𝙺𝚎𝚠𝚜𝚎𝚛 |ᴩᴏꜱᴛꜱ
الذهاب إلى القناة على Telegram
✔️ In this channel : 📌 Qur'an 📌 hadiths 📌 stories 📌 Tilawa
إظهار المزيد5 307
المشتركون
-924 ساعات
-87 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
5 307
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
5 307
ፈጥኖ የመለሰ ! 🕊
ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል !
📝 ጥያቄ
ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ ስንት ቦታ ተጠቀሰ ?
5 307
✋የዘንድሮው የዐሹራ ፆም (የሙሐረም 10ኛው) ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ይውላል። ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል።
በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው።
ሌሎችንም በማስታዎስ የአጅሩ ተጠቃሚ ያድርጓቸው!
~
5 307
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
5 307
ጥብቅ የሳይበር ደህንነት ማስጠንቀቂያ‼
=========================
(ቴሌግራም ላይ የተሰማራው አደገኛው Botnet እና የብልግና ሊንኮች!)
||
✍️ ሰሞኑን በቴሌግራም መድረክ ላይ እጅግ አደገኛ እና የተራቀቀ የአካውንት ጠለፋ (Account Takeover) ዘመቻ በስፋት እየተካሄደ ይገኛል። ይህ ጥቃት እንዴት እንደሚሰራ እና እያንዳንዳችንን እንዴት አደጋ ላይ እየጣለን እንደሆነ እውነታውን ላካፍላችሁ።
1⃣ ጥቃቱ እንዴት ይሰራል?
🎀 አጥቂዎቹ (Hackers) የሚጠቀሙት "Phishing Attack" እና አውቶማቲክ የሆኑ የቴሌግራም Botnets በማጣመር ነው። ስልቱ እንዲህ ነው፦
➡️ ማጥመጃው (The Bait)፡ የሰውን ልጅ የስነ-ልቦና ድክመት (Social Engineering) ለመጠቀም ሲሉ፣ በጣም ፀያፍ የሆኑ (የብልግና) ምስሎችን ወይም ቪዲዮዎችን ይልካሉ። ከስሩም "ሙሉውን ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ" የሚል ማባበያ (Malicious Link) ያስቀምጣሉ።
➡️ የታመነ ምንጭ (Trusted Sender)፡
ይህ ሊንክ የሚመጣው ከማታውቁት ሰው ብቻ አይደለም! አካውንቱ በጠላፊዎች (Hackers) ቁጥጥር ስር ከዋለ የቅርብ ጓደኛችሁ፣ የቤተሰብ አባላችሁ፣ ወይም አብሮ አደጋችሁ ስም ሊመጣ ይችላል።
2⃣ ሊንኩን ስትነኩት ምን ይፈጠራል?
🎀 ሊንኩን ክሊክ ባደረጋችሁበት ቅጽበት In a fraction of a second ሁለት ነገሮች ይፈጠራሉ፦
1️⃣ የቴሌግራም አካውንታችሁን የመቆጣጠር መብት (Access Token/Session Hijacking) ለአጥቂዎቹ አሳልፋችሁ ትሰጣላችሁ።
2️⃣ በስተጀርባ የተጻፈው (Automated Script/Bot) ወዲያውኑ የእናንተን አካውንት በመጠቀም Contacts ላይ ለሚገኙ በመቶዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች እና አባል ለሆናችሁባቸው ግሩፖች በሙሉ ያንኑ የብልግና ምስል እና ቫይረስ በእናንተ ስም ያሰራጫል። አንዴ ከተጠለፈ አካውንታችሁን መልሶ ለማግኘት (Account Recovery) እጅግ ፈታኝ ይሆናል።
3️⃣ ከሳይበር አደጋው ባሻገር፣ ይህ ነገር እጅግ ከባድ የሞራል እና የኃይማኖት ቀውስ እያስከተለ ነው። አንዳንዶች በስሜት (Curiosity) አሊያም በድንቁርና ሊንኩን ይከፍቱና፤ ለራሳቸውም ሐራም እያዩ፣ በራሳቸው አካውንት ምክንያት ደግሞ ያንኑ የብልግና ምስል ለብዙ መቶ ንጹሃን ሰዎች (ለቤተሰብ፣ ለኡስታዞች፣ ለወንድም እህቶች) ልከው በቅጽበት ሰውየውንም ሐራም እንዲያይ ያስገድዱታል።
በዲናችን አስተምህሮ፡- "ወንጀልን (ፋሒሻን) ማሰራጨት እና ሰዎችን ወደ ሐራም መጋበዝ ከባድ ቅጣት አለው!" ዛሬ በእናንተ ድክመትና ስግብግብነት የላካችሁት ሊንክ የብዙ ወጣቶችን አዕምሮ ሊበክል፣ ስነ-ልቦና ሊጎዳ እና ትውልድ ሊያበላሽ ይችላል።
🤍መፍትሄወ፦
1️⃣ አትንኩ! ከማንም ይምጣ ከማን (ከጓደኛም፣ ከዘመድም፣ ከባለቤታችሁም)፣ ፀያፍ ምስል ወይም የሚያጠራጥር ሊንክ (Link) ከተላከላችሁ በፍጹም አትንኩት ወዲያውኑ delete አድርጉት።
2️⃣ Two-Step Verification አብሩ: የቴሌግራም ሴኩሪቲያችሁን ለማጠናከር፣ Setting > Privacy and Security > Two-Step Verification ውስጥ በመግባት Password አድርጉበት! ይህ አካውንታችሁ በቀላሉ እንዳይጠለፍ ትልቅ ግድግዳ (Layer of security) ይፈጥራል።
3️⃣ ያላወቃችሁትን Session አጥፉ: ወደ Setting > Devices ገብታችሁ እናንተ ከምትጠቀሙበት ስልክ ውጪ የሚታይ ሌላ የገባ (Active) አካውንት ካለ "Terminate all other sessions" በማለት ወዲያውኑ አጥፉት።
➡️የሳይበር ደህንነታችንን መጠበቅ ዲናችንንም፣ ክብራችንንም၊ ማህበራዊ ግንኙነታችንንም መጠበቅ ነው። የብዙዎች ህይወት፣ ትዳር እና ክብር በዚህ አደገኛ ጥቃት ምክንያት እየፈረሰ ነው።
እባካችሁ ንቁ! ለራሳችሁም ሆነ ለሌሎች ጥንቃቄ አድርጉ!
(ይህን ማስጠንቀቂያ Share በማድረግ ወዳጅ ዘመድዎን ከዚህ አደገኛ የሳይበር እና የሞራል ወጥመድ ይታደጉ!)
||
https://t.me/STEMwithMurad
5 307
አላህ ልብሽን በኢማን፣ ፊትሽን በኑር፣ ሕይወትሽን ደግሞ በበረካ ይሙላልሽ። ካላሰብሽውና ካልገመትሽው አቅጣጫ መልካም ሲሳይንና ሰፊ ሪዝቅን ይክፈትልሽ። ካንቺ ላይ ጭንቀትን፣ ሃዘንን እና እረፍት ማጣትን ሁሉ ያንሳልሽ።
ጤናሽን ሙሉ፣ ዕድሜሽን የበረካ ያድርገው። መጥፎ ከሚያስቡብሽ ምቀኞችና ከተንኮለኞች ጥበቃው አይለይሽ። በዱንያ ላይ ካሉ ደስተኛ ባሮች አንዷ አድርጎሽ፣ ነገ በአኺራም የጀነትል ፊርደውስ ወራሽ ያድርግሽ። አሚን ያ ረብ!🤲🏼
Amu🌹
5 307
ማነው ጀግና ፈጥኖ የሚመልስ 🚁
ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ስጦታ ያገኛል !
1ኛ, ጥያቄ
ለመጀመሪያ ጊዜ ጋሻ የሰራው ነብይ ማነው ?
5 307
٤ - إنَّنَا لَا نُمَانِعُ مِنْ عَمَلِ الْمَرْأَةِ خَارِجَ بَيْتِهَا إِذَا كَانَتْ بِالضَّوَابِطِ الْآتِيَةِ:
١ - أَنْ تَحْتَاجَ إِلَى هَذَا الْعَمَلِ أَوْ يَحْتَاجَ الْمُجْتَمَعُ إِلَيْهِ، بِحَيْثُ لَا يُوجَدُ مَنْ يَقُومُ بِهِ مِنَ الرِّجَالِ.
٢ - أَنْ يَكُونَ ذَلِكَ بَعْدَ قِيَامِهَا بِعَمَلِ الْبَيْتِ الَّذِي هُوَ عَمَلُهَا الْأَسَاسِيُّ.
٣ - أَنْ يَكُونَ هَذَا الْعَمَلُ فِي مُحِيطِ النِّسَاءِ، كَتَعْلِيمِ النِّسَاءِ، وَطَبِيبٍ أَوْ تَمْرِيضِ النِّسَاءِ، وَيَكُونُ مُنْعَزِلًا عَنِ الرِّجَالِ.
٤ - كَذَلِكَ لَا مَانِعَ، بَلْ يَجِبُ عَلَى الْمَرْأَةِ أَنْ تَتَعَلَّمَ أُمُورَ دِينِهَا، وَلَا مَانِعَ أَنْ تَسْتَمِعَ إِلَى الدُّرُوسِ فِي الْمَسْجِدِ وَنَحْوِهِ، وَتَكُونُ مُتَسَتِّرَةً وَمُنْعَزِلَةً عَنِ الرِّجَالِ، عَلَى ضَوْءِ مَا جَاءَ بِهِ صَدْرُ الْإِسْلَامِ يَطْلُبْنَ وَيَتَعَلَّمْنَ وَيَحْضُرْنَ إِلَى الْمَسَاجِدِ.
ኢላሂ አንተው አቅልልልን 🌸🌺
5 307
ከወንጀሌ ብዛት እና የአላህን ድንበር በጣም ከማለፌ የተነሳ እኔ እሱን ማረኝ እንጂ ይሄን ያንን አርግልን የማለት መብት የለኝም ብዬ ሳስብ እነዚ ሁለት ዐያዎች ትዝ አሉኝ፣
قُلْ يَعِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَى أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُو مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ
وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِى عَنِّى فَإِنِّى قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِ
ተደቡር
በወንጀል ተዘፍቂያለው፣ ያንን ይህን ብዬ ለመጠየቅስ መብት አለኝ?" ብዬ ስል
«እነዚያ በነፍሶቻቸው ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፤ አላህ ወንጀሎችን መላ ይምራልና። እነሆ እሱ መሃሪው አዛኙ ነውና።»"
አላህ በዚህ አንቀጽ ላይ በቀጥታ የተናገረው በነፍሳቸው ላይ "ድንበር ያለፉትን" (أسرفوا) ነው።ያው እኛን ማለት ነው ነገር ግን "ድንበር አልፋችኋልና አትጠይቁኝ" አላለም፤ ይልቁኑ "ከእዝነቴ ተስፋ አትቁረጡ፣ ሁሉንም ወንጀል እምራለሁ" በማለት ባሪያው ወደ እሱ ተመልሶ እንዲለምነው የይቅርታን በር በሰፊው ከፈተለት subhanela ፤
እኛ "ይሄን አድርግልን" ለማለት ብቁ አይደለንም ብለን ስናስብ፣ እሱ ግን ወንጀላችን ሳይጋርደው የለመንነውን ሁሉ እንደሚሰጠን ሲገልጽ እንዲህ ይላል፦
((ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡))
አላህ እዚህ ጋ "ንጹሃን የሆኑት ባሮቼ ሲለምኑኝ" አላለም፤ አህባቢ የአላህን ሩህሩህነት ተመልከቱ ደጎች በጠሩህ ሰዐት አደለም መልካሞችም በጠሩህ ሰዐት አደለም ጥሩዎች አቢዶችም በጠሩህ ሰዐት አደለምያለው የኔ ባሮች እኔን በጠሩኝ ሰዐች እኔ ቅርብ ነኝ የለማኙን ጥሪ እቀበላለሁ ነው ያለው።
እኛ በራሳችን ሚዛን የመጠየቅ 'መብት' ባይኖረንም፣ እሱ በራሱ ቸርነት ግን የመጠየቅን 'ዕድል' ሰጥቶናል።
5 307
« ፀጉርን አበላልጥ መቆረጥ የተከለከለው በምን መልኩ ነው? »
እስቲ ጦላቦች ይህ የሼይኽ ሙሐመድ ቪድዮ አዳምጡት እና ከጠቀሰው ማስረጃ ጋር ፣ እንዲሁም እኛ «ቀዘዕ» ብለን የተረዳነው ጋር እናስተያየው !!
አስተያየታቹህ እጠብቃለሁ !!
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 t.me/aqida44 ሼር እናድግ !!
5 307
ውድ የሰለፍያ wave የቻናል ባለቤቶች በሙሉ ዌቫችንን ከ vps level ወደ H.s.l ( Higher security level ) ስላሳደግን በአዲስ መልኩ ቴሌግራም በ international ደረጃ verify የተደረገ አካውንት መሆን ስላለበት እና ፈጣን እድገት ለማሳደግ እንዲመች አካውንት ቀይረናል።
ሰለዚህ ከታች ባለው አካውንት ሁላችንም ሊንካችሁን በመላክ በአዲሱ H.s.l level ተቀላቀሉ ! ቦታ ሳይሞላ ለመጣ ቅድሚያ ሰለምንሰጥ ሁላችሁም ፈጥናችሁ የቻናላችሁን ሊንክ ላኩ ።
👇
@Selefya_wave
☝️
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
