡ ጥቁር አባይ እና ኮሌጅ
🚻ፆታ: ሴት
🎖ልምድ፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
💵ደሞዝ: 7000 ብር እንዲሁም በቀን የታክሲ 50 ብር
🔢ብዛት: 2
📲ስልክ: 0933364935
🚫ማብቅያ ቀን፡ 13/11/2018
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 1 011 |
| 16 | ✅ ሽያጭ (የቤት እቃ መሸጫ ሱቅ)
📍አድራሻ፡ 17 ገበያ ፤ ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ
🚻ፆታ: ሴት
🎖ልምድ: ያላት ቢሆን ይመረጣል
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
📲ስልክ: 0905309558
🚫ማብቅያ ቀን፡ 14/11/2018
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 208 |
| 17 | ✅ ጌም አጫዋች
🏭 የድርጅት ስም፡ PS game zone
📍አድራሻ ፡ ጥቁር አባይ እና ኮሌጅ
🚻ፆታ: ሴት
🎖ልምድ፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
💵ደሞዝ: 7000 ብር እንዲሁም በቀን የታክሲ 50 ብር
🔢ብዛት: 2
📲ስልክ: 0933364935
🚫ማብቅያ ቀን፡ 13/11/2018
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 932 |
| 18 | 📍አድራሻ : አዳማ ቆርቆሮ ወደ ወንጂ መንገድ አለፍ ብሎ በላይ አብ ኬብል ጀርባ
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 2 789 |
| 19 | 📍አድራሻ : አዳማ ቆርቆሮ ወደ ወንጂ መንገድ አለፍ ብሎ በላይ አብ ኬብል ጀርባ
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 2 709 |
| 20 | ✅ ካሜራ ማን እና ኤዲተር
🏭የድርጅት ስም: pixel production
📍አድራሻ : ቦሌ
🚻ፆታ : ሁለቱም
🎖የስራ ልምድ : ሰርቶ የሚያውቅ
💵ደሞዝ: በስምምነት
🔢ብዛት : 2
📲ስልክ: 0967678715
➡️t.g : @pixel6787
🚫ማብቅያ ቀን: 12/11/2018
@adamajobs
💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን | 2 847 |
