cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ķíýůţîï🦋🎀

@Kiyu_tii @ Cross 👉👉 @Lamriii19 👇 @Lamriii19

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
304
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from Just🕴Feta²⁶
ሰበር ዜና:- : ሴት ልጅ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ፎቶ ካልተነሳች 92% የጭንቀት በሽታዋ ይጨምራል ተባለ።
إظهار الكل...
Repost from Just🕴Feta²⁶
#አዲስ_ፍቅረኛሞች_ሲሰግጡ 💑 #እሷ: ውዴ ሠማይ ላይ ምን ይታይካል❓ #እሱ🙍‍♂ ፡ ምንም አይታየኝም ማሬ #እሷ: እኔም ምንም አይታየኝም ከአንድ ወንዝ ነው የተቀዳነው😍😂🤣
إظهار الكل...
Repost from Just🕴Feta²⁶
መናገር በጣም እየፈለክ መናገር አለመቻልን Group Chat ውስጥ Mute Or Ban እንደተደረገ ሰው ሚያውቀው የለም 😭😭
إظهار الكل...
Repost from Just🕴Feta²⁶
ብር ሳይኖርህ😒💃ሴትን ልጅ መመኘት ካርድ ሳይሞሉ ዳታ እንደማብራት ነው😂
إظهار الكل...
Repost from Just🕴Feta²⁶
የ ገላ ሳሙናማ በዚ ዋጋ አልገዛም አጃክስ ወዴት ነህ?😁
إظهار الكل...
Repost from Just🕴Feta²⁶
#family ጋር አብራቹ ሆናቹ  GF 📞ደውላ እያናገርካት .... አፈቅርሃለው የኔ ማር ❤ ስትልክ ... #እዚህም_እንደዛው_ነው_ባይገርምሽ።😁😂
إظهار الكل...
Repost from Just🕴Feta²⁶
ደስ ከሚለኝ ባሃሪዬ... ከበላሁ አይርበኝም ከጠጣሁ አይጠማኝም
إظهار الكل...
Repost from Just🕴Feta²⁶
በነገራችን ላይ በ #VPN ምክንያት የጠፈቹ ሰዎች ተናፍቃቹኃል🥹
إظهار الكل...
Repost from Just🕴Feta²⁶
🫴ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...🫤🫥 #እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ "😘 #እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed) #እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ " #እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) " #እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?" #እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም ) #እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም " #እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል)🫥😒😁😂😅
إظهار الكل...
Repost from Just🕴Feta²⁶
መኪናዉ የፈለገ ቢያምር ብዙ km የተነዳ ከሆነ እንዳትገዛዉ🙄 ማወራዉ ስለ መኪና አይደለም ወንዶችዬ 🤫
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.