ar
Feedback
Marvel Education

Marvel Education

الذهاب إلى القناة على Telegram

Welcome to Marvel Education! 🎓 ➘Short notes (አጤሬራ) ➘📝 Work Sheets (መልመጃዎች) ➘📄Quizzes & Exams (ፈተናዎች) ➘🎥 Lecture Videos (ትምህርታዊ ቪዲዮ) ➘📚Reference Books (አጋዥ መፅሃፍት) ➘📓Educational

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Marvel Education

تُعد قناة Marvel Education (@marvel_educations) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 17 744 مشتركاً، محتلاً المرتبة 11 196 في فئة التعليم والمرتبة 1 955 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 17 744 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -513، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.37‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 3.13‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 663 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 556 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 25.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Welcome to Marvel Education! 🎓 ➘Short notes (አጤሬራ) ➘📝 Work Sheets (መልመጃዎች) ➘📄Quizzes & Exams (ፈተናዎች) ➘🎥 Lecture Videos (ትምህርታዊ ቪዲዮ) ➘📚Reference Books (አጋዥ መፅሃፍት) ➘📓Educational”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

17 744
المشتركون
-824 ساعات
-1227 أيام
-51330 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '260
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+2
في 4 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+24
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+409
في 13 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+911
في 6 قنوات
Get PRO
مايو '26
+1 288
في 7 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+1 171
في 15 قنوات
Get PRO
مارس '26
+1 743
في 27 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+634
في 6 قنوات
Get PRO
يناير '26
+826
في 8 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+673
في 8 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+1 029
في 18 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+460
في 10 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+401
في 3 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+184
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+377
في 4 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+1 417
في 9 قنوات
Get PRO
مايو '25
+2 457
في 22 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+2 408
في 4 قنوات
Get PRO
مارس '25
+2 019
في 17 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+1 140
في 7 قنوات
Get PRO
يناير '25
+45
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+10
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+16
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+43
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+82
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+82
في 4 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+188
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+188
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+243
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '24
+220
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+131
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+252
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
02 أكتوبر0
01 أكتوبر0
منشورات القناة
Repost from N/a
#tutoring job Local curriculum Place: # 6kilo Student: grade #12 natural science Subject: Major subjects Duration: 1 hr a day, 3 days aweek(no fixed) Salary: Per company scale For #female Apply through @Gcros Join our channel 👇👇👇 👉 https://t.me/Marveltutors 👉 https://t.me/Marvel_Educations 👉facebook       https://www.facebook.com/share/1Ts78PxR94/

2
#tutoring job Local curriculum Place: #Summit Georges Student: grade #12 natural science Subject: Major subjects Duration: 1 hr a day, 3 days aweek(no fixed) Salary: Per company scale For #female Apply through @Gcros Join our channel 👇👇👇 👉 https://t.me/Marveltutors 👉 https://t.me/Marvel_Educations 👉facebook       https://www.facebook.com/share/1Ts78PxR94/
1
3
#tutoring job Cambridge curriculum Place: #Summit Georges Student: grade #3 and #2 Subject: Major subjects Duration: 1 hr a day, 3 days aweek Salary: Per company scale For #female Apply through @Gcros Join our channel 👇👇👇 👉 https://t.me/Marveltutors 👉 https://t.me/Marvel_Educations 👉facebook       https://www.facebook.com/share/1Ts78PxR94/
861
4
#tutoring job Place: #CMC michael /wosen noc Student: grade #4 and #2 Subject: Major subjects Duration: 1 hr a day, 3 days aweek Salary: Per company scale For #female Apply through @Gcros Join our channel 👇👇👇 👉 https://t.me/Marveltutors 👉 https://t.me/Marvel_Educations 👉facebook       https://www.facebook.com/share/1Ts78PxR94/
799
5
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለ+1
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም። ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል። የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡ በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ዝውውር ሊፈፀም የሚችል ሲሆን፣ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ማድረግ እንደማይቻል ተገልጿል፡፡ (ሰርኩላሩ ከላይ ተያይዟል፡፡) #ATC
1 091
6
ዶይስቶይቭስኪ አንድ እውነት ልንገራችሁ ብሎ ይጀምራል፦ ‹‹ዓለም እንደ እናታችሁ አይደለችም ንዴታችሁን የመታገስ አመል የላትም፤ ቢርባችሁ ደርቃችሁ ትቀራላችሁ እንጂ ማንም ግድ አይሰጠውም!። እናት ግ
ዶይስቶይቭስኪ አንድ እውነት ልንገራችሁ ብሎ ይጀምራል፦ ‹‹ዓለም እንደ እናታችሁ አይደለችም ንዴታችሁን የመታገስ አመል የላትም፤ ቢርባችሁ ደርቃችሁ ትቀራላችሁ እንጂ ማንም ግድ አይሰጠውም!። እናት ግን ቀን ላይ ተናዳችሁ ትጮኹባታላችሁ፤ እናም ማታ በቀኑ መጨረሻ ሁሉንም እረስታ እራት ታቀርብላችኋለች..››
926
7
#tutoring job Place: #አያት tena tabiya Student: grade # 7 and #8 Subject: all and for the exam Duration: 1 hr a day, 3 days aweek Salary: Per company scale For #female Apply through @Gcros Join our channel 👇👇👇 👉 https://t.me/Marveltutors 👉 https://t.me/Marvel_Educations 👉facebook       https://www.facebook.com/share/1Ts78PxR94/
1 615
8
#tutoring job Place: #አያት tena tabiya Student: grade # 7 and #8 Subject: all and for the exam Duration: 1 hr a day, 3 days aweek Salary: Per company scale For #female Apply through @Gcros Join our channel 👇👇👇 👉 https://t.me/Marveltutors 👉 https://t.me/Marvel_Educations 👉facebook       https://www.facebook.com/share/1Ts78PxR94/
2
9
#ምደባ የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣+1
#ምደባ የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል። ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል። ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን  ፦ https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል። መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ/ም Join Our Official Channel for More Quizzes and Learning Tips:  👉https://t.me/marveleducations 👉@Marvel_Educations
2 513
10
ትምህርት ሚኒስቴር፣ የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል። በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና ወስደው በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተ+1
ትምህርት ሚኒስቴር፣ የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል። በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና ወስደው በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ማጠናቀቂያ ቀን እስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በመሆኑም በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫቸውን እስካሁን ያላስገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን እስከ መስከረም 5 ቀን ማጠናቀቅ ይችላሉ ተብሏል። ተማሪዎች ምርጫቸውን ለማስገባት student.ethernet.edu.et የተሰኘውን ድረ-ገጽ በመጠቀም የራሳቸውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በማስገባት ሂደቱን እንዲያጠናቅቁ መልዕክት ተላልፏል። #MoE #tikvahethiopia @cibe2018council
2 566
11
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን! አዲሱ ዓመት እንደ አደይ ያማረ፣የስኬት እና የደስታ ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። መልካም በዓል!
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን! አዲሱ ዓመት እንደ አደይ ያማረ፣የስኬት እና የደስታ ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። መልካም በዓል!
2 204
12
ተማሪ ላይመደብ ይችላል‼️ በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሰሰሰበ። ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት ከፍተኛ የትምህርት
ተማሪ ላይመደብ ይችላል‼️ በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሰሰሰበ። ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መቀሌ፣ አክሱም፣ አዲግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ግቢ ውስጥ የሚገኙ የጦር ቄስፎች እና ታጣቂዎች በአስቸኳይ እንዲነሱና ግቢዎቹ ከማንኛውም ወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲደረጉ ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላለፈ። ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለዩኒቨርሲቲዎቹ ፕሬዚዳንቶች በላኩት ደብዳቤ፣ በካምፓሶቹ ውስጥ የወታደራዊ ኃይሎችና የትጥቅ እንቅስቃሴዎች መኖራቸው የተማሪዎችን ደህንነትና ሰላማዊ የመማር-ማስተማር ሂደት አደጋ ላይ እንደሚጥል ገልጸዋል። ሚኒስቴሩ አክሎም፣ የዩኒቨርሲቲዎቹ ግቢዎች ሙሉ በሙሉ ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ መሆናቸው በበቂ ሁኔታ ካልተረጋገጠ ሚኒስቴሩ ወደ ተቋማቱ ተማሪዎችን እንደማይመድብ አስታውቋል። በጦርነቱ የተጎዱ እና የቆሰሉ ታጣቂዎች ሰሞኑን ወደ አዲግራት፣አክሱምና መቀሌ ዩኒቨርስቲ ሲገቡ እንደነበር አዩዘሀበሻ መዘገቡ ይታወሳል። @cobe2018council
2 689
13
👉🏾 Notice❗️ Dear UAT Test Takers, Please note that test takers who selected examination sites outside AAU will take the UAT on Monday, September 7, 2026, during Session II (11:30 a.m. – 2:00 p.m.). The examination venues for the following sites are: a)      Ambo University: Hachalu Hundessa Campus b)      Bahir Dar University: Peda Campus c)       Jimma University: Main Campus – CISCO Building and CISCO Lab d)      Debre Markos University: Main Campus – Building 621 and Building 22 e)      Jijiga University: CB20, Computer Lab 1 (CB20-R1) The examination venues for the remaining sites will be announced shortly. Please follow the updates or consult the UAT coordinator at your respective site for further information. Sincerely, AAU Testing Center @AAU_INFO_CENTER
2 339
14
NOTICE Dear UAT Applicants, Please find attached the examination venue schedule for the Undergraduate Admission Test (UAT), which will be administered on September 7–8, 2026, in three sessions each day: Session I: 8:30 a.m. – 11:00 a.m. Session II: 11:30 a.m. – 2:00 p.m. Session III: 2:30 p.m. – 5:00 p.m. https://aau.edu.et/announcements/detail?title=AAU~Undergraduate~Admission~Test~(UAT)~Schedule Please carefully review the attached schedules provided in separate sheets within the same file. Check the sheet corresponding to your assigned examination venue and confirm your venue and examination time. Please note that applicants who selected St. Paul’s MMC, Ethiopian Public Service University, or Kotebe University of Education, and were subsequently relocated to Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) Visually impaired candidates who selected AAU as their examination site are required to take the UAT at the Disability Centre, Lab 1 (Main Campus) on September 8, 2026, during Session III. We wish you every success in your examination. Sincerely, AAU Testing Centre @cobe2018council
1 935
15
Dear UAT Test Takers, Please find attached the UAT Test Day Guide for your review and reference. We wish you the best of luck on your examination! Best regards, AAU Testing Center
1 992
16
+1
@cobe2018council
2 075
17
ማስታወሻ፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ፖርታል የመመዝገቢያ ሂደት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ UAT ፈተና ምዝገባ ነሐሴ 19 መጀመሩ ይታወቃል። በመሆኑም እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚከተለውን ደረጃ በደረጃ የተቀመጠ መመሪያ ተከተሉ፡ ምዝገባ ከመጀመራችሁ በፊት፡ Cost Sharing (በመንግስት ወጪ እንዲሸፈንላችሁ የምትፈልጉ)፡ ከቀበሌ ወይም ወላጆቻችሁ/ቤተሰቦቻችሁ ከሚሠሩበት መሥሪያ ቤት ደብዳቤ አጻፉ (አዘጋጁ)። ፋይዳ ቁጥር (Fayda Number)፡ ሁላችሁም የግዴታ የፋይዳ ቁጥር ሊኖራችሁ ይገባል። የመመዝገቢያ ደረጃዎች (Step-by-Step Process) ደረጃ 1፡ ፖርታሉን ክፈቱ (Open Portal) ወደ AAU Admission Portal ይግቡ፡ https://admission.aau.edu.et ደረጃ 2፡ ወደ Application ገጽ ሂዱ ከላይ በስተግራ በኩል Undergraduate application የሚለውን ተጫኑ። ከ Undergraduate Student ስር Apply የሚለውን ምረጡ። Call for Undergraduate Regular Admission የሚለውን ተጫኑ። የትምህርት ፕሮግራሞቹን ከተመለከታችሁ በኋላ Apply now የሚለውን ይጫኑ። ደረጃ 3፡ Fayda ቁጥር ማረጋገጥ (FAYDA Validation) የ FAYDA ቁጥራችሁን አስገቡ። Validate የሚለውን ተጫኑ። በስልካችሁ በ SMS የሚላክላችሁን OTP ቁጥር አስገቡ። ደረጃ 4፡ አካውንት ክፈቱ (Create Account) የሚሰራ የኢሜይል አድራሻ (Working email) ተጠቀሙ። ቢያንስ 8 የፊደል/ቁጥር ርዝመት ያለው የይለፍ ቃል (Password) ፍጠሩ። የመጀመሪያ አካውንት አፈጣጠሩን ከጨረሳችሁ በኋላ ሁልጊዜ በኢሜይላችሁና በፓስወርዳችሁ LOG IN እያደረጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ደረጃ 5፡ የትምህርት መረጃ መሙላት (Academic Profile) "Your Academic Profile" የሚለውን ፎርም ትክክለኛ መረጃችሁን በመሙላት አጠናቅቁ። UPDATE የሚለውን ከተጫናችሁ በኋላ NEXT የሚለውን ምረጡ። ደረጃ 6፡ የመግቢያ ዓይነት መምረጥ (Admission Type) በ Admission type ስር Regular የሚለውን ምረጡ። ደረጃ 7፡ የትምህርት ክፍያ ዓይነት (Financing Your Study) ከሁለቱ አንዱን ምረጡ፡ Cost-sharing sponsorship (በመንግስት) ወይም Self-Sponsorship (በግል)። ለ Cost-Sharing (በመንግስት ለሚሸፈን)፡ ከተዘረዘሩት ምክንያቶች መካከል ቢያንስ አንዱን ተገቢ ምክንያት ምረጡ። የተዘጋጀውን ማስረጃ በ PDF format (መጠናቸው ከ 5MB ያልበለጠ) አያይዙ (Attach አድርጉ)። ደረጃ 8፡ የትምህርት ፕሮግራም ምርጫ (Program Choice) Continue የሚለውን ተጫኑ። Self-Sponsored (በግል) ከሆናችሁ፡ ከ Program Choice ፎርም ላይ 10 የትምህርት ምርጫዎችን ምረጡ። ደረጃ 9፡ የFreshman ዘርፍ ምርጫ (ለ Cost-Sharing ብቻ) ከሁለቱ አንዱን ምረጡ፡ Natural Science Freshman ወይም Social Science Freshman። ከዚያ Continue የሚለውን ተጫኑ። ደረጃ 10፡ ሰነዶችን መስቀል (Upload Documents) የሚከተሉትን ሰነዶች በ PDF format (እያንዳንዳቸው ከ 5MB ያልበለጠ) Upload አድርጉ፡ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት (12th-grade result certificate) ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት (9th-12th transcript) ደረጃ 11፡ የፈተና ቦታ መምረጥ (Exam Location) የ UAT ፈተና መፈተን የምትፈልጉበትን ቦታ ከ Drop-down አማራጮች ውስጥ ምረጡ። ደረጃ 12፡ ስምምነት ማረጋገጥ (Consent) የስምምነት ጽሑፉን (Consent Statements) አንብቡ። Accept የሚለውን ምረጡ። ከዚያ CONTINUE የሚለውን ተጫኑ። ደረጃ 13፡ መረጃን መከለስ እና ማረጋገጥ (Review Application) የሞላችሁትን መረጃ ለመከለስ View summary የሚለውን ተጫኑ። ማስተካከል የምትፈልጉት ነገር ካለ ከላይ የሚገኘውን Academic Profile የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማስተካከል ትችላላችሁ። ደረጃ 14፡ ክፍያ መፈጸም (Payment) Continue to Payment የሚለውን ተጫኑ። Proceed to Payment የሚለውን ምረጡ። Completion of payment የሚለውን ተጫኑ። 750 ብር (ETB 750) በ Telebirr ይክፈሉ ወይም የተሰጠውን QR code Scan በማድረግ ክፍያውን ፈጽሙ። ደረጃ 15፡ ከክፍያ በኋላ (After Payment) የፈተና መግቢያ ቲኬት ለማውጣት UAT ADMISSION TICKET የሚለውን ተጫኑ። የፈተና ፕሮግራም ለማየት EXAM SCHEDULE የሚለውን ተጫኑ። የክፍያ መረጃ (Payment Information) የምዝገባና የ UAT ፈተና ክፍያ፡ 750 ETB የመክፈያ መንገድ፡ Telebirr ወይም QR Code Scan በማድረግ ተጨማሪ ማስታወሻ፡ መግቢያ ፈተናውን የሚፈተኑት 25ሺ በላይ ተማሪዎች ሲሆኑ አልፈው የሚገቡት 5ሺ ብቻ ናቸው። ጊዜው ሳይሄድ ዛሬውኑ ተመዝግባችሁ ጥናት ጀምሩ። #UAT #AAU #undergraduate #admission #exam Share @AAU_INFO_CENTER
2 543
18
My  UAT experience via voice
1 646
19
My UAT experience via voice
1 696
20
#MoE 👉🏾 ማስታወቂያ❗️ የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባ
#MoE  👉🏾 ማስታወቂያ❗️ የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና  ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡- ▪️የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን ▪️ማስፈንጠሪያ (Link)  https://student.ethernet.edu.et/ ማሳሰቢያ፡- የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።   የትምህርት ሚኒስቴር   @Youth4World #AddisMereja
2 095