cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የእናት መንገድ

እናት

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
195
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-1430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ተመስገን እላለሁ . . . እንደ እንፋሎት ሲተን ቁንፅል ተስፋዬ በኖ፣ እንደ ሲባጎ ሲቀጭጭ ካለዉ ላይ መንምኖ፣ ጉንጬ ሲከስል እንባዬ ደርቆ፣ ገፄ ሲዳምን ፈገግታ ከኔ ርቆ። ተመስገን እላለሁ........ አይነጋ መስሎ ቀኔ ሲጨልም፣ ሰላሜን ሳጣ ዉስጤ ሲታመም፣ የህይወት ትርጉም ዉሉ ሲጠፋኝ፣ መኖር አታክቶኝ ሞት ሲናፍቀኝ። ተመስገን እላለሁ........ ጥቀርሻ ልቤን ማንፃት ሲያሻኝ፣ ከራሴ ጋራ እርቅ ሲያምረኝ፣ ከኑሮ ሩጫ ትግል ስገጥም፣ ጉልበቴ ዝሎ እጅግ ስደክም። ተመስገን እላለሁ...... አልሜ የኖርኩት ያሰብኩት ሲሳካ፣ ጉልበቴ ታድሶ መንፈሴ ሲረካ፣ ደስታ ፈንቅሎኝ ከልቤ ስስቅ፣ ስእለቴ ሰምሮ ቀንቶኝ ስቦርቅ። ተመስገን እላለሁ...... ................................... በኤደን ታደሰ እንደተፃፈ
إظهار الكل...
ተስፋችን በሱ ነው መከራው  ቢበዛ ጭንቀቱ ቢያይልም ለዛሬ ያመነው ነገ ቢከዳንም ወዶ የቀረበን ጠልቶ ቢርቀንም ያልፋል ያልነው ጊዜ ቀኑ ቢዘገይም ፈተና ቢከብደን ኑሮው ቢያማርረን በሕመም ላይ ሕመም ቢደራረብብን ብርሀን ርቆን ዛሬያችን ቢጨልም የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም ጠብቅ እስኪነጋ ለሁሉም ጊዜ አለው መከራን የሚያርቅ አጽናኝ ለተከፋው በገናናው አምላክ ተስፋችን በሱ ነው።                           ✍Nahom
إظهار الكل...
Repost from ቶጳዝዮን
ተስፋችን በሱ ነው መከራው  ቢበዛ ጭንቀቱ ቢያይልም ለዛሬ ያመነው ነገ ቢከዳንም ወዶ የቀረበን ጠልቶ ቢርቀንም ያልፋል ያልነው ጊዜ ቀኑ ቢዘገይም ፈተና ቢከብደን ኑሮው ቢያማርረን በሕመም ላይ ሕመም ቢደራረብብን ብርሀን ርቆን ዛሬያችን ቢጨልም የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም ጠብቅ እስኪነጋ ለሁሉም ጊዜ አለው መከራን የሚያርቅ አጽናኝ ለተከፋው በገናናው አምላክ ተስፋችን በሱ ነው። ✍Nahom @na1h1 @topazionnn
إظهار الكل...
Photo unavailable
Photo unavailable
Repost from ቶጳዝዮን
በዚያች እለት.... 🙏 🙏 🙏 ቀንና ሌት በጠፋብኝ፤ ወዳጄ ዘመድ በከዳኝ፤ ገንዘብ እጦት ባራቆተኝ፤ ሰላም እረፍት ባጣሁባት፤ በዚያች እለት ነበር እኔም የለመንኳት፤ እስዕሏ ፊት ጠጋ ብየ እንድህ ያልኳት። ያአምላኬ እናት እመቤቴ፤ ጨለማ መላው ትልቅ ቤቴ፤ ተምታታብኝ ማንነቴ ፤ ጥፍት አለኝ ሰውነቴ ፤ ከሰው መንጋ ሰው ቸገረኝ፤ ለማን ላውራ ፤ እንደት ልሁን ግራ ገባኝ። ለጠየቁ መልስ አይደለች፤ ተቸግሮ ለለመነስ ቸር አይደለች፤ ባንድት እለት የዘመን ሀጢያት አሰርዛ፤ የህይወት ምንገድ አሲዛ፤ መለሰችኝ ከዚያ ጥልመት፤ የቃል እናት ኪዳን ምህረት። ✍️✍️✍️ ዕሌኒ (@eluuu2112) @topazionnn 20/02/2016ዓ .ም @smetoch12
إظهار الكل...
♌️ጨረቃ አማካሪ♌️ በጠፍ ጨረቃ ላይ፡ ምስልሽ ተቀምጦል        ከፊት ከፊቴ ላይ፡ ከታች ካለች ኮከብ፡ ሀሳቤ ተሰዶል        ሊገጥም ካንቺ ሀሳብ፡ ይህን ሁላ ቅዠት        ማታ ስመለከት፡ ተዘግቶል ያንቺ ቤት       በክኖል የኔ ስደት፡ ከቅዠት እንዲያወጣኝ        የልብሽን ፍላጎት           ከላዬ ላይ  ሳጣ፡ ለጨረቃ ነገርኩ     ለኮከብ አስመከርኩ        ካንቺ ሀሳብ ልወጣ፡ አንቺ እየጠላሽኝ       እኔ ምን ላመጣ፡ በአንድ ጎን ያለ ፍቅር           ከሰበብ አይወጣ።
إظهار الكل...
ልማትር መንፈሴን ለማደስ     ሙዚቃ ከፍቼ፡ በግጥሞቹ ድርድር     በዜማውም ቅምር         ካንቺ ተሰድጄ፡ ሰማዩን እያለምኩ     ምድሩን እየረገጥኩ        መበከኔ ሳያንሰኝ፡ ደሞ በጉም ላይ     ስልጣኑ ተሰጦኝ         በአምሳሌ አረኩኝ፡ የነፈኩት ትኩረት       ወደኔ እየመጣ፡ ትዝብት ቢያስፅፈኝም      በተራው ቀጦኛል          በመገለል እጣ፡ አንቺ እቴ አሞራ ነሽ፡ ከላይ ትበሪያለሽ       ከዋርካው ታርፊያለሽ፡ እኔ አለው አደለ      የሆንኩልሽ ዋርካ፡ ባንዱ ተገትሬ    ትዝብት እየማተርኩ        ቅርንጫፍ ምተካ፡ እርገጭኝ ግድ የለም       እርፊብኝ ከላይ፡ የታቹን ወደ ላይ       ቀን አዙሮ እስክልማትር መንፈሴን ለማደስ     ሙዚቃ ከፍቼ፡ በግጥሞቹ ድርድር     በዜማውም ቅምር         ካንቺ ተሰድጄ፡ ሰማዩን እያለምኩ     ምድሩን እየረገጥኩ        መበከኔ ሳያንሰኝ፡ ደሞ በጉም ላይ     ስልጣኑ ተሰጦኝ         በአምሳሌ አረኩኝ፡ የነፈኩት ትኩረት       ወደኔ እየመጣ፡ ትዝብት ቢያስፅፈኝም      በተራው ቀጦኛል          በመገለል እጣ፡ አንቺ እቴ አሞራ ነሽ፡ ከላይ ትበሪያለሽ       ከዋርካው ታርፊያለሽ፡ እኔ አለው አደለ      የሆንኩልሽ ዋርካ፡ ባንዱ ተገትሬ    ትዝብት እየማተርኩ        ቅርንጫፍ ምተካ፡ እርገጭኝ ግድ የለም       እርፊብኝ ከላይ፡ የታቹን ወደ ላይ       ቀን አዙሮ እስክናይ።
إظهار الكل...
🌹🌹🌹🌹እኔ አንቺን ስወድሽ 💞💞💞💞💞 ትጠፋ ትኖረው ምኑንም ሳላውቀው                      ዝም ብዬ የማፈቅርሽ❤️ አስቢኝ ወይ እርሺኝ ለሱ ሳልጨነቅ                      ነው የምናፍቅሽ እኔ አንቺን ስወድሽ🥀🥀🥀🥀🥀 ሁሉም ነገር ተንቀሳቅሷል ብቻዬን ነው                      ምጠብቅህ🕴🕴👨‍🦯🚶‍♂🏃‍♂ አዲስ ዘመን ተቆጥሮ አልቆ ሌላ ዘመን                      መቷል እኔ አንቺን ስወድሽ እንደ አዝማሪ ያደርገኛል ዜማ ፈለኩ                     ልዘፍንልህ🎤 አይንሽን ሳላይ ነው ቃልሽን የማምነው እኔ አንቺን ስወድሽ አለም ቅጧ ይጥፋ ምንም አይገደኝም                      አንቺ ጎኔ እስካለሽ ፀሀይም አቱጣ እንደመሼ ይቅር ለዝት አመት ትጥለቅ አንቺ እስካለሽ ብራኔም አንቺ ነሽ የልቤ ስባሪ መሬትም ትወገድ ለዝት አለም ቋሚ ተራራዎች ይጥፉ ምንም አይገደኝም ❤️❤️🌺💕💕🥀🥀እኔ አንቺን ስወድሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷እንዲ ነኝ በቃ ልክ እንደ ፈጣሪ  ከልቤ ማኖርሽ እንደ ጨረቃዋ በኮኮብ ላጅብሽ✨ ጥላ ልሁን እና ሁሌም ልከተልሽ🚶‍♀ ችግርሽን ልቸገረው ኑሮሽን ልኑረው መከታ ልሁንሽ ከሁሉም ላድንሽ ከፈጣሪ በታች አለኝታ ልሁንሽ ክፉን አይካብኝ በህይወት እስካለው እንዲህ ያደርገኛል ብዙም                     እንዳይገርምሽ ላንቺው ነው እናቴ       ❤️❤️      እናቴ ለምልሽ    💕💕       የእናት መንገድ join
إظهار الكل...
😴ቅሌቴ😴 ልቤን አሳምኜ ፣አለምን ከድቼ😔 ሄድኩኝ እንደ ፣ቀልድ አንተን እረስቼ ገና በገባሁኝ፣ ወራት ሳልደፍን በሳምንት ጅማሬ፣ በሁለተኛ ቀን😳 አየሁት ምስልህን፣ በጧፍቹ እሳት🕯 በድቅድቁ ምሽት፣ በፀሎቱ ሰዓት⏱ እንዲያው አማትቤ ፣ገለጥኩት መፃፉን ልፀልይ ፀሎቱን ፣ላደርስ ማህሌቱን ልክ እንደገለጥኩ፣ ከመፃፉ ሽፋን📕 ወለል ብሎ ታየኝ፣ ፊትህም ገርጥቷል በናፍቆት እርሀብ ፣እንዲያው ተቀቶል በኩነኔ ልረፉ ፣ልፅድቅ መጥቼ😔 ነፍሴን መለስኮት ፣ገፅቼ ቆጥቼ ግና😁 ሸከከኝ መላ ሠውነቴን፣ ፈራሁ ተባሁ ዛር ስር በቅፅበት፣ አንተነትህን አየሁ ነፍስን ሰራቂ፣ ውብ አይንህን👀 ፈገግ ስትል፣ አየሁት ጥርስህን😁 ናፍቆት ያደላበት፣ እጄም ተሰዶ አረፈ ከጉንጭህ፣ ሊደስስ ወዶ አልበቃው መሰል ፣አንገቴም ተራበህ በምናብ ትዝ ቢለው፣ አረፈ ካንገትህ ጆሮዬም ናፈቀ፣ የድምፅህን ለዛ🎤 ሊሰማህ ኳተነ ፣ ካለህበት ታዛ ለካ የለህም፣ እውነት ያለህ መስሎኝ ስመሳሰጥብህ ፣ትዝታ ወጥሮኝ አዮኝ እማሆይ ፣በትዝብት ለአፍታ "እግርሽን በሰበረው፣ ያነሳሽው ለታ አጀብ          አጀብ         ቅሌት 🙈         ቅሌት😳 ምድር በዋጠችሽ ፣ምናወበት እንደው እጅሽን በሰበረው፣ አይንሽን ባወረው" እያሉኝ በቁጣ ፣ነቃሁ ከሰመመን ለካ በህልሜ ፣እንዲያው ስኳትን።
إظهار الكل...