cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

❤የፍቅር መንደር❤️💞

✍ለምን ወደድኩህ? እንጃ። ✍ምንህ ተመቸኝ? እንጃ ✍ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ✍ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት For any promotion 🅲🅾🅽🆃🅰🅲🅣 @robina2721 @eyoba_12_buna 👇👇 ከመውጣቶ በፊት የጎደለንን ያሳዉቁን

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
256
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ስለተለያዩ ዮኒቪርሲቲዎች ቀድመው መረጃ ከፈለጉ ይቀላቀሉ
إظهار الكل...
Join
ምደባ
Photo unavailableShow in Telegram
[Forwarded from TIKVAH - ETH] [ Photo ] የዩኒቨርስቲ ምደባ ሊደረግ ነው ምደባውን በፍጥነት የሚያሳውቃችሁን ቻናል ልጠቁማችሁ 👇👇👇
إظهار الكل...
open
join👌
Photo unavailableShow in Telegram
👆🏾አሁን እኔ የተቀበልኩት ነው አሪፍ Chance ነው እንዳያመልጣችሁ ❎ ጓደኞችን ይጋብዙ እና ለእያንዳንዱ ጓደኛ 1 ETB ይቀበሉ ! 📲ክፍያ Maximum በ24 ሰአት ውስጥ ይፈፀማል 🔰መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/HaHu_Inviting_Bot?start=ZjANm ተጠቀሙበት ✌️
إظهار الكل...
❎ ጓደኞችን ይጋብዙ እና ለእያንዳንዱ ጓደኛ 0.50 ETB ይቀበሉ ! 👤 እስካሁን 0 ሰው ጋብዛሉ ። 🔰 የእርሶ መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/HaHu_Inviting_Bot?start=ZjANm
إظهار الكل...
ሀሁ Inviting || Bot

📤 ክፍያ ወደ ቴሌብር ቦርሳዎ ይላካል ።

ትልቁ የግጥም ቻናል ለመቀላቀል👇
إظهار الكل...
Join
"ይሄ ህዝብ ዲሽ ላይ የሃይማኖት ቻናል አንድ ቁጥር ላይ ማድረግ የሚያጸድቅ ይመስለዋል"😂😂 @lib_mit join join
إظهار الكل...
እባካችሁ በእግዚአብሔር በማርያም በአላህ ብቻ በምታምኑት አምላክ ይዣችኋለው ሼር አርጉለት እናንተ መርዳት ባችሉ ሐሚችሉት እናድርስ የ8 አመት ህፃን ነው የጭንቅላት እጢ አለበት እንርዳው እናቱ ብቻዋን እየተሰቃየች ነው ሰው ነን ነገ ምን እንበምንሆን አናቅም እባካችሁ 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስለ ፈጠራችሁ ngd bank 1000298676037 Phon member 0932283075 እኔ የድርሻዬን ተወጣው ከአእምሮዬ ነፃ ነኝ እናንተስ #bemeli Chinal yalachu ebakachu tebaberun
إظهار الكل...
እውነተኛ ማንነትህን ማግኘት ህይወታቸውን ሙሉ በኢጎ የተያዙ፣ የማያስተውሉና የማያስተውሉ ሆነው የቀሩ ሠዎች፣ ስለማንነታቸው ሲያወሩ ወዲያውኑ ስማቸውን፣ ስራቸውን፣ ግላዊ ታሪካቸውን፣ የሰውነታቸውን ቅርፅና ሁኔታ፣ ሌሎች ሊዛመዷቸው የሚችሉትን ሁኔታዎች ይነግሩሀል። ሌሎች ደግሞ እራሳቸውን ዘላለማዊ ነፍስ ወይም ህያው መንፈስ አድርገው እንደሚያስቡ በመናገር የተሻሉ መስለው ሊቀርቡ ይሞክራሉ። ነገር ግን በእውነት እራሳቸውን አውቀውት ነው ወይስ በአእምሮአቸው ውስጥ መንፈሳዊ-ቀመስ ፅንሰ ሐሳብ እየከተቱ ነው? እራስን ማወቅ፣ የተወሰኑ ሃሳቦችን ወይም እምነቶችን ከመቀበል በላይ ጥልቅ ነው። መንፈሳዊ ሃሳቦችም ሆኑ እምነቶች ጠቋሚ ቢሆኑ እንጂ፣ የሰው አእምሮአዊ ቅኝት አካል የሆነውን ቀድሞ የተገነባውን ጠንካራ የማንነት ፅንሰ ሃሳብ የሚያመክን ሃይል እምብዛም የላቸውም። እራስህን በጥልቀት ማወቅ፣ በአእምሮህ ዙሪያ ከሚመላለስ ምንም አይነት ሃሳብ ጋር፣ አንዳች ግንኙነት የለውም። እራስን ማወቅ፣ እራስህን በአእምሮህ ውስጥ ከማጣት ይልቅ፣ በህላዌህ ውስጥ መትከል ነው። 👉ማንነቴ ብለህ የምታስበው ማንነት የማንነት ስሜትህ በህይወትህ ያስፈልገኛል የምትለውንና ቦታ የምትሰጠውን ነገር የሚወስን ይሆናል። ለአንተ ቦታ ያለው ነገር ደግሞ፣ ሊረብሽህም ሆነ ሊያበሳጭህ አቅም አለው። እራስህን ምን ያህል በጥልቀት እንደምታውቀው ለመመዘንም፣ ይኽንኑ መስፈርት ልትጠቀም ትችላለህ። ቦታ የምትሰጣቸው ነገሮች የሚገለፁት በምትናገረውና በምታምነው ብቻ ሳይሆን በድርጊቶችህና በምትወስዳቸው አፀፋዊ ምላሾች ላይ አስፈላጊ እና ቁምነገር መስለው የሚገለጡትንም ያካትታል። እራስህን እንዲህ 'የሚያበሳጩኝና የሚረብሹኝ ነገሮች ምንድን ናቸው?' ብለህ ልትጠይቅ ትችላለህ። ትንንሽ ነገሮች አንተን የመረበሽ አቅም ካላቸው ማንነትህ በትክክል እንደዛ ነው፤ ትንሽ ነህ። ሳታስተውል የምታምነውም ይህንን ነው። የምር የምትፈልገው ነገር ሰላምን ከሆነ፣ ሰላምን ትመርጣለህ። ከምንም ነገር በላይ ቦታ የምትሰጠው ለሰላም ከሆነ እና እራስህን ከትንሽ " እኔነት" ይልቅ መንፈስ እንደሆንክ በእውነት የምታውቅ ከሆነ፣ ከፈታኝ ሰዎች እና ሁኔታዎች ጋር ስትገናኝ ፍፁም አስተዋይና የረጋህ ሆነህ ትቆያለህ። የተፈጠረውን ሁኔታ ወዲያው ተቀብለህ፣ እራስህን ከማግለል ይልቅ ከሁኔታው ጋር አንድ ታደርጋለህ። እና ከዚያ አርምሞ ውስጥ የሚመጣ መልስ ታገኛለህ። መልሱን የሚሰጠውም ማንነትህ (ጥልቁ ተፈጥሮህ) እንጂ፣ ማንነቴ ብለህ ያሰብከው (ትንሹ እኔ) አየሸደለም። ምላሹም ሀያልና የተሳለጠ ሲሆን፣ የትኛውንም ሠውም ሆነ ሁኔታ ጠላት አያደርግም። አንተ ኢጎህን አይደለህም፤ ስለዚህ በውስጥህ ያለውን ኢጎ ስታውቅ እራስህን አወቅክ ማለት ሳይሆን፣ ማንነተህ ያልሆነውን አወቅክ ማለት ነው። ነገር ግን በትክክል እራስህን ለማወቅ እንዳትችል ያደረገህን ትልቅ መሰናክል የምታስወግደው ማንነትህ ያልሆነውን ስታውቅ ነው። ማንነትህን ማንም ሊነግርህ አይችልም። ማንነትህ ምንም አይነት ሀሳብ አይፈልግም። እንዲያውም እያንዳንዱ እምነት መሰናክል ይፈጥርብሀል። ምክንያቱም ሲጀመር የተፈጠርከውን ነህ። ነገር ግን መረዳት ከሌለ፣ ማንነትህ ወደ አለም ብርሀን መምጣት አይችልም። 👉 መትረፍረፍ የምትረፍረፍ ምንጩ በውጪ የለም። የማንነትህ አካል ነው እንጂ። ነገር ግን ውጪ ያለዉን መትረፍረፍ በማወቅና በማመስገን መጀመር ትችላለህ። በዙሪያህ ያለውን የህይወትን ሙላት ተመልከት። ምነም እንኳን መትረፍረፍ ከተሰማህ ነገሮች ወደ አንተ መምጣታቸው አይቀሬ ቢሆንም፣ መትረፍረፍ እንዲሰማህ፣ ንብረት መያዝ አይጠበቅብህም። መትረፍረፍ፣ ላለው የሚመጣ ነገር ነው። ይህ የዩኒቨርስ ህግ ነው። መትረፍረፍም ሆነ ጎዶሎነት የሚገለጡ የውስጥህ እውነታዎች ናቸው። 👉 መልካም አና መጥፎ ብዙ ሰዎች በህይወታቸው የሆነ ወቅት ላይ ከመወለድ፣ ከማደግ፣ ከስኬት ከመልካም ጤንነት፣ ከእርካታ እና ከማሸነፍ በተጨማሪ እጦት፣ ውድቀት፣ ህመም፣ እርጅና፣ መጃጀት፣ ስቃይና ሞትም እንዳለ ያውቃሉ። እነዚህም በስምምነት "መልካም" እና "መጥፎ" ፣ "የሰመረ" እና "ያልሰመረ" ተደርገው ይወሰዳሉ። የሰዎች ህይወት "ትርጉም" የሚኖረው መልካም ከተባለው ጋር ሲያያዝ ሲሆን፣ ይህም መልካም የተባለው ነገር ደግሞ ሁልጊዜ የመንኮታኮት፣ የመሰባበር፣ የመበጥበጥ አደጋ ይጋረጥበታል። ህይወት ትርጉም ስታጣና የሚገልፃት ነገር ሁሉ ስታጣ፣ ትርጉም የለሽና መጥፎ በሆነው አደጋ ውስጥ ገብታለች። ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ፣ የትኛውንም የኢንሹራንስ ፖሊሲ ብንገባ ህይወትን የሚያምስ ነገር መምጣቱ በማንም ላይ አይቀሬ ነው። አመጣጡ፣ በእጦት ወይም በአደጋ፣ በህመም፣ በአካል ጉዳት፣ በእርጅና ወይም ሞት ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በሰውየው ህይወት ውስጥ የመጣው እክል እና ይሄን ተከትሎ የሚፈጠረው አእምሮ የፈጠረው ትርጉም መንኮታኮቱ፣ ለመለኮታዊው ስርአት በር ከፋች ሊሆን ይችላል። ሃሳብ፣ ሁኔታዎችና ክስተቶች ልክ የግላቸው ተፈጥሮ ያላቸው ይመስል፣መልካም እና መጥፎ እያልን እንሰይማቸዋለን። በሃሳብ ላይ ባለን ቅጥ ያጣ አመኔታ ምክንያት እውነታ ይሰነጣጠቃል። ይህ መሰነጣጠቅ ወዥንብር ቢሆንም፣ በውዥንብሩ እስከተጠመድክ ድረስ ግን እውነት ይመስላል። ቢሆንም፣ ዓለም ግን እርስ በእርሱ የተሳሰረ፣ አንድም ነገር የብቻው ህልውና የሌለው፣ የማይከፋፈል ህብር ነው። የሁሉም ነገሮችና ክስተቶች በጥልቀት መተሳሰር የሚያመለክተውም "መልካም" እና "መጥፎ" የሚባሉት አእምሮአዊ ስያሜዎች፣ በተጨባጭ ውዥንብር እንደሆኑ ነው። እጅግ የተገደቡ ምልከታዎች ሲሆኑ እውነት መሆን የሚችሉትም በአንፃራዊነትና በጊዜያዊነት ነው። ይሄ በሎተሪ እጣ ውድ መኪና በገዛው አስተዋይ ሰው ታሪክ ውስጥ ውብ ሆኖ ተብራርቷል። ጓደኞቹና ቤተሰቦቹ ስለርሱ ተደስተው በዚያውም ደስታውን ለማክበር መጡ። "በጣም አይገርምም!። እድለኛ ነህ" አሉት። ሰውየውም ፈገግ ብሎ "ይሆናል" አለ። መኪናዋን በመንዳት የተወሰኑ ሳምንታት አጣጣመ። አንድ ቀን ግን፣ የሰከረ አሽከርካሪ በመንገድ መገናኛ ላይ ገጨውና በከፍተኛ ጉዳት ሆስፒታል ገባ። ጓደኞቹና ቤተሰቦቹ ሊጠይቁት መጡ " እንዴት አይነት ክፉ አጋጣሚ ነው?" አሉ። ሰውየው በድጋሚ ፈገግ ብሎ "ይሆናል" አለ። በሆስፒታል በነበረበት ጊዜም፣ በምሽት የመሬት መንሸራተት ተከስቶ መኖርያ ቤቱን ባህር ውስጥ ከተተው። እንደገና በሚቀጥለው ቀን ጓደኞቹና ቤተሰቦቹ መጥተው " ሆስፒታል ውስጥ በመሆንህ እድለኛ አይደለህም ታዲያ?" አሉት። እርሱም መልሶ "ይሆናል" አላቸው። የአስተዋዩ ሰው "ይሆናል" የሚለው አባባል፣ የሚከሰተውን ሁሉ ለመፈረጅ አለመፈለጉን ያመለክታል። ከመፈረጅ ይልቅ፣ የሆነውን ሁሉ በመቀበል ከመለኮታዊዉ ስርዓት ጋር ንቁ አንድነት ይፈጥራል። ተራ የሚመስል ክስተት በህብሩ ሸማ ውስጥ ምን አይነት ስፍራ ሊኖረው እንደሚችል አእምሮ በፍፁም እንደማይረዳ አውቋል። ነገር ግን ድንገተኛ የሚባል ክስተት የለም፤ በራሱ እና ስለራሱ ብቻ በብቸኝነት የሚኖር ክስተትም ሆነ ሁኔታ የለም። አካልህን የገነቡ አተምች በውስጥህ የሚገኙ ከዋክብት ይመስላሉ፤ እናም የትንሽ ክስተት መንስኤው ወሰን የለሽ እና በማይጨበጥ መልኩ ከህብሩ ጋር የተሳሰረ ነው። የማንኛውንም ክስተት መነሻ ወደ ሗላ ሄደህ መመርመር ከፈለግክ፣ እስከ ፍጥረት መጀመሪያ ድረስ መጓዝ ይኖርብሀል። ምንጭ ፦ አዲስ ምድር ተርጓሚ ፦ ኦስማን መሐመድ
إظهار الكل...
ታማኝነት ይለሀል እንዲ ነዉ😁👍👍
إظهار الكل...
😂 11
ፖስቶቼ ላይ የላይክ እጥረት ሳይ ቀባሪ ያጣው ያህል ይሰማኛል
إظهار الكل...
👍 20
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.